Channel: 8,867 subscribers, audience is stable, cited by 23 venues all time.
Posts a channel publishes as itself are not part of the search index, so reach, ER and post charts may be missing here. Subscribers, growth and citations are counted for every channel. How we count →
About the channel
Description in Telegram
ትክክለኛው ቻናላችን ይሄ ብቻ ነው። በዚ ብቻ ትምህርተ ሃይማኖትንና የኢትዮጵያ ምስጢራትን የአባቶቻችን ምክር በጥልቀት እንዳስሳለን። ሌሎቹ ቻናሎች የእኛ አይደሉም።
Key numbers
8 867
subscribers
24 h±0
7 days±0
30 days−8
0
venues cited it in 30 days
23 all time
Catalog rank: #1 953 820 · #77 489 in category · #11 080 in language
Audience
Subscribers 8,867
history since 2026-09-29
2026-09-292026-11-01
07 days
−830 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
📜ዘፍጥረት 3፥22-24📜 ------------------------ 22.“እግዚአብሔር አምላክም አለ፦ እነሆ አዳም መልካምንና ክፉን ለማወቅ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ፤ አሁንም እጁን እንዳይዘረጋ፥ ደግሞም ከሕይወት ዛፍ ወስዶ እንዳይበላ፥ ለዘላለምም ሕያው ሆኖ እንዳይኖር፤ #ከእኛ_እንደ_አንዱ_ሆነ:- ከሥላሴ አንዱ ወልድ የአዳምን ስጋ በመዋሀድ ሰው እንደሚሆንና ስጋን በአምላክነት ባ…📜ዘፍጥረት 3፥13-21📜 ---------------------- 13.“እግዚአብሔር አምላክም ሴቲቱን፦ ይህ ያደረግሽው ምንድር ነው? አላት። ሴቲቱም አለች፦ እባብ አሳተኝና በላሁ።” #እባብ_አሳተኝ ፦ ሔዋንም እንደ አዳም ሁሉ ጥፋቷን በሌላ ላይ አሳበበች። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንደሚለው፣ ሁለቱም ንስሐ ገብተው ይቅርታ ከመጠየቅ ይልቅ "እኔ አይደለሁም" የሚል ሰበብ ማቅረባቸው…📜ዘፍጥረት 3፥7-11📜 --------------------- 7.“የሁለቱም ዓይኖች ተከፈቱ፥ እነርሱም ዕራቁታቸውን እንደ ሆኑ አወቁ፤ የበለስንም ቅጠሎች ሰፍተው ለእነርሱ ግልድም አደረጉ።” #ዓይኖቻቸው_ተከፈቱ ፦ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንደሚለው፣ ይህ መከፈት አዲስ እውቀት የማግኘት ሳይሆን የውርደት ነው። ቀድሞ በጸጋ ብርሃን ተሸፍነው ስለነበር ዕራቁትነታቸው አይታያቸውም ነበር…📜ዘፍጥረት 3፥1-6📜 ------------------ 1.“እግዚአብሔር አምላክም ከፈጠረው ከምድር አራዊት ሁሉ እባብ ተንኮለኛ ነበረ። ሴቲቱንም አላት፦ በውኑ እግዚአብሔር ከገነት ዛፍ ሁሉ እንዳትበሉ አዝዞአልን?” #እባብ_ተንኮለኛ_ነበረ ፦ የቤተ-ክርስቲያን አባቶች ይህን በሁለት መልክ ይገልፁታል። የመጀመርያው ፦ እባቡ ተንኮለኛ የተባለው ሰይጣን የራሱን ክፋት በእርሱ ላይ ስለጫነ…«📜ዘፍጥረት 2፥19-25📜 ----------------------- 19.“እግዚአብሔር አምላክም የምድር አራዊትንና የሰማይ ወፎችን ሁሉ ከመሬት አበጃቸው፤ በምን ስም እንደሚጠራቸውም ያይ ዘንድ ወደ አዳም አመጣቸው፤ አዳምም ሕያው ነፍስ ላለው ሁሉ ባወጣለት ስም ስሙ ያው ሆነ።” #በምን_ስም_እንደሚጠራቸው_ያይ_ዘንድ ፦ እግዚአብሔር እንስሳቱን ወደ አዳም ያመጣቸው አዳም ለእያንዳንዱ …📜ዘፍጥረት 2፥15-18📜 ------------------------------ 15.“እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ወስዶ ያበጃትም ይጠብቃትም ዘንድ በዔድን ገነት አኖረው።” #ያበጃት_ይጠብቃትም_ዘንድ ፦ ስለዚህ ክፍለ ምንባብ ሰቨርያን እንዲህ ይላል «ይሰራና ይጠብቃትም ዘንድ የሚለው ሌባ ሳይኖር አላፊ መንገደኛም ሳይኖር ወይም ሆን ብሎ ክፉ የሚያደርግ ሰውም ሳይኖር ከማን ነው የሚጠብ…All posts →Similar venues — Religion
I
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
Murad Tadesse (Official Channel)☪🇪🇹
ያሬዳውያን
ስለ ቀልባችን
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
@IbnuMunewor
channel110 479 subscribers2 posts/wk1 authors/wkam🇸@AbuNibrase_and_Namuse
channel55 026 subscribers3 posts/wk1 authors/wkamM@MuradTadesse
channel117 781 subscribers3 posts/wk1 authors/wkamያ@EOTCmahlet
channel132 139 subscribersamስ@Sle_qelbachn1
channel43 694 subscribersamባ@bahruteka
channel41 341 subscribersamArchive by month · 35
Archive by month
May 2026April 2026February 2024January 2024August 2023March 2023January 2023April 2022May 2021January 2021December 2020November 2020October 2020September 2020August 2020July 2020June 2020May 2020April 2020March 2020February 2020January 2020December 2019September 2019August 2019July 2019June 2019May 2019April 2019March 2019February 2019January 2019December 2018November 2018October 2018
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →