Mame Postsባስ ትኬት ቆርጠን ባሱ መጣ ገባን፣ ባሱ ዬት እንደሚሄድ አናውቅም ግን ኣኛ ወደ መካ (ሳዑዲ) ነው የምንሄደው፣ እየሄድን ሳለ ወደ #አይሮፕላን_ተቀየረ፣ የሆነ ጓደኛችን ስልክ እና ዋሌት ረስቶ ነበርና አስቁሞ ሊያመጣ ሄደ እሱን እየጠበቅን መካ ሳልደርስ ከእንቅልፌ ነቃሁ። ወላሂ እንዴት እንደተናደድኩ በዛ ላይ ሱቦሂ ጀመዓ አምልጦኛል Daamn😭😭
ተገቢ ነው አሁን?😭
ህልም አደለም እሄ መካ እንዳደረስ ካረገህ ቅዠት ነው ማሜ 😭
i'cant ወደ Ariplan ተቀየረ ስትል 😅 በረርን ሳትል 😀
😁4😭1🗿1
Photo
🚨𝐑𝐄𝐌𝐈𝐍𝐃𝐄𝐑🚨
ረሰል صلى الله عليه وسلم እደዚ አሉ:-
እሄንን ዚክር አንድሰው ቀጠዋት ክፍለ ጊዜ የቀራው ከሆነ እናም በዛች ቀን ከሞተ አምኖበት በሀዲሱ የጀነት ነው ብለዋሉ እሄንን ዚክር ምሽት ላይ የቀራው ከሆነ በዛች ለሊት ከሞተ የጀነት ነው ብለዋሉ አላሁ አክበር
اللهم انت ربي لاإله إلا انت خلقتني وأنا عبدك وأنا على أهدك ووعدك أبو لك بنعمتي عليك وأبولك بذنبي فغفرلي فإنه لا يغفر الذنوب إلا انت الحديث أبي يعلى شداد ابن أوس سيد الإستغفار
_አላሁመ አንተ ረቢ ላ ኢላህ ኢላ አንተ ኸለቅተኒ ወአና ዐብዱክ ፣ ወአና ዓላ ዓህዲከ፣ ወዋዕዱከ መስተጣዕቱ ፣ ዓኡዙ ቢከ ሚን ሸሪ ማ ሰዓዕቱ፣ አቡ ለከ ቢኒዕመቲከ ዓለይ፤ ወ አቡኡ ቢዘንቢ ፈግፊርሊ ፈኢነሁ ላየግፊሩ ዙኑብ ኢላ አንተ፡፡
ትርጉም:-
"አላህ ሆይ! አንተ ጌታዬ ነህ፣ከአንተ ሌላ የሚመለክ የለም፣አንተ ፈጠርከኝ፣እኔ ባርያህ ነኝ፡፡ በቃልኪዳኔና በገባሁት ቃል በምችለው አቅም አሟላለሁ፡፡በሰራሁት ሃጢአት ሁሉ ባንተ እጠበቃለሁ፡፡በእኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅናን እሰጣለሁ፡፡ ሐጢአቴንም አምኛለሁ፤ማረኝ፡፡ከአንተ ውጭ ሐጢአትን የሚምር የለም፡"
Mame Postsባስ ትኬት ቆርጠን ባሱ መጣ ገባን፣ ባሱ ዬት እንደሚሄድ አናውቅም ግን ኣኛ ወደ መካ (ሳዑዲ) ነው የምንሄደው፣ እየሄድን ሳለ ወደ #አይሮፕላን_ተቀየረ፣ የሆነ ጓደኛችን ስልክ እና ዋሌት ረስቶ ነበርና አስቁሞ ሊያመጣ ሄደ እሱን እየጠበቅን መካ ሳልደርስ ከእንቅልፌ ነቃሁ። ወላሂ እንዴት እንደተናደድኩ በዛ ላይ ሱቦሂ ጀመዓ አምልጦኛል Daamn😭😭
ተገቢ ነው አሁን?😭
ሱብሃነላህ 🥹🕋 አላህ ወደ ቤቱ ሄደህ በኡምራ እንድትታደር ይወፍቅህ። ህልሙ የወደፊቱን ነገር ያሳያል ብለን ባንወስንም፣ ለቤቱ ያለህ ፍቅር የሚያምር ነው። አላህ ምኞትህን በኸይር ይፈጽምልህ። አሚን 🤲❤️
Mame Postsየሁሉም ሰው አስተያየት Energyህ አይ'ገ'ባዉም። አንዳንድ ሰዎች ከዚህ በፊት ኖረውባቸው ስለማያውቁት ሕይወቶች፣ ስላልተሸከሙት ሥቃይህ፣ ጀርባዉን ስለማያውቁት ምርጫህና አመታት ለፈጀብህ ጉዞህ አስተያየት ለመስጠት ፈጣን ናቸው ።👩🦯
ያሳለፍካቸውን ምሽቶች፣ መማር ስላልፈለካጋቸው ነገሮች፣ እንዴት መኖር እንደምትችል የተማርካቸውን መንገዶች እዚህ ለመድረስ ይከፈልካቸዉን መስዋትነቶች ሙሉ በሙሉ አያዩም።🤷♀️
እንዴት እንደምትፈወስ ወይም እንደምታድግ ለማንም ሰው ማብራሪ
Koy gn ene mlew mtsfln hulu negerochi dersobh kayehachew new weys ketazebkachew ngerochi new ????
Mame Postsየሁሉም ሰው አስተያየት Energyህ አይ'ገ'ባዉም። አንዳንድ ሰዎች ከዚህ በፊት ኖረውባቸው ስለማያውቁት ሕይወቶች፣ ስላልተሸከሙት ሥቃይህ፣ ጀርባዉን ስለማያውቁት ምርጫህና አመታት ለፈጀብህ ጉዞህ አስተያየት ለመስጠት ፈጣን ናቸው ።👩🦯
ያሳለፍካቸውን ምሽቶች፣ መማር ስላልፈለካጋቸው ነገሮች፣ እንዴት መኖር እንደምትችል የተማርካቸውን መንገዶች እዚህ ለመድረስ ይከፈልካቸዉን መስዋትነቶች ሙሉ በሙሉ አያዩም።🤷♀️
እንዴት እንደምትፈወስ ወይም እንደምታድግ ለማንም ሰው ማብራሪ
Betam grm slemilegn new every feelingochen besuhuf copy adrgeh kuchi stadergachew betam yigermegnal plus alhamdulilah at least ene bcha aydelehum ezi lay yalew endl yadergegnal so kenorkew new ketazebkew mtagaran(mysfew) milewn may i know it
Mame Postsባስ ትኬት ቆርጠን ባሱ መጣ ገባን፣ ባሱ ዬት እንደሚሄድ አናውቅም ግን ኣኛ ወደ መካ (ሳዑዲ) ነው የምንሄደው፣ እየሄድን ሳለ ወደ #አይሮፕላን_ተቀየረ፣ የሆነ ጓደኛችን ስልክ እና ዋሌት ረስቶ ነበርና አስቁሞ ሊያመጣ ሄደ እሱን እየጠበቅን መካ ሳልደርስ ከእንቅልፌ ነቃሁ። ወላሂ እንዴት እንደተናደድኩ በዛ ላይ ሱቦሂ ጀመዓ አምልጦኛል Daamn😭😭
ተገቢ ነው አሁን?😭
Yhe hlm aydelem kszhett new ayzoh beketay Meka stgeba tkklega hlm yhonal
Mame Postsባስ ትኬት ቆርጠን ባሱ መጣ ገባን፣ ባሱ ዬት እንደሚሄድ አናውቅም ግን ኣኛ ወደ መካ (ሳዑዲ) ነው የምንሄደው፣ እየሄድን ሳለ ወደ #አይሮፕላን_ተቀየረ፣ የሆነ ጓደኛችን ስልክ እና ዋሌት ረስቶ ነበርና አስቁሞ ሊያመጣ ሄደ እሱን እየጠበቅን መካ ሳልደርስ ከእንቅልፌ ነቃሁ። ወላሂ እንዴት እንደተናደድኩ በዛ ላይ ሱቦሂ ጀመዓ አምልጦኛል Daamn😭😭
ተገቢ ነው አሁን?😭
Keza guwadegnak gar endated kasugar yetem adersem ñw meleh 😁