English
Open in Telegram
AAASTU_OFFICIAL

AASTU_OFFICIAL

@pir2011 · channel · Education · indexed since 2026-07-25
25 549subscribers
5 106average post reach
20%ER — reach to subscribers
88posts in 30 days
AASTU_OFFICIAL
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
AASTU Hosts China–Africa Symposium on Green Road Construction October 14, 2026 +++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ Addis Ababa Science and Technology University (AASTU) hosted the “Belt and Road” China–Africa International Symposium on New Technologies for Green Road Construction and Maintenance, bringing together experts from Ethiopia, China, and South Africa to advance sustainable and climate-resilient road infrastructure. In his opening remarks, AASTU President Dr. Asrat Atsedeweyn emphasized that durable, climate-resilient, and sustainable road infrastructure is vital for economic development, particularly in the Global South. He highlighted the university’s commitment to addressing Ethiopia’s infrastructure challenges through international scientific collaboration, research-based solutions thought its Construction Quality and Technology Center of Excellence. Read more www.aastu.edu.et
6 · 5.5K ·
A
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
ከቆሻሻ ውሃ ወደ ዘመናዊ የከተማ ግብርና፦ በሴት ተመራማሪዎች የሚመራው ችግር ፈች የምርምር ስራ በአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ ጥቅምት 04/2019 ዓ.ም ++++++++++++++++++++++++++++++++++++ በከተሞች ፈጣን እድገት ምክንያት የሚፈጠሩ የአካባቢ ጥበቃ እና የምግብ ዋስትና ፈተናዎችን በሳይንስና ቴክኖሎጂ ለመፍታት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሴት ተመራማሪዎች የሚመራ ችግር ፈች የምርምር ስራዎች በመከናወን ላይ ይገኛል። ይህ በኢትዮጵያ ሴት ተመራማሪዎች ማህበር መሪነት በዩኒቨርሲቲው እና በውሃና መሬት ሀብት ማዕከል የገንዘብ ድጋፍ የሚካሄደው ፕሮጀክት ትኩረት ያደረገው ጥቅም ላይ ውሎ የተወገደ (የቆሸሸ) ውሃን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ አክሞ በመጠቀም ምርታማ የከተማ ግብርናን ዕውን ማድረግ ላይ ነው። የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር አሥራት ዓፀደወይን የፕሮጀክቱን ሁለገብ ፋይዳ አስመልክተው እንደገለፁትየአካባቢን ተጨባጭ ችግሮች ለመፍታት የቆሸሸ ውሃን አክሞ መልሶ ጥቅም ላይ ማዋል ሀብትን በአግባቡ ከመጠቀም ባሻገር፣ ለወጣቶች የሥራ ዕድል የሚፈጥር እና ሴቶችን በግንባር ቀደምትነት ተጠቃሚ የሚያደርግ ስትራቴጂካዊ የልማት ስራ ነው ብለዋል። ተጨማሪ ለማንበብ www.aastu.edu.et
4 · 5.9K ·
A
AASTU_OFFICIAL
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
Photo
AASTU Co-Hosts 16th ANIE Annual Conference October 14, 2026 ++++++++++++++++++++++ Addis Ababa Science and Technology University (AASTU) is co-hosting the 16th Annual Conference of the African Network for Internationalization of Education (ANIE), taking place in Addis Ababa from October 14–16, 2026, with participants from over 20 countries. Under the theme “Building Resilient Knowledge Ecosystems in Africa through Stronger Partnerships, Policy Coherence, and Innovation,” the conference promotes African knowledge ownership, international collaboration, and innovation in higher education. In his opening remarks, AASTU President Dr. Asrat Atsedeweyn welcomed participants and highlighted the University’s commitment to internationalization through strategic partnerships, joint research, academic cooperation, and knowledge exchange. He emphasized the importance of sustainable institutional collaboration in addressing shared challenges and promoting innovation in African higher education. Read more www.aastu.edu.et
2 · 5.4K ·
A
AASTU_OFFICIAL
Photo
Photo
Photo
Photo
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመማከርት አባላት እና ኮሚቴ አባላት በተቋማዊ የጥራት ኦዲት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ ጥቅምት 05/2019 ዓ.ም ++++++++++++++++++++++++++++ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በመማር-ማስተማር፣ በምርምር፣ በማህበረሰብ አገልግሎት እንዲሁም በአጠቃላይ የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት የጥራት ባህልን ለማስረጽ በትኩረት እየሰራ ይገኛል። ዩኒቨርሲቲው በትምህርት ፕሮግራሞቹ ዓለም አቀፍ እውቅና (International Accreditation) ያገኘ ከመሆኑም በላይ የISO 9001:2015 የጥራት አስተዳደር ስርዓት (Quality Management System) መስፈርቶችን አሟልቶ የእውቅና ምስክር ወረቀት የተቀበለ ተቋም ነው። ይህንን የተመዘገበ የጥራት ደረጃ አስጠብቆ ለመቀጠል እና በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የሚከናወነውን ተቋማዊ የጥራት ግምገማ በብቃት ለመወጣት የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል።የስልጠናው ዋና ዓላማ ተቋሙ አሁን የሚገኝበትን የጥራት ደረጃ በትክክል ለመገምገም የሚያስችል ግንዛቤ መፍጠር እንዲሁም ወደፊት ለሚከናወኑ የጥራት ማሻሻያ ስራዎች አቅጣጫ መጠቆም እንደሆነ ተገልጿል። ስልጠናው ለዩኒቨርሲቲው የመማክርት አባላት፣ ለዋና ኮሚቴ አባላት እና ለንዑስ ኮሚቴ አባላት የተዘጋጀ ሲሆን ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የኦዲት ባለሙያዎች ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው፡፡
1 · 4.7K ·
A
AASTU_OFFICIAL
Photo
አዲስ የመጽሐፍ ምርቃት እና ፐብሊክ ሌክቸር! ረቡዕ፣ ጥቅምት 11, 2019 ዓ.ም ከቀኑ 7:30 ጀምሮ AASTU ዋና ግቢ፣ የምረቃ አዳራሽ ይህ መርሃ-ግብር የመጽሐፉ የትምህርት አጋር በሆነው በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU) አቅራቢነት የተዘጋጀ ነው። New Book Tour & Public Lecture! Wed, Oct. 21, 2026 1:30 PM AASTU Main Campus, Graduation Hall This event is brought to you in partnership with Addis Ababa Science and Technology University, academic partner of the book launch. #SolomonKassa #BookTour #PublicLecture #AASTU #TechTalkWithSolomon
24 · 3.1K ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count