ስለ ደራሲው
ትእዛዙ ይሁኔ ካሣ በዓለም አቀፍና በተቋማዊ የአመራር፣ የፋይናንስና የፕላኒንግ መስኮች ከሦስት አሥርት ዓመታት በላይ ያካበቱት ሰፊ ልምድ ያላቸው ደራሲና አሰልጣኝ ናቸው። የሙያ ጉዟቸው በአሜሪካ መቀመጫውን ካደረገ ታዋቂ የዓለም አቀፍ ተቋም እንዲሁም ፣ በኢትዮጵያ ቀደምት በሆኑ የግል ዘርፍ ውስጥ የነበራቸውን ከፍተኛ የአመራር ሚና፣ እንዲሁም በአገሪቱ ትልቁ ባንክ ተግባራዊ የሥራ ልምዶች ያቀናጀ ነው።
በጠንካራ የትምህርት መሠረትና በብዙ ዘርፎች ባላቸው ጥልቅ ተሞክሮ የታነፁት ደራሲው፣ እነዚህ ሦስት መጽሐፍትን ለ አንባቢያን አቅርበውልናል።
አዲሶቹ በእንግሊዘኛ የቀረቡ መጽሐፍቶቻቸው «Why Strategy Fails: Eleven Gaps Between Ambition and Results» እና «The Silent Soul»፣ ቀደም ሲል ካተሟቸውና ከፍተኛ አድናቆትን ካተረፉት «ቅን መሪ» እና «ባለ ራዕይ መሪ» ከተሰኙት ድንቅ መጻሕፍቶቻቸው ፣እንዲሁም በአሁኑ ወቅት በገበያ ላይ ከሚገኙት «የትዳር ወግ» ከተሰኘው በጣም ተወዳጅ ከሆነው የአማርኛ ሥራቸው ጋር በአንድነት ለአንባቢዎች የቀረበ የላቀ የዕውቀት ገጸ-በረከት ነው።
#የትዳር_ወግ የፊታችን ሰኞ ይወጣል።የሽፋን ዋጋው 650 ብር ነው።ቀድመው ለሚከፍሉ ደንበኞቻችን ታላቅ ቅናሽ አድርገናል።
የትዳር ወግ የተሰኘ መጽሐፍ ለመውሰድ 500 ብር ብቻ ቀድማችሁ ክፈሉ።2ቱ እንግሊጣ መጻሕፍትም ከኅትመት ሊወጡ ሲሉ ቅናሹ እናሳውቃለን።
CBE
1000499547629
KIFLOM H AND/OR YILEMA TSEGAYE
Screenshot
@orthokiha ላይ ላኩልን።
#አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር_5ኪሎ_ቅድስት_ማርያም_ማኅበረ_ቅዱሳን_ሕንፃ_ግራውዱ_አጠገብ_0988888589_0954838117_ይደውሉ!