ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
ኦ

ኦርቶዶክስ ሀገር ናት ✞

1 655 members
27 August 2026
I
ስለ ንስሓ የተሰጠ ድንቅ ማብራሪያ ነው። በጥሞና ብታደምጡት ታተርፉበታላችሁ።
323 ·
28 August 2026
የ
ኦርቶዶክስ ሀገር ናት ✞ : ሰላም 🤚 - 📯 📯  እንኳን ደህና መጡ!  📯 📯 በግሩፑ ላይ ሀሳብ ከመለዋወጥዎ በፊት ለግሩፑ እድገት ሲባል 10 ሰው ያስገቡ። ቻናላችንን መቀላቀል አይርሱ። እናመሠግናለን። 👇  ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች  👇 ➱ 💠 @EOTC_library ➱ 💠 @EOTC_books ➱ 💠 @Orthodox_film ➱ 💠 @Orthodox_link ➱ 💠 @Orthodox_poem ➱ 💠 @Orthodox_bealat ➱ 💠 @Orthodox_ringtone ➱ 💠 @Orthodox_question ➱ 💠 @Orthodox_mezemur ➱ 💠 @Orthodox_tewahdo_picture ➱ 💠 @Orthodox_tewahdo_mezemur 👇  ኦርቶዶክሳዊ ግሩፖች  👇 ➱ 💠 @Orthodox25 ➱ 💠 @tewahdo_mezemur ➱ 💠 @Orthodox_tewahdo_group 👇  ኦርቶዶክሳዊ ቦቶች  👇 ➱ 💠 @Orthodox2_bot ➱ 💠 @EOTC_library_bot 💡 28/⁣08/⁣2026
Фотография
click to show
🎉ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ! የንኤስ_አንበሳ የተባለው ማን ነው ?
223 ·
I
🧕👉🏾 ሴት በወር አበባዋ ጊዜ መጸለይ ትችላለች⁉️ 👉🏾 ግለ አውናን / ሴጋ /ማስተርቤሽን/ የፈጸመ ሰው ተክሊል ማግባት ይችላልን❔ 👉🏾 በሱባኤ ወቅት ህልመ ሌሊት (ዝንየት) ቢመታን ምን እናደርጋለን❓ 👉🏾 ሕልመ ሌሊት በራሱ ኃጢአት ነውን‼️ 👉🏾 ሕልመ ሌሊት በምን ይከሰታል❕ 👉🏾 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን አጋንንት የትኛው ነው❓ 👉🏾 የሕልመ ሌሊት መፍትሔ ምንድን ነው⁉️ 👉🏾 ቁርባን ቆርበን ሕልመ ሌሊት እንዳይጸናወተን ምን ማድረግ አለብን⁉️❤️በማርያም ይህን ቻናል ይቀላቀሉ❤️             👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥          █   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲      █                    ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢
277 ·
29 August 2026
I
Аудио
🌻ክፍል19(፲፱)(M4A_128K).m4a · 85.7 MB · click to show
"" የጾመ ፍልሠታ ትምህርት "" ፳፻፲፰/2018 (ክፍል ፲፱/19) °ወላዲተ አምላክ - በትንቢተ ኢሳይያስ (ነሐሴ 19 - 2018)
257 ·
30 August 2026
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
1.5M ·
GIF
5_6084448106865229902(1).mp4 · 219 KB · click to show
ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
438.8K ·
Фотография
click to show
✞በየቀኑ አዳዲስ የመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ ትምህርቶች ለማግኘኘት ከፈለጉ ከታች JOIN የምትለዋን በመንካት ተቀላቀሉን👇
9.2K ·
Аудио
🌹ክፍል20_የፍልሠታ_ትምህርት_ሊጠናቀቅ_ደረሰM4A_128K.m4a · 94.6 MB · click to show
"" የጾመ ፍልሠታ ትምህርት "" ፳፻፲፰/2018 (ክፍል ፳/20) °ወላዲተ አምላክ - በትንቢተ ኢሳይያስ (ነሐሴ 20 - 2018)
242 ·
Аудио
ጾመ_ፍልሠታ_፳፻፲፰_ክ_፳፩_ማጠቃለያ.m4a · 42.9 MB · click to show
✝አድርሽን!✝ ✝ ከልጅሽ ፍቅር አድርሽን። ✝ከአንቺ ፍቅር አድርሽን። ✝ከቅዱሳን ፍቅር አድርሽን። ✝ለንስሐ ሞት አብቂን።         የከርሞ ሰው ይበለን! 🌿እግዝእትየ ፍትሕኒ እማዕሠሩ ለሰይጣን፤ እሙ ለመድኅን ወለተ ብርሃን። 🔗https://t.me/zikirekdusn ▶️https://www.youtube.com/@ZikereKedusan
7.2K ·
I
Голосовое сообщение
5.4 MB · click to show
ለነብሴ ነብሷ ነሽ ለመንገዴ ፋና እንዳልጠፋ አምናለሁ ያንቺ ልጅ ነኝና
262 ·
የ
ኦርቶዶክስ ሀገር ናት ✞ : ሰላም 🤚 - 📯 📯  እንኳን ደህና መጡ!  📯 📯 በግሩፑ ላይ ሀሳብ ከመለዋወጥዎ በፊት ለግሩፑ እድገት ሲባል 10 ሰው ያስገቡ። ቻናላችንን መቀላቀል አይርሱ። እናመሠግናለን። 👇  ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች  👇 ➱ 💠 @EOTC_library ➱ 💠 @EOTC_books ➱ 💠 @Orthodox_film ➱ 💠 @Orthodox_link ➱ 💠 @Orthodox_poem ➱ 💠 @Orthodox_bealat ➱ 💠 @Orthodox_ringtone ➱ 💠 @Orthodox_question ➱ 💠 @Orthodox_mezemur ➱ 💠 @Orthodox_tewahdo_picture ➱ 💠 @Orthodox_tewahdo_mezemur 👇  ኦርቶዶክሳዊ ግሩፖች  👇 ➱ 💠 @Orthodox25 ➱ 💠 @tewahdo_mezemur ➱ 💠 @Orthodox_tewahdo_group 👇  ኦርቶዶክሳዊ ቦቶች  👇 ➱ 💠 @Orthodox2_bot ➱ 💠 @EOTC_library_bot 💡 30/⁣08/⁣2026
31 August 2026
I
⛪️📚🙏 1, እመጓ 2, ዝጎራ 3, መርበብት 4, ዴርቶጋዳ 5, ዮራቶራድ 6, ዣንቶዣራ 7,መጽሐፈ ሄኖክ 8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ 9, ፍኖተ አእምሮ 9, አዳም እና ጥበቡ 10, ዝክረ መስቀል 11, ሰይፈ ሥላሴ 12, ፍትሐ ነገስት 13, መጽሐፈ መነኮሳት 14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና 16, ህግጋተ ወንጌል 17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን 18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል 19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ 20, ግድለ ተክለሃይማኖት 21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ 22, የወጣቶች ህይወት 23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት 24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት 25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ 📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖      ✝                      ይቀላቀሉን                    ✝
178 ·
R
I
💍 ከጋብቻ በፊት ሩካቤ መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ ​💁‍♂️ ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር መሳሳም) በቤተክርስቲያን ታይቶ ይፈቀዳልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳 ፍቅረኛሞች እጅግ በጣም ከተዋደዱ ሩካቤ ቢፈጽሙ ምን ችግር ያመጣል⁉️ ⛪️ በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ የስሜት ገደቡ እስከየት ነው⁉️ 🤵‍♂️ በቅድመ-ጋብቻ ጊዜ የስሜት መግለጫዎችን መለዋወጥ ይቻላል⁉️ 📚​ለእነዚህ እና ለሌሎች በርካታ ወጣቶችን ለሚያስጨንቁ መንፈሳዊ ጥያቄዎች በቂና አጥጋቢ መልስ ይዘን መጥተናል❕ ​መልሱን አግኝተው የቻናሉ አባል ለመሆን ከታች ያለውን በመንካት Request ይላኩ❕
189 ·
1 September 2026
Аудио
ገድለ_ጻድቃን_ተክለሃይማኖት_ወክርስቶስ_ሠምራ_ወቶማስ.m4a · 44.0 MB · click to show
🍀እንኳን አደረሳችሁ ! "" ገድለ ጻድቃን ቅዱሳን "" 🌼አቡነ ተክለ ሃይማኖት ሐዋርያ 🌼ወቅድስት ክርስቶስ ሠምራ 🌼ወቅዱስ ቶማስ ዘመርዓስ (ነሐሴ 24 - 2018)
5.3K ·
I
Аудио
ለዘለዓለም_አይታወክም_ዝክረ_አበው_1.m4a · 43.2 MB · click to show
"" ይህንን የሚያደርግ ለዘለዓለም አይታወክም! "" (መዝ. ፲፬፥፮) °ዝክረ ሰማዕታት ዘጎንደር °ወዝክረ ቅዱስ ዳዊት ዘወርኀ ነሐሴ (ነሐሴ 23 - 2018)
6.6K ·
2 September 2026
❤️“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ” 🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅 📜 የሀገራችን የኢትዮጵያ ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት እንሰጣለን። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ! 📜
82 ·
I
Фотография
click to show
ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት በዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ።
80 ·
3 September 2026
ነገ ርእሰ አበው ቅዱሳን, ቅዱስ አብርሃም,ቅዱስ ይስሐቅ, ቅዱስ ያዕቆብ የእረፍት መታሰቢያ በዓላቸው ነው :: የቻለ ሌሊቱን ሙሉ በትግሃ ሌሊት በጸሎት በስግደት, ያልቻለ ግን 100 ስግደትን ይስገድ :: ቸሩ እግዚአብሔር ከወዳጆቹ ቅዱሳን በረከትን ይክፈለን ወይቤ እግዚእ ኢይኅብእ እምነ ቍልዔየ አብርሃም ዘእገብር አነ ::እስመ ሕዝበ ዐቢየ ይከውን አብርሃም :ወቡዙኀ ወይትባረኩ በእንቲአሁ ኩሎሙ አሕዛበ ምድር :: "እግዚአብሔርም አለ  እኔ የማደርገውን ከአብርሃም እሰውራለሁን?አብርሃም በእውነት ታላቅና ብርቱ ሕዝብ ይሆናልና የምድር አሕዛብም ሁሉ በእርሱ ይባረካሉና።" (ዘፍጥረት ፲፰፥፲፯-፲፰)🌹❤️
71 ·
Файл
መልክዐ_አብርሃም_ይሥሐቅ_ወያዕቆብ_ዘአኅተሞ_ገብረ_ሥላሴ.pdf · 598 KB · click to show
21.9K ·
Аудио
ስንክሳር - ነሐሴ ፳፰ - 28.m4a · 14.5 MB · click to show
🌼እንኳን አደረሳችሁ ! "" ስንክሳር - ነሐሴ ፳፰/28 "" °በዓለ አበው ቅዱሳን፦ አብርሃም፥ ይስሐቅ፥ ወያዕቆብ (ነሐሴ 27 - 2018) https://t.me/zikirekdusn
3.7K ·
I
Фотография
click to show
Фотография
click to show
✝እንኳን አደረሰነ! ❖በዓለ ቅዱሳን አርዕስተ አበው - አብርሃም ፥ ይስሐቅ ፥ ወያዕቆብ "... በእንተ #አብርሃም ፍቁርከ፤ ወበእንተ #ይስሐቅ ቁልዔከ፤ ወበእንተ #እስራኤል ቅዱስከ፤ ተዘከር እግዚኦ ኪዳነከ! ... " (ጸሎተ ዳንኤል ነቢይ) አርኬ፦ ✝ሰላም ለአብርሃም ለእግዚአብሔር ምእመኑ፤ ዘአብደረ ምጽዋተ በኑኃ ኲሉ ዘመኑ፤ ወይስሐቅ ንጹሕ ለያዕቆብ ሞገሰ ስኑ፤ ዘአፍቀርኩከ አቡየ በምልዐ ልብየ አኮኑ፤ ምሕረተ ወፍትሐ እምሰማይ ፈኑ! ከንጹሐን አበው በረከት ያሳትፈነ! ✝ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት 🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል) 🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር)
51 ·
Архив по месяцам
Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog