English
Open in Telegram
MM.O.R East Addis Ababa Branch

M.O.R East Addis Ababa Branch

@moreastaa · channel · Business · indexed since 2026-09-03
24 736subscribers
5 273average post reach
21.3%ER — reach to subscribers
77posts in 30 days
M.O.R East Addis Ababa Branch
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
❤3
2 · 4K ·
M
የ2019 በጀት ዓመት የጥቅምት ወር ዕቅድ ማስፈጸሚያ ድርጊት መርሃ ግብር ላይ ውይይት ተካሄደ ጥቅምት 5/2019 ዓ.ም. — በገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የ2019 በጀት ዓመት የጥቅምት ወር ገቢን እና የአገልግሎት አሰጣጡን በማቀናጀት፣ በተናበበ ሁኔታ በብቃት ለመሰብሰብ የሚያስችለውን የዕቅድ ማስፈጸሚያ ድርጊት መርሃ ግብር አዘጋጅቶ ከማኔጅመንቱ አባላት ጋር ውይይት አካሄደ። የውይይት መድረኩ የመሩት  የቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ወርቅዓለም ተሾመ፣ የመስከረም ወር እቅድ 121.14 በመቶ ስኬታማ መሆኑን ገልጸው፤ የየሩብ ዓመቱም አፈጻጸም ከዕቅድ በላይ እንዲሳካ ላደረጉት ግብር ከፋዮች፣ ለቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ምስጋናቸውን አቅርበዋል። ሥራ አስኪያጅዋ አያይዘውም የጥቅምት ወር የንግድ ትርፍ ማስታወቂያ ማጠናቀቂያ እና የክፍያ ወራት በመሆኑ የአገልግሎት ቅልጥፍና ከምጊዜውም በላይ እንደሚያስፈልግ አጽንኦት ሰጥተዋል። ተገልጋዩን በተገቢው ሁኔታ በማስተናገድ፣ ቅሬታን በመቀነስ እና ገቢውን ማሳካት የሚያስችል መርሃ ግብር መሆኑንም ጠቁመዋል።ለዚህም  እቅድ መሳካት  ኮሚቴ መዋቀሩን ገልጸዋል    ለዕቅዱ መሳካት አጋዥ የሆኑ አበይት ሁኔታዎች መኖራቸውን የጠቀሱት ሥራ አስኪያጅዋ፤ አዲሱ የተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ (አዋጅ ቁጥር 1395/2017)፣ የፌደራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ (አዋጅ ቁጥር 1434/2018) እንዲሁም አዋጆቹን ተከትሎ የወጡ መመሪያዎችና ደንቦች ለገቢ አሰባሰቡ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክቱ አስገንዝበዋል። በመሆኑም የሚከናወኑ ማናቸውም ተግባራት አዋጆቹንና መመሪያዎችን ጥብቅ ክትትል በማድረግ መፈጸማቸውን ማረጋገጥ እንደሚገባ አሳስበዋል። የቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ ም/ሥራ አስኪያጆች : የማኔጅመንት አባላትና የተመረጡ ኮሚቴዎች ዕቅዱን በብቃት ለመፈጸም እና ተገቢውን የግብር ከፋይ መስተንግዶ ለማከናውን ያላቸውን ቁርጠኝነት እና ተነሳሽነት ገልጸዋል።
❤9👍4
1 · 4.7K ·
M.O.R East Addis Ababa Branch
ጥቅምት 7/2019  //ምስራቅ አ/አ/አነ/ግለ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት// የ2018 በጀት ዓመት የንግድ ትርፍ ማስታወቂያ እና መክፈያ ጊዜ ከሐምሌ 1/2018 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 30/2019 ዓ.ም ድረስ መሆኑን ይታወቃል፡፡ ሆኖም የንግድ ትርፍ ገቢ ግብር እስካሁን አሳውቃችሁ ያልከፈላችሁ ግብር ከፋዮች በቀሪው ቀናት ውስጥ በኤሌክትሮኒክስ የታክስ ማሳወቂያ እንድትከፍሉ እና በመጨረሻም ቀናት ላይ በሚያጋጥመው የሲስተም መጨናነቅ ምክንያት ጊዜው አልፎ ለአላስፈላጊ ቅጣት እንዳትዳረጉ ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ  የ2018 E.C (2025 G.C)በጀት ዓመት የሂሣብ መግለጫ ስታቀርቡ  የሚያስፈልጉ ዝርዝር መረጃዎች ከዓመታዊ ንግድ ትርፍ ግብር ማሳወቂያ ጋር የሚቀርቡ መረጃዎችን፤   የሂሳብ መዝገብ መያዝ ለሚጠበቅባቸው ማናቸውም ድርጅቶች እና ግለሰቦች For Company and Individuals those who Maintain Book of Accounts  የሚገለጽ  ፎርም   ከታች የምታገኙ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን ፡፡
❤1
17 · 3K ·
M
File
branch manager.xlsx · 307 KB · click to show
File
updated check list 2018 NEW (2).pdf · 794 KB · click to show
46 · 3K ·
M.O.R East Addis Ababa Branch
ጥቅምት 10/2019 //ምስራቅ አ/አ/አነ/ግለ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት// የ2018 በጀት ዓመት የንግድ ትርፍ ማስታወቂያ እና መክፈያ ጊዜ ከሐምሌ 1/2018 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 30/2019 ዓ.ም ድረስ መሆኑን ይታወቃል፡፡ ሆኖም የንግድ ትርፍ ገቢ ግብር እስካሁን አሳውቃችሁ ያልከፈላችሁ ግብር ከፋዮች በቀሪው ቀናት ውስጥ በኤሌክትሮኒክስ የታክስ ማሳወቂያ እንድትከፍሉ እና በመጨረሻም ቀናት ላይ በሚያጋጥመው የሲስተም መጨናነቅ ምክንያት ጊዜው አልፎ ለአላስፈላጊ ቅጣት እንዳትዳረጉ ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ የ2018 E.C (2025 G.C)በጀት ዓመት የሂሣብ መግለጫ ስታቀርቡ የሚያስፈልጉ ዝርዝር መረጃዎች ከዓመታዊ ንግድ ትርፍ ግብር ማሳወቂያ ጋር የሚቀርቡ መረጃዎችን፤ የሂሳብ መዝገብ መያዝ ለሚጠበቅባቸው ማናቸውም ድርጅቶች እና ግለሰቦች For Company and Individuals those who Maintain Book of Accounts የሚገለጽ ፎርም ልዩ ልዩ ፎርሞችን ከታች የምታገኙ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን ፡፡
👍1
9 · 3K ·
File
updated check list 2018 NEW (2).pdf · 794 KB · click to show
File
branch manager.xlsx · 307 KB · click to show
40 · 2.9K ·
File
vat ማሳወቂያ.pdf · 3.1 MB · click to show
File
vat አዲስ ተመዝጋቢ.pdf · 951 KB · click to show
File
withold ማሳወቂያ.pdf · 1.2 MB · click to show
File
ስቶክ.pdf · 400 KB · click to show
File
ቼክ ሊስት.pdf · 655 KB · click to show
File
ከTOT ወደ VAT.pdf · 1.6 MB · click to show
File
የአድራሻ ለውጥ እና የስም ለውጥ.pdf · 2.0 MB · click to show
File
የክልል ድርሻ.pdf · 762 KB · click to show
File
electronics.pdf · 462 KB · click to show
File
Online መክፈያ.pdf · 506 KB · click to show
❤3
57 · 3K ·
M
File
tin number - Copy.pdf · 2.3 MB · click to show
File
tin number.pdf · 2.3 MB · click to show
File
vat reveres.pdf · 328 KB · click to show
❤5
40 · 3K ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count