Active group: 10 people wrote in 30 days, 20% of them replied to others, 6.9% of messages get a reply, audience is stable.
About the group
ስለ ክርስትና እምነት፣ ህይወት እና አነቃቂ ምክሮች የሚቀርቡበት የውይይት መድረክ።
Description in Telegram
የነፍሳችን ቤዛ እየሱስ ክርስቶስ ነው
Key numbers
819
members
24 h±0
7 days±0
29
messages in 30 days
≈ 1 a day
10
writing in 30 days
Catalog rank: #2 374 983 · #12 968 in language
Audience
Members 819
history since 2026-10-04
2026-10-042026-11-01
07 days
Is this your group? Show its statisticsA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
ነፃ የሥራ እድል 🔑 ነጻነትህ የሚጀምረው ከዛሬ ምርጫህ ነው። የእናንተው ቤተሰብ 💥💥💥እስካሁን ይህን እድል ያልተጠቀማችሁ አላችሁ ማለት ነው 💥💥💥ይህን እድል የትም አታገኙትም አሁኑኑ ጀምሩት ትወዱታላቹህ 💥💥💥 3.ነገሮችን ሸር ላርጋችሁ 1.ስራውን ለል አርጋችሁ እዩት 2.ውጤታማ እደምትሁኑ እርግጠኛ ሁሉ 3.ይህ አፕ እደማንኛውም አፕ የተለያዩ ነገርችን እምሠሩበት ነው ለምሣሌ እ…#ሾሺን (初心) የጀማሪ አእምሮ ማለት ነው። ታሪካዊ አመጣጡ፦ ይህ ጽንሰ-ሀሳብ ስሩን የያዘው ከዜን ቡድሂዝም Zen Buddhism ፍልስፍና ነው። በጀማሪ አእምሮ ውስጥ ብዙ ዕድሎች አሉ በባለሙያ አእምሮ ግን ጥቂቶች ናቸው ይላል። ምንጊዜም እንደ አዲስ ተማሪ ለማየት መዘጋጀት ማለት ነው። ሥራን ሁሉ እንደ ጀማሪ በጉጉት እና ያለ ቅድመ ግምት ይጀምሩ። ባለሙያ ሆነውም ቢሆን መማር …እግዚአብሔር ካለ ይሆናል እግዚአብሔር አደርጋለው ካለ ያደርገዋል እግዚአብሔር እፈፅመዋለው ካለ ይፈፀማል እግዚአብሔር ጠይቁ ካለ ሊሠጠን ነው እግዚአብሔር አንኳኩ ካለ ሊከፈት ነው እግዚአብሔር ፈልጉኝ ካለ ሊመጣልን ነው በታማኝነት ወደርም ተመሳሳይም የለውም።የውጭ ሀገር የስራ እና የትምህርት ዕድል ማግኘት ይፈልጋሉ? 👇 @NahuAbroad @NahuAbroadኢዩኤል 2:12-14, 18-19 አሁንም ቢሆን፣ በጾም፣ በልቅሶና በሐዘን፣ በፍጹም ልባችሁ ወደ እኔ ተመለሱ” ይላል እግዚአብሔር። ልባችሁን እንጂ፣ ልብሳችሁን አትቅደዱ፤ ወደ አምላካችሁ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ፤ እርሱ መሓሪና ርኅሩኅ፣ ቊጣው የዘገየና ፍቅሩ የበዛ፣ ክፉ ነገር ከማምጣትም የሚታገሥ ነውና። በምሕረቱ ተመልሶ፣ ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር የሚሆነውን፣ የእህል ቊርባንና…✨ የደስታህ ቁልፍ ያለው ከማን እጅ ነው? ✨ ብዙዎቻችን ደስታን የምንፈልገው በሩቅ ነው—በብዙ ገንዘብ በዝና ወይም ነገ በሚመጣ የተሻለ ህይወት ውስጥ። ነገር ግን ታላቁ ፈላስፋ ማርከስ ኦሬሊየስ እንደተናገረው፡ አንድ ሰው በህይወቱ የሚያገኘው ደስታ የሚወሰነው በሃሳቡ ጥራት ላይ ነው። ይህም ማለት እውነተኛ ደስታ የሚጀምረው ከውጭ ሳይሆን ከውስጣችን የአእምሮ ሰላም ከበጎ አስተሳሰ…All posts →Similar venues — Christianity
ማ
ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹
Janderebaw Media
✞ማርያም አማላጅ ናት✞
💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛
የዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ትምህርቶች
በትረማርያም አበባው Betremariam Abebaw
@markengeta
channel81 653 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamJ@janderebaw_media
channel90 237 subscribersam✞@Maryam_Maryam2127
channel30 504 subscribers1 posts/wk1 authors/wkam💛@yamazemur_getemoche
channel144 514 subscribersamየ@hinokhailes_spiritual_teachings
channel31 229 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamበ@betremariyamabebaw
channel49 590 subscribersamHistory
History of @mysavioriskingofking
who held this username before — from the index
የሰማይ ጥበብ ኢየሱስ ✨holds it now
Archive by month · 14
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →