Active channel: 11 posts in the index in 30 days, cited by 3 venues all time.
About the channel
Key numbers
0
subscribers
11
posts in 30 days
≈ 0.4 a day
indexed through Oct 17
0
venues cited it in 30 days
3 all time
Catalog rank: #9 133 476 · #34 113 in language
Audience
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
አንድ አንድ ቀኖች ውብ ናቸው፤ ደግሞ unexpected የሆኑ ነገሮች ሲጨመርባቸው ደግሞ woww ነው በቃ... ምን እንደዚህ አስባለሽ አትሉኝም? እችን ምርጥ ልጅ አግቼ... she is so humble፤ ስርዓቷ፣ ሰው ማክበሯ ደስ ሲል! መጽሐፏን የመግዛት እቅድ ነበረኝ፤ በአይኖቼ መጽሐፉን ቤተ-መጽሐፍ ውስጥ እየፈለኩ ራሷን ደራሲቷን ባገኛት ምን ትላላችሁ? 🤔 የፈለጉትን በፈለጉት…እችን ነገር ረስቻት አደለም እሺ በደንብ የተጣራ መረጃ ይኑረኝ ብዬ ነው! አያሳስባቹሁ በሰፊው እናማለን😉I am always proud of myself💪 ሲወድቁ በብዙ አፍሰው ከሚነሱት መሀል ነኝ! 🤔ምን ልላቹሁ ነው ስቶድቁ ልክ እንደተዘራቹ አዝእርት ሁኑ! በበዙ አፍርታቹሁ ከፍ ብላቹሁ ብቀሉ! ፍሬያቹሁ ያጥግብ! ይሄኛውን አይነት መካስ በጣም እወደዋለሁ ወላ ሱስ ሆኖብኛል ከውድቀት በኋላ ያለ አነሳስ ገራሚ ነው! ነው ምላቹሁ!😘አለቃህ ስምህን አበላሽቶ/ተሳስቶ/ ቢጠራህ እና አንተ ብታስተካክለው እንኳን እንደ ንቀት ነው የሚቆጥርብህ😁.....አይ ኮሽታ🙄....ይሄን ጉዳይ በሰፊው አወራቹሀለው ጠብቁኝ 😉 ዛሬ በህገኛው እናማለን🙈😂ፈሪ መሆንን መፍራት!» አንዳንዴ ህልሞቻችን የሚወለዱት ከህመም፣ ከማጣት ወይም ደግሞ ከፍርሃት ይመስለኛል። ዛሬ ግን አንድ እውነታ ላይ ቆሜ ውስጤን አደመጥኩት። ፍላጎቶቼ እና ሀሳቦቼ ከፍርሃት የተቀዱ አለመሆናቸውን ሳረጋግጥ፣ ነቅቼ እየኖርኩ እንደሆነ ተረዳሁ። በተፈጥሮ ውስጥ ጤናማ ፍርሃቶች አሉ። እኔ ግን የምለው አእምሮን አስሮ ባለበት የሚያስቀረውን፣ በድንዛዜ እንድንኖር የሚ…በጣም በትንሹ ማለት ነው...በፍቅረኝነት ጊዜያችሁ ምግብ እያበሰልሽ፣ቤትሽ እየወሰድሽ፣ልብሱን እያጠብሽ፣ቤትሽ ውስጥ ተቀያሪ ልብስ እያኖረ ከመጋባታችሁ በፊት ሚስት እየሆንሽ....ሚስቱ ስትሆኝ ስትጋቡ አንድ ቤት ስትሆኑ ምን ልታደርጊ ነው? ምን ልትኖሪ ነው ማለት ምንድነው ሚስቱ ለመሆን የሚያጓጓሽ? አንተስ? ሁሉንም ሂደት በአንዴ መኖርን መተዋወቅን እንዴት ታዩታላችሁ ማሮቼ? ወይ…All posts →History
Name history
what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
13.10.2026first seen · «ከሳምሪ መጣጥፎች✍️✍️» @samrisileshi
13.01.2025created as «ከሳምሪ መጣጥፎች✍️✍️» · from the venue's own feed
Archive by month · 20
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →