ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app

የክርስቶስ ተካፋዮች - Partakers of Christ

89 members
28 August 2026
Z
“እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።” — ናሆም 1፥7
31 August 2026
2 September 2026
ራእይ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ በታላቅም ድምፅ እየጮሁ፦ በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው ለአምላካችንና ለበጉ ማዳን ነው አሉ። ¹¹ መላእክቱም ሁሉ በዙፋኑና በሽማግሌዎቹ በአራቱም እንስሶቹ ዙሪያ ቆመው ነበር፤ በዙፋኑም ፊት በግምባራቸው ተደፉ፥ ለእግዚአብሔርም እየሰገዱ፦ ¹² አሜን፥ በረከትና ክብር ጥበብም ምስጋናም ውዳሴም ኃይልም ብርታትም ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ለአምላካችን ይሁን፤ አሜን አሉ።
Z
Аудио
ይመለሳል_ጌታ_በዜማ_የአምልኮ_ህብረት_የተዘጋጀ_live_worship_ተለቀቀ128k.mp3 · 7.4 MB · click to show
6 September 2026
8 September 2026
ኢሳይያስ 57 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ እርሱም፦ ጥረጉ፥ መንገድን አዘጋጁ፥ ከሕዝቤም መንገድ ዕንቅፋትን አውጡ ይላል። ¹⁵ ለዘላለም የሚኖር ስሙም ቅዱስ የሆነ፥ ከፍ ያለው ልዑል እንዲህ ይላል፦ የተዋረዱትን ሰዎች መንፈስ ሕያው አደርግ ዘንድ፥ የተቀጠቀጠውንም ልብ ሕያው አደርግ ዘንድ፥ የተቀጠቀጠና የተዋረደ መንፈስ ካለው ጋር በከፍታና በተቀደሰ ስፍራ እቀመጣለሁ። ¹⁶ መንፈስም የፈጠርሁትም ነፍስ ከፊቴ እንዳይዝል ለዘላለም አልጣላም፥ ሁልጊዜም አልቈጣም። ¹⁷ ስለ ኃጢአቱ ጥቂት ጊዜ ተቈጥቼ ቀሠፍሁት፥ ፊቴን ሰውሬ ተቈጣሁ፤ እርሱም በልቡ መንገድ እያፈገፈገ ሄደ። ¹⁸ መንገዱን አይቻለሁ እፈውሰውማለሁ፥ እመራውማለሁ፥ ለእርሱና ስለ እርሱም ለሚያለቅሱ መጽናናትን እመልሳለሁ። ¹⁹ የከንፈሮችን ፍሬ እፈጥራለሁ፤ በሩቅም በቅርብም ላለው ሰላም ሰላም ይሁን፥ እፈውሰውማለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር። ²⁰ ክፉዎች ግን እንደሚንቀሳቀስ ባሕር ናቸው፤ ጸጥ ይል ዘንድ አይችልምና፥ ውኆቹም ጭቃና ጕድፍ ያወጣሉና። ²¹ ለክፉዎች ሰላም የላቸውም ይላል አምላኬ።
9 September 2026
Фотография
click to show
Z
እግዚአብሔር ይመስገን ስለነበረን ጊዜ ጌታ ይክበር አገዘን እረዳን ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ
10 September 2026
T
እግዚአብሔር በምህረቱና በፀጋ ጠብቆን ለዚህ ያደረሰን ክብሩ ለእርሱ ይሁን!!! ቀሪዉ ዘመናችሁ እግዚአብሔር በታላቅ ፀጋዉ፣በታላቅ ምእረቱ ናበመገኘቱ ይባርካችሁ!በነገር ሁሉ መከናወንን ይስጣችሁ።
A
እግዚአብሔር እንዴት እንደረዳችሁ ስንገረም ነበረ። በእያንዳንዱ አገልግሎታችሁ እንዴት ተባረክን። ዘመናችሁ ይለምልም፤ ጉልበታችሁ ብዙ ይሁን፣ ዳርቻችሁ ይስፋ! ኑሩልን!🙏
11 September 2026
ኢሳይያስ 43 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ እግዚአብሔር ሰረገላውንና ፈረሱን ሠራዊቱንና አርበኛውን ያወጣል፤ እነርሱ ግን በአንድነት ተኝተዋል፥ አይነሡም፤ ቀርተዋል፥ እንደ ጥዋፍ ኩስታሪም ጠፍተዋል፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ¹⁸ የፊተኛውን ነገር አታስተውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ። ¹⁹ እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለሁ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል፥ እናንተም አታውቁትምን? በምድረ በዳም መንገድን በበረሀም ወንዞችን አደርጋለሁ።
🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
Z
የቅዱስ.ሀያል እግዚአብሔር ልጆች ቅዱሳኑ ሁሉ ህያውና.ዘለአለማዊ ሆኖ በድንቅ ስልጣንና አገዛዙ ተከብሮና ተወዶ ተፈርቶም የሚኖረው አባቴና አምላኬ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ለዘለአለም ያፅናችሁ ተባረኩ አብቡ አፍሩ ቁሙ ሂዱ ሁሉን በሚችለው በክርስቶስ ኢየሱስ ስም አሜን
T
በረከቱ ላንተም እጥፍ ይሁን ተባረክ!!!
F
በመጪው ዓመት እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም። ኢሳ 40:31 በአዲሱ ዓመት ያለፉትን ዓመታት ማመስገን አንርሳ፤ ምክንያቱም ዛሬ እንድንደርስ ያስቻሉን እነሱ ናቸውና! መልካም አዲሰ ዓመት ፍቅሩና ቤ
A
16 September 2026
17 September 2026
Архив по месяцам
Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog