English
Open in Telegram
EEthio Softwares & Tech

Ethio Softwares & Tech

@software_technology · channel · Tech · indexed since 2026-07-30
859subscribers
1 659posts in the index
Cryptocurrency እንዴት ሊኖረኝ ይችላል? ይህን ገንዘብ ለማግኘት Mining ማድረግን ይጠይቃል (በኢንተርኔት)። ለምሳሌ ወርቅን የመሰሉ ማእድናትን ከመሬት ቆፍረን እንደምናገኛቸው ሁሉ Cryptocurrencyም ከኢንተርኔቱ አለም ይቆፈራል( mining ይደረጋል)።ይሄ የ21ኛው ክፍለዘመን ምጥቀት (advancement) ነው።እናም አንድ ሰው mine ለማድረግ ወይ በዚህ ጠለቅ ያለ እውቀት ሊያስፈልገው ይገባል፤ አልያም ደሞ በስራው ላይ ላሉ ባለሙያዎች ከፍሎ mine ማስደረግ ይችላል።ነገር ግን እነዚህ ሁለቱ መንገዶች ብዙውን ጊዜ ድካምም አላቸው፣ሰፊ ግብአት(resource) ይጠይቃሉ፣ ብሎም ለአጭበርባሪዎች ያጋልጣሉ። ነገር ግን ቴክኖሎጂው እየተሻሻለ በመጣ ቁጥር ለሰዎች አጠቃቀም ቀላል ምቹ እና ቀላል የሆኑ ዘዴዎችም እየተፈጠሩ መተዋል። ለምሳሌ mine ማድረጊያ እንዲሆን develop ተደርጎ ለተጠቃሚ የቀረበው Pi network የተባለ የስልክ መተግበሪያ(application) ትልቅ ትኩረት ያገኘው ነው። መተግበሪያው ከተለቀቀ አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ወደ 4ሚልየን ሰዎች ወደ ስልካቸው አውርደው Cryptocurrency mine እያደረጉበት ነው። መተግበሪያው እንደ ፌስቡል እና ቴሌግራም ለመጠቀም በጣም ቀላል፣ባትሪ የማይበላ እና ገንዘብንም የማይወስድ መሆኑ አይን ውስጥ ከቶታል።ከሁሉ በላይ ደሞ mining ስራውን ለመስራት እኛ online እንድንሆን አለመጠበቁ ሌላው ደረጃውን ከፍ ያደረገለት ነው። አሁን ላይ አፕሊኬሽኑ እያመረተ ያለው የcryptocurrency አይነት Pi ይባላል።ከቢትኮይን እና ከሌሎቹ ጋ ሲነጻጸር ዋጋው ኢምንት ቢሆንም ግን ገበያውን ሰብሮ የገባበት መንገድ ከረንሲው ባጭር ጊዜ ውስጥ ማርኬቱ ውስጥ ውድ ዋጋ (value) ያስገኘዋል ብለዋል ባለሙያዎች።እነ ቢትኮይን እና ኢቱሪየምን mine ለማድረግ እንደ air fan, computer, strong wifi,complex system የሚጠይቅ ሲሆን "ፓይ Pi" ግን አንድ የስልክ መተግበሪያ ስልክ ላይ አውርዶ መጠቀምን ብቻ ነው የሚጠይቀው። መተግበሪያውን ካወረዱ በኋላ install አድርገው እንዳበቁ ያለውን የአሰራር ቅደም ተከተል ባጭሩ እና በቀላሉ ራሱ ይመራናል።ከዛም እኛ ከተመዘገብና mine ማድረግ ከጨመርን በየ24 ሰአት አንድ ጊዜ ብቻ በመክፈት እና " mine" የሚለውን ምልክት ነክተን መተግበሪያው ስራውን እንደጀመረ እኛ ዳታውን አጥፍተን ስልካችንን መዝጋትም እንችላለን።መተግበሪያው online ባለው server አማካኝነት 24 ሰአት mine ያደርጋል። መተግበሪያው google play, vidmate apps እና የመሳሰሉት ላይ በነጻ ይገኛል። #ሼር @software_technology
17 · 3.3K ·
Photo
ለሄልዚ ጁስ ቤት የሰራነው ሎጎ ከወደዳችሁት👍 ካልወደዳችሁት👎 ቻናላችንን ለመቀላቀል ከስር ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ 👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEZoSszSVmyF5tOqsQ ለእርሶም እንዲሰራልዎ ከፈለጉ 📞0967332384 📞0919845355 ይደውሉ😎😎😎
3K ·
ስንቶቻችን የ technology abbreviatios እናቃቸዋለን🤔🤔 👇 እስቲ ለዛሬ የተወሰኑትን እንያቸው..👇 *The most important words* 1.*PAN* - permanent account number. 2. *PDF* - portable document format. 3. *SIM* - Subscriber Identity Module. 4. *ATM* - Automated Teller machine. 5. *IFSC* - Indian Financial System Code. 6. *FSSAI(Fssai)* - Food Safety & Standards Authority of India. 7. *Wi-Fi* - Wireless fidelity. 8. *GOOGLE* - Global Organization Of Oriented Group Language Of Earth. 9. *YAHOO* - Yet Another Hierarchical Officious Oracle. 10. *WINDOW* - Wide Interactive Network Development for Office work Solution. 11. *COMPUTER* - Common Oriented Machine. Particularly United and used under Technical and Educational Research. 12. *VIRUS* - Vital Information Resources Under Siege. 13. *UMTS* - Universal Mobile Telecommunications System. 14. *AMOLED* - Active-matrix organic light-emitting diode. 15. *OLED* - Organic light-emitting diode. 16. *IMEI* - International Mobile Equipment Identity. 17. *ESN* - Electronic Serial Number. 18. *UPS* - Uninterruptible power supply. 19. *HDMI* - High -Definition Multimedia Interface. 20. *VPN* - Virtual private network. 21. *APN* - Access Point Name. 22. *LED* - Light emitting diode. 23. *DLNA* - Digital Living Network Alliance. 24. *RAM* - Random access memory. 25. *ROM* - Read only memory. 26. *VGA* - Video Graphics Array. 27. *QVGA* - Quarter Video Graphics Array. 28. *WVGA* - Wide video graphics array. 29. *WXGA* - Widescreen Extended Graphics Array. 30. *USB* - Universal serial Bus. 🙏መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።🙏 ******** 👨‍💻ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው::👩‍💻 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ😁
51 · 3.9K ·
Link
click to show
ቴሌግራሜ 🤔ምን-አልባት🤔 hack ተደርጎብኝ ይሆን እንዴ ብለው ይሰጋሉ❓ 👇መፍትሄው ቀላል ነው👇 👉Telegram እንደ whatsapp,viber,imo...ሁሉ በጣም በቀላሉ በ "sms-based verification process" ብቻ ⚙hack ሊደረግ ይችላል!!! 🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂ ❗ግን ደሞ ትንሽ ከፍ ካለም❓ ሌሎችም hack ማድረጊያ አፕሊኬሽኖች አሉ። ማለትም desktop app android app አሉ። 👇🤷‍♂ ለሱም ቀላል ነው🤷‍♂ 👇 እናም በነዚህ የሀኪንግ አይነቶች አካውንታቹ ሌላ ስልክ 📱ላይ ወይም ሌላ pc 💻ላይ ሊኖር ይችላል"!!!!! 👉ሆኖም ይህ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ አሁን step by step ተከታተሉኝ!!!!👇 📲 Telegram ትገባላቹ 👇 setting ከዛ👇 👇 privecy and security ከዛ 👇 active session ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ በቀላሉ ማወቅ ትችላላቹ ማለት ነው!!! ማንነቱንስ🤔🤔 ካላቹኝ በinbox እነግራቹሀለው!!! እዚህ ጋር ልብ እንድትሉ የምፈልገው ነገር 👇👇👇👇 እራሳቹም በሌላ የቴሌግራም አፕ ከገባቹ እራሱን ደግሞ ያመጣላቹዋል እያያቹ እየመረጣቹ 👉Terminate all other sessions ክሊክ ማረግ ነው!!! 👇👇ይህም ሲሆን👇👇 ምንዐልባት በሌላ ስልክ የእናንተን አካውንት የሚጠቀም ሰው ካለ ወዲያውኑ remove ያደርገዋል ማለት ነው። ♨️♨️♨️♨️♨️♨️♨️ አሪፍ መረጃ እንዳገኛችሁ ተስፋ አረጋለው!!! 🙏እባካቹ ለኔ ብርታት ስትሉ ብትችሉ ለወዳጆቻቹ #ሼር አርጉልኝ እንጂ copy እያረጋቹ ባለቤትነት አትንፈጉኝ😢😢😢🙏🙏🙏🙏 👇ለማነኛውም አስተያየት👇 ጥያቄ @electronics_maintenance 📱 0933597487 📱
16 · 4.8K ·
E
👇📱👇ሞባይል ነክ መረጃ‼👇 /ሩት_Root ምን ማለት ነው? /ሩት_root ምንድነው ጥቅሙ? 👆ይህ ከናንተው በብዛት ከሚተጠየቁ ጥያቄዎች መካከል አንዱ ነው። ‼‼ROOT‼‼ አንድን ስልክ, ታብ, ወይም ሌላ ዲቫይስን #ሩት ማድረግ ማለት ያን device ከካምፓኒው ቁጥጥር ነፃ ማድረግ ማለት ነው። ✅ ምን ጥቅም አለው ? ✍ ስልኮ ሩት ሲሆን የ ስልኩ cpu ከመጠን በላይ ስለሚሞቅ የ ስልኩ ፍጥነት ከበፊቱ በላይ ይጨምራል። ✍ አንድን ስልክ ሩት ስናደርግ ስልኩን የሰራው company ለእኛ ከሰጠን ማንኛዉም የአጠቃቀም ገደብ አልፈን ስልኩ ን እንደፈለግን መጠቀም እንችላለን። ✍ ካምፓኒው እንዲጫኑ የማይፈቅዳቸውን apps access ማድረግ እንችላለን ። ✍ስልኩን ስንገዛው ተጭነው የሚመጡትን ሲስተም አፖች ማጥፋት እንችላለን። ‼ ጉዳቶቹ 👉 ስልኩን ከሰራው ካምፓኒ ነፃ እስካደረግነው ድረስ ስለስልኩ security ማስተማመኛ የለንም ይህ ማለት ስልኩ በቫይረስ የመጠቃት እድሉ የሰፋ ነው። ⚠️ ከኢትዮጵያ ውጪ ለሆናችሁ አብዛኞቹ ሀገራት ስልክዎትን ሩት ማድረግን ቢፈቅዱም በአንዳንድ ሀገራት በወንጀል ያስጠይቃል። ⚠️ስልክዎት በተለይ ሀይኮፒ ስልክ ከሆነ ሩት ባያደርጉ ይመረጣል። ❓❓ጥያቄያቹ መልስ እዳገኘ ተስፋ አደርጋለው🤷‍♂🤷‍♂። #ሼር #ከሚዲያ @software_technology @software_technology
15 · 4K ·
Ethio Softwares & Tech
❓ማነው ይህንን ቻናል በ1 ሳምንት ዉስጥ ወደ 2000 ሰብስክራይበር የሚያደርሰው።
1 · 3.8K ·
✋✋ሰላም 🙏🙏 እስኪ አንዳንድ ነገሮችን ለመለየት ለመፈለግና ለማወቅ የሚጠቅሙ አፕሊኬሽኖች ልጠቁማቹ!! 1. በፎቶ ሾፕ የተቀናበረ ወይም ሀሰተኛ ፎቶ ለመለየት የሚያገለግል አፕሊኬሽን ✅Photo identifier 2.በሞባይል ስልክ ላይ የሚገኝ እና መታየት ያልቻለን ፋይል ለመፈለግ ✅File Hide expert 3.ከአንድ አካባቢ ወደ ሌላ አካባቢ ለመጓዝ እና ቀድመው የእርቀት መጠኑን ለማወቅ ✅Distance from me 4. አለም ላይ የሚገኘውን የአየር ሁኔታ በተጨማሪም ቀን እና ምሽት የሆኑ ሀገሮች ለመለየት ✅Global Climates 5. አለም ላይ የሚገኙ ታዋቂ የዜና ምንጮችን በአንድ ላይ ለማግኘት ✅Quick World News 6.የአትዮጵያን ቴሌቪዠን ጣቢያዋች በአንድ ላይ ለማግኘት ✅Ethio Tv 7 የአትዮጵያን አንዳንድ ጋዜጣዎች ለማንበብ ✅Ethio newspapers 8.ሶሻል ሚዲያዎችን በአንድ ላይ ለማግኘት ✅Anita iit 9.ሀሉንም ኢሜሎች በአንድ ላይ ✅Email king 10.በቅናሽ ዋጋ የአውሮፕላን ትኬቶችን ለማወቅ ✅Cf Cheap flights ለማነኛውም ጥያቄ 👉 @zaknaz @software_technology @software_technology
47 · 4.9K ·
File
io.faceapp_2366.apk · 12.4 MB · click to show
File
Hotspot Shield Free VPN Proxy v6.9.4 Mod Lite.apk · 8.0 MB · click to show
♐️Faceapp ሲያረጁ ምን እንደሚመስሉ ማወቅ ከፈለጋቹ ይህን አፕ አውርዳቹ ይመልከቱ። @software_technology @software_technology
48 · 4.8K ·
E
File
CORONET HD RECIVER NEW SW FOR OSN.bin · 4.0 MB · click to show
👆 ይሔ የ CORONET HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 የYES PACKAGE እና OSN ቻነሎች በደንብ ይከፍታል 🔥 ቻነል እየረሳ የሚያስቸግረውን ቀርፈነዋል 🔥 በBiss Key የተዘጉትን ቻነሎች ይከፍታል 🔥 New Menu Style 🔥 New Boot Logo 👁ማሳሰቢያ👁 ሶፍትዌሩን download ካደረጋችሁ በሗላ Save to download ብላችሁ ስላካችሁ ውስጥ download የሚለው ፎልደር ውስጥ ነው ሶፍትዌሩን የምታገኙት በተጨማሪም ረሲቨራችሁ ላይ ስትጭኑት All ማድረጋችሁን እንዳትረሱ። @software_technology @software_technology
32 · 5.4K ·
Ethio Softwares & Tech
❤️ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁልን። ቻናሉ ላይ የሚለቀቁ ነገሮች ከተመቻችሁ #ሼር እንድታደርጉልን በትህትና እንጠይቃለን።🙏🙏🙏🙏
3 · 4.6K ·
ጥያቄ እና አስተያየት ካላችሁ እስከ ምሽቱ 3 ሰአት አለው።
1 · 4.6K ·
Used projector ያለው ካለ በውስጥ መስመር ያናግረኝ።
4.7K ·
Photo
5 Different Types of Logo Designs ⚠️የሎጎ ችሎታ ያላችሁ ለዚህ ቻናል ሎጎ እንድሰሩለት ጠይቀን ነበር። ቶሎ ሰርታችሁ ላኩልን።
7 · 5K ·
🔥እንዴት ከስልካችን ላይ ዳታ ባካፕ መያዝ እንችላለን(how to backup data) 1⃣ ለባካፕ የሚጠቅሙንን ሶፍትዌሮች በኮምፒዉተራችን ላይ ኢንስታል ማድረግ ለዚህም የምንጠቀማቸዉ ሶፍትዌሮች ❇️ SYNCIOS - ለ ios እንዲሁም ለandroid ስልኮች ይሰራል ❇️ HISUITE - ለANDROID ስልኮች ብቻ የሚያገለግል ነዉ። 💢ሁለቱንም ሶፍትዌሮች ከታች ለቃቸዋለዉ 2⃣ የስልካችንን connection MTP ላይ ማድረግ 3⃣ USB DEBUGGING ማብራት ይሄንን ለማድረግ 🚶 👉setting --->dev.options --->about phone (7 times)ከነካን በኋላ 👉setting --->dev.options ---> debbugging on ማድረግ 4⃣ ስልካችንን በኬብል አገናኝተን (video,photo,contacts,file) የመሳሰሉትን ባካፕ መያዝ እንችላለን። 🖍ምንም ዓይነት ጥያቄና እንዲሁም አስተያየት ካልዎት @electronics_maintenance
28 · 5.1K ·
📵📵📵📵📵📵📵📵📵📵📵📵 📵ስልካችንን hard reset ስናደርግ መጠንቀቅ ያለብን ነጥቦች♨️ ✅1ኛ ስልካችን ቢያንስ ከ 30% በላይ ቻርጅ ሊኖረዉ ይገባል። ምክንያቱም ስልኩ process እያደረገ በመሃል ላይ ቻርጀሩ ቢቋረጥ ስልኩ ሙሉ ለሙሉ damage ሊሆን ይችላል። ✅2ኛ ስልኩ recovery ዉስጥ ከገባ ቡሃላ በጥንቃቄ ነዉ መጠቀም የሚኖርብን ።🚫 በፍፁም የማናዉቀዉን በተን መንካት የለብንም። ✅3ኛ እና ዋነኛው ደሞ ስልኩ frp(google account) off ማድረግ ይኖርብናል። 💠FRP እንዴት ማጥፋት ይቻላል ሁሉም ስልክ frp ላይኖረዉ ይችላል። ይሄንንም ማወቅ የምንችለዉ ስልኩ recovery mode ዉስጥ ከገባ ቡሃላ ከተዘረዘሩት ዝርዝሮች ዉስጥ frp የሚል መፈለግ ከሌለ ችግር የለዉም ካለዉ ግን [frp_off] መሆኑን ማረጋገጥ ይኖርባችኋል። 💤 ካልሆነ ግን ለማጥፍት በጣም ያደክማል። ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ_______😜 እነዚህን ካረጋገጥን ቡሃላ hard reset ማድረግ እንችላለን ማለት ነዉ። 🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ🙏🙏🙏 Join here 👇👇 @software_technology @software_technology
31 · 6.4K ·
E
💦 ስለ BOX ምን ያህል ያዉቃሉ 💦 ቦክስ(BOX)ትንሽዬ ከፍላሽ እስከ HARD DISK የሚያክል ፤ ለስልክ የሶፍትዌር ጥገና የምንጠቀምበት ነዉ። አለማችን ላይ ከ1000 በላይ የሚሆኑ የቦክስ ዓይነቶች አሉ። ነገር ግን እኛ ለመስራት ከምንጠቀምባቸው አሪፍ አሪፎቹንና ለምን ስልክ እንደሚጠቅሙ ልንገራችሁ። 1. Z3X BOX ይህ bOX Samsung ስልክ ባለበት ሁሉ የአለማችን ክፍል ላይ በዋናነት የምንጠቀምበት የቦክሰ ዓይነት ሲሆን የሁሉንም የ Samsung ስልኮችን ሞዴል በዉስጡ ይይዛል። 🔥 ለምሳሌ ከድሮ ሞዴሎች Samsung N7000, N7005, N7100, N7105, N8000, N8010, N8013, N8020, P1000, P1010, P3100, P3110, P5100, P5110, P6200, P6201, P6210, P6211, P6800, P6810, P7100, P7500, P7501, P7511 ጀምሮ እስከ A117, A127, A137, A167, A177, A226, A227, A237, A401, A411, A412, A437, A501, A551, A561, A637, A657, A701, A706, A707, A711, A717, A727, A736, A737, A746, A747, A747N, A766, A767, A777, A797, A801, A811, A817, A821, A827, A836, A837, A847, A867, A877, A885, A886, A887, A897, A927, A927 ,S8... እና በየጊዜዉ አፕዴት እያረገ አዳዲስ ሞዴሎችን እያካተተ ይሄዳል። 2. VOLCANO BOX ይህ ቦክስ ለሁሉም የቺና ስልኮች ማለትም ፤ cpu ዓይነታቸዉ MTK, Infineon, SPD, Infineon, ADI, MSTAR ለሆኑት ሁሉ Read, Write, Flash, Auto-Format, Safe-Format, Custom-Format, NV Backup, Import, Export PhoneBook, Repair, Signal, Decrypt Barcode, Software, USB Read/Write, Repair invalid IMEI ለማድረግ የሚጠቅም ቦክስ ሲሆን በዚ ሰዓት ላይ ብዙም ተጠቃሚ የለዉም። ምክንያቱም Cracked የሆኑ እሱን መተካት የሚችሉ ቱሎች ስለመጡ ብዙም ተጠቃሚ የለዉም። 3. Turbo box ቱርቦ ቦክስ የብዙ ዓይነት ስልኮችን ማለትም Samsung, Nokia, LG እና Sony Ericsson የመሳሰሉትን ሶፍትዌር ስራዎች ለመስራት የሚጠቅም አሪፍ ቦክስ ነዉ። ቢሆንም ግን አገራችን ላይ ብዙም ተጠቃሚ የለዉም። 4. MIRACLE BOX ይሄኛዉ ብዙ ያገራችን እንዲሁም በአለም ላይም ብዙ የሞባይል ቴክኒሽያኖች የሚጠቀሙበት አሪፍ ቦክስ ነዉ። ይህ ቦክስ የብዙ አይነት ስልኮችን ማለትም MTK, SPD, CDMA, Qualcomm, LG, Mstar, CoolSand, RDA, Android, Samsung, huawei, Blackberry, HTC, Nokia እና የመሳሰሉትን Write, Flash, Auto-Format, Safe-Format, Custom-Format, NV Backup, import, Export PhoneBook, Repair, Signal, Decrypt Barcode, Software, USB Read/Write, Repair invalid IMEI እና የፈለጉትን ነገር ለማድረግ የሚጠቅም በጣም ተወዳጅ ቦክስ ነዉ። 5. NCK DONGLE የጊዜዉ ምርጥ ቦክስ ነዉ።👍 የብዙዎችን ስልኮች የሶፍትዌር ስራ ለመስራት በጣም ጠቃሚ ቦክስ ሲሆን፤ የሶፍትዌር ሰራተኞች በጣም ይወዱታል አሁን እየመጡ ላሉ ስልኮችና አሪፍ የሚባሉትን ስልኮች ፅድት አድርጎ የሚሰራ ነዉ… Read in full →
42 · 8.3K ·
Ethio Softwares & Tech
File
LEG M18HD_H14_N24new_dolby_20201012 ©Sebrisat.com.bin · 4.0 MB · click to show
🔥LEG H14,M18,N24 17_10_20 አዲስ Software ዛሬ የተለቀቀ። -Gshare plus ላይ Connect active server fail የሚለው ተስተካክሏል። -በጣም አሪፍ የሆነ የGshare+ Stability አለው። -
9 · 7.4K ·
E
​​​​በቅርብ የገባው አዲስ የኳስ ቻናል አ0ur TV አሰራር እና ዝርዝር መረጃ። አማራጭ 1) መጀመሪያ Arabsat 26°𝐄 እንሰራለን ይህ ማለት ከናይልሳት ወደ ቀኝ ማለት ከዲሹ ኋላ መሆን ከዛ ትንሽ ከፍ ማድረግ ነው። በዚህ TP መስራት ይችላሉ። 11919/H/27500! በላይኛው Frequency ኳሊቲ ከመጣክዎ በኋላ በቀጥታ ሰሃኑን ትንሽ ከፍ ቀጥሎ ወደ ግረሰ ትንሽ ከፍ በማረግ ይህንን TP 11092 H/V 30000 በመጠቀም በትንሹ Eurostar ሪሲቨር (ማንኛውም Digital finder) Quality 20 ድረስ ይመጣልናል lock እስከምል መጠበቅ የለብንም lock አይልም ከዛ አ0uR TV በ 11015 𝐕 30000 HD ሪሲቨር ላይ መሙላት ብቻ ነው። አማራጭ 2) በቅድሚያ DSTV 12245/H/27500 ወደ ደቡብ አቅጣጫ ዲሹን በደንብ ቀና አርገን እንሰራለን። ይህ Quality ከመጣልን በኋላ ሰሀኑን ትንሽ ወደ መሬት ዝቅ እና ወደ ግራ ትንሽ ዝቅ እናረገዋለን። ⚠ቻናሉን በምትሰሩበት ወቅት ትንሽ Quality መጣ ጠፋ ስለሙል በእርጋታ ብትሞክሩ እላለው። ▶በየትኛውም HD ሪሲቨር ይገባል!! ▶በአሁን ሠአት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግን እና የ ሀገር ጨዋታዎችን በEnglish commentator እያስተላለፈ ይገኛል። ስለ ቻናሉ ቆይታ የሚታወቅ ነገር የለም ቢሆንም ግን እስኪዘጋ ተጠቀሙበት። Satellite ኢንተelsat 32 28°E የቻናል ስም - አour ቲቪ Transponder- 11015 V 30000 መልካም ቀን | ጥያቄ ካላቹ
47 · 9.5K ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count