English
Open in Telegram
QQCAT 2017 Entry

QCAT 2017 Entry

@qcat_2017 · channel · Education · indexed since 2026-09-28
157posts in the index
Channel: 0 subscribers.
Posts a channel publishes as itself are not part of the search index, so reach, ER and post charts may be missing here. Subscribers, growth and citations are counted for every channel. How we count →

About the channel

Key numbers

0
subscribers
Catalog rank: #10 460 819 · #225 564 in category · #35 597 in language

Audience

Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

ቀን፡ 18/01/2019 ዓ.ም ማስታወቂያ ለ፡ ሁሉም የኳንስ ኮሌጅ አየርጤና ካምፓስ የዲግሪ ፕሮግራም ተማሪዎች ጉዳዩ፡ የ3ኛው ተርም ማጠቃለያ ፈተናን እና የክፍያ ሁኔታን ይመለከታል ከመስከረም 26 እስከ 28/2019 ዓ.ም ድረስ የ3ኛው ተርም ማጠቃለያ ፈተና የሚሰጥ መሆኑን እንገልጻለን። ስለሆነም ውድ ተማሪዎቻችን ከወዲሁ አስፈላጊውን የትምህርት ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን…ቀን፡ መስከረም 08/2019 ዓ.ም. ጉዳዩ፡ የውጤት ማወቅንና የሰርተፊኬት (Grade Report) ሕትመትን ይመለከታል ለተማሪዎች በሙሉ ቀደም ሲል በተገለጸው መርሃ-ግብር መሠረት ነገ ቅዳሜ፣ መስከረም 9 ቀን 2019 ዓ.ም. የሰርተፊኬት (Grade Report) መስጫ ቀን ተብሎ የተያዘ መሆኑ ይታወቃል። ሆኖም ግን፣ በካምፓሱ በደረሰው የቁሳቁስ (Material) እጥረት ምክንያት …​ቀን፡ 07/01/2019 ​ለ፡ ሁሉም ተማሪዎች / ወላጆች በሙሉ ​ጉዳዩ፡ በ2019 ዓ.ም. የክፍያ ጭማሪን ስለማሳወቅ ​ተቋማችን ለተማሪዎቻችን የሚሰጠውን የትምህርት አገልግሎት ጥራት ለማሻሻል እና ወቅታዊ የሥራ ማስኬጃ ወጪዎችን ታሳቢ በማድረግ ለ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሁሉም የትምህርት ክፍሎች በሚሰጡ ወርሃ-ክፍያ ላይ በወር 300 ብር ጭማሪ ለማድረግ ወስኗል። ​በዚ…ቀን፡ መስከረም 07/2019 ዓ.ም. ጉዳዩ፡ የ3ኛ ተርም ፋይናል ፈተና እና የ2019 ዓ.ም. 1ኛ ተርም ትምህርት ማስጀመሪያ ቀንን ማሻሻልን ይመለከታል በመስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም. በተላለፈው ማስታወቂያ መሠረት የ3ኛው ተርም ፋይናል ፈተና መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. እንደሚጀመር መገለጹ ይታወቃል። ሆኖም ግን የመስቀል በዓል በመቃረቡ ምክንያት ተማሪዎች ለበዓል ወደ …ቀን፡ 05/01/2019 ዓ.ም ማስታወቂያ ውድ የኮዊንስ ኮሌጅ አየርጤና ካምፓስ ዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ ከመስከረም 11/2019 ዓ.ም ጀምሮ የ3ኛው ተርም ማጠቃለያ ፈተና የሚሰጥ በመሆኑ፣ ውድ ተማሪዎቻችን ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን። በተጨማሪም ተማሪዎች እስከ ነሐሴ ወር 2018 ዓ.ም ድረስ ያለባችሁን ወርሃዊ የትምህርት ክፍያ እንድታጠናቅቁ እንገልጻለን።…03/13/2018 የዕረፍት ጊዜ ማስታወቂያ ለመላው የኩዊንስ ኮሌጅ ማህበረሰብ በሙሉ፦ እንኳን ለ2018 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉን ምክንያት በማድረግ ኮሌጃችን ከጳጉሜ 4 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ዝግ የሚሆን ሲሆን፤ ከመስከረም 6 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑን እንገልጻለን። መልካም በዓል! የ…All posts →

Similar venues — Education

Browse the whole topic «Education» →

Archive by month · 23

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count