English
Open in Telegram
💒💒ሠላሜነሽ ማርያም ማኀበር 💒

💒ሠላሜነሽ ማርያም ማኀበር 💒

@selamenes · group · News · indexed since 2026-05-22
3 034members
1writing in 30 days
1messages in 30 days
65 786messages in the index
Active group: 1 person wrote in 30 days, audience is stable.

About the group

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖታዊ ትምህርቶች፣ ጸሎትና መንፈሳዊ ውይይቶች።

Description in Telegram

እመቤቴ የነገርኩሽን አደራሽን ለመማር ፋላጎት ያለው ብቻ ይቀላቀል ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሣወቅ በጎነት ነው ኑ እንማማር በተቀደሠው በእግዚአብሄር ቃል!! የማኅበራችን መረሀ ግብሮች💓 💓12:30 የመክፈቻ ጸሎት 💘1:00ሠአት ሥንክሣር 💔2:00ሠአት-12:00 ትምህርት የምንማማርበት መሀል ለይ ማመሥገን መዘመር ይቻላል 💓1:00ሠአት-3:00ከተማርነው ጥያቄ 3:00 የመዝጊያ ጸሎት😍
ID1156848738

Key numbers

3 034
members
24 h±0
7 days±0
30 days−20
1
messages in 30 days
≈ 0 a day
indexed through Oct 4
1
writing in 30 days
Catalog rank: #2 303 155 · #89 514 in category · #12 638 in language

Audience

Members 3,034

history since 2026-09-29
2026-09-292026-11-03
07 days
−2030 days
Is this your group? Show its statisticsA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በሃይማኖት ብትኖሩ ራሳችሁን መርምሩ ሲል ትኩረታችን በሌሎች ሰዎች ስሕተትና ድክመት ላይ ከመሆኑ በፊት ወደ ራሳችን እንድንመለከት ነው አሁን ላይ ይህንን ችግር ይስተዋላል ቄሱ ያደርግ የለ ...ወዘተረፍ ይህ እኛን አይወክለንም። ብዙ ጊዜ የሌላውን ሰው መንፈሳዊ ሕይወት መገምገም ይቀናናል የራሳችንን መውደቅና መነሳት ግን አንከታተልም። እውነቴን ነው ከይስሙ…🍋🍋ቈላስይስ ላይ የተጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ክፍል 3🍋🍋 🍊፩. ቈላ.3፥18 ሚስቶች ሆይ ለጌታ እንደሚገባ ለባሎቻችሁ ተገዙ ሲል ምን ማለት ነው? መልስ፦ ለጌታ በፍቅር መገዛት ሰማያዊ ዋጋ እንዳለው ሁሉ ሴቶችም ለባሎቻቸው በፍቅር ቢገዙ በምድር ደስተኛ ሕይወትን በሰማይ ዘለዓለማዊ ሕይወትን ያገኛሉ ማለት ነው። ይህ መገዛት የፍቅር እንጂ የማስገደድ ወይም የባርነት አይደለም። …#Diqqat #Tezkor 🔥 Kuniga 300-600 ming soʻmlik kunlik ishlar ro'yxatini ko'rish👇 👩🏻 АЁЛЛАР УЧУН 👨🏻 ЕРКАКЛАР УЧУН 🔥 Oyligi 22.000.000 milliongacha boʻlgan vakansiyalar ro'yxatini ko'rish👇 👩🏻 АЁЛЛАР УЧУН 👨🏻 ЕРКАКЛАР УЧУН 👆👆👆👆👆👆👆👆 Ish o'rinlari…🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼"ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ" 🌼🌼🌼🌼🌼"በቸርነትህ አመታትን ታቀዳጃለህ 🌼ምድረበዳው ሰብልን ይጠግባል" 🌼 🌼🌼🌼 መዝ ፷፦፲፩ / 65:-11/ እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቋስ በሠላም አሸጋገራችሁ። 🌼🌼🌼 አዲሱ ዓመት 🌼 የሰላም 🌼የጤና🌼 የፍቅር🌼የአንድነት🌼 በዓል ይሁንልን 🌼🌼🌼መልካም በዓል ይሁንላችሁ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼የብዙዎቻችንን መንፈሳዊ ማንነት በጥልቀት የሚገልጥ፣ የልባችንን ስውር ገጽታ የሚያወጣ ታላቅ መስተዋት ነው። በሰው ፊት በሃይማኖተኝነት፣ በመልካም ወሬ፣ በማኅበራዊ ክብርና በበጎ ልማድ "ቅጠል" ተሸፍነን እንታይ ይሆናል፤ ነገር ግን ሁሉን በሚያይ በአምላክ ፊት ከቅጠሉ በስተጀርባ ያለው የነፍሳችን እውነተኛ ማንነት ምንድን ነው? የሰው ልጅ ትልቁ መንፈሳዊ ውድቀት የሚጀምረው ራሱን …ሐበሻ እኮ online ስራ ሲባል ሁሌ ውስጡ ያሳመነው ፌክ በሚል ነው ቢያንስ ስራው ምንድነው ብለህ ጠይቅስ ያለኸው በdigital ዘመን ነው ። ​💡 ስማርት ስልክህን ተጠቅመህ ተጨማሪ ገቢ መፍጠር የምትፈልግ ንቁ ሰው ነህ? ያለ ምንም መነሻ ክፍያ ($0 Investment)፣ በትርፍ ጊዜህ ብቻ የሚሰራ እውነተኛ የኦንላይን ስራ ዝግጁ ነው። ቴክኖሎጂውን ተጠቅመህ ራስህን ለመለወጥ እ…All posts →

Similar venues — Christianity

Browse the whole topic «Christianity» →

Archive by month · 101

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count