sarina school grade 6
የ2ኛውን መንፈቀ ዓመት ማጠቃለያ የምንፈትነው እስከ ሰኔ ወር ያለውን የወርሀዊ ክፍያ# የማጠናከሪያ ት/ት ክፍያ# የሠርቪስ ክፍያ ያጠናቀቁትን ብቻ ስለሆነ ክፍየዎችን ያላጠናቀቃችሁ ከወዲሁ ትኩረት ሰጥታችሁ እንድታጠናቅቁ በጥብቅ እናሳስባለን።
100 · 📣 ሣሪና ት/ቤት
🚨 ጥብቅ ማሣሠቢያ ለወላጆች! 🚨
ክቡራን ወላጆች/አሳዳጊዎች፤
💵 ወርሃዊ የትምህርት ክፍያ
🚌 የሰርቪስ ክፍያ
📚 የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ
ላላጠናቀቁ ተማሪዎች የፈተና ወረቀት የማይመለስ እና ሰርተፊኬት የማይሰራ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን።
ስለሆነም እስካሁን ክፍያዎችን ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች ነገ አርብ እና ቅዳሜ እንድታጠናቅቁ በጥብቅ እናሳስባለን።
እናመሰግናለን! 🙏
1 · 121 · Photo
148 · sarina school grade 6
ከ4ኛ- 6ኛ ክፍል የክረምት ት/ት
የት/ጊዜ ከሐምሌ 06 - ነሐሴ 15 ከጠዋቱ 2፡30 - 6፡30
ፓኬጅ 1( አጠቃላይ ክፍያ 1600 ብር)
- እንግሊዝኛ ሰዋሰዉ (English Grammar)
- እግሊዝኛ ንግግር (English spoken)
- ሳይንስ (Science)
- ሂሳብ(Maths)
- Computer
- ቴኳንዶ፣ እግር ኳስ፣ ኤሮቢክስ
ፓኬጅ 2 ( አጠቃላይ ክፍያ 1400 ብር)
- እግሊዝኛ ንግግር (English spoken)
- ሂሳብ
- ቴኳንዶ፣ እግር ኳስ፣ ኤሮቢክስ
161 · Photo
213 · sarina school grade 6
የክፍል ውጤት መግለጫ ካርዳችሁን እስከ ዓርብ ሐምሌ 17 (ከጠዋቱ 3:00-6:00) ባለው ጊዜ ብቻ እንድትወስዱ እናሳስባለን።
173 · sarina school grade 6
ማስታወቂያ ለወላጆች
ጉዳዩ፡ የመማሪያ መጻሕፍት ክፍያን ይመለከታል
ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎችን መማሪያ መጻሕፍት ከሚመለከተው አካል የምናመጣው ዓርብ ነሐሴ 08/2018 ዓ.ም በመሆኑ፣ ወላጆች እስከ ሐሙስ ነሐሴ 07 እስከ ቀኑ 7:30 ባለው ጊዜ ውስጥ በአፀደ ሕፃናት ወይም በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአካል በመገኘት ክፍያውን እንድትፈጽሙ በጥብቅ እናሳስባለን።
የመጨረሻ የክፍያ ቀን፡ ሐሙስ (እስከ ቀኑ 7:30)
የመክፈያ ቦታ፡ በአፀደ ሕፃናት ወይም በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት (በአካል በመገኘት)
159 · sarina school grade 6
ማሣሠቢያ ለወላጆች
የመፅሐፍት ክፍያ የከፈላችሁ ወላጆች መፅሐፍቱን ስላመጣን ከሰኞ ነሐሴ 11- ዕሮብ ነሐሴ 13 ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 7:00 ባለው ጊዜ በ1ኛ ደረጃ ት/ቤት በመገኘት እንድትወስዱ እናሳስባለን።
121 · sarina school grade 6
በመጀመሪያው ዙር የመፅሐፍት ክፍያ ሳትከፍሉ የቀራችሁ ወላጆች እስከ ዕሮብ ነሐሴ 20 ድረስ በ1ኛ ደረጃ ወይም በአፀደ ህፃናት ት/ቤት ከ 2:30 - 7:00 ባለው ጊዜ በአካል በመገኘት እንድትከፍሉ እናሳስባለን
110 · sarina school grade 6
ከ5ኛ እስከ 8ኛ ክፍል የተወሰኑ መማሪያ መፅሐፍት በት/ቤቱ ስላመጣን ዛሬ ነሐሴ 14 እና ነገ ነሐሴ 15 ክፍያ ፈፅማችሁ ወዲያው መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን።
119 · sarina school grade 6
ለሣሪና ት/ቤት ቤተሰቦች
በቅድሚያ እንኳን ከዘመን ዘመን በሰላምና በጤና አሸጋገረን እያልን ከፊታችን ማክሰኞ መስከረም 05/2019 ዓ.ም ጀምሮ የመማር ማስተማር ስራ በይፋ የሚጀመር ይሆናል።በመሆኑም
*ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ከማክሰኞ መስከረም 05 /2019 ዓ.ም ጀምሮ የመማር ማስተማር ስራ በተጠናከረ ሁኔታ የሚሰጥ ሲሆን እስከ አርብ መስከረም 08/2019 ዓ.ም ብቻ ትምህርት የሚሰጠው በግማሽ ቀን እስከ 6፡30 ነው።
* ተማሪዎች የዓመቱን ትምህርት ሲጀምሩ የተሟላ የጽህፈት መሳሪያ እና መደበኛ የደንብ ልብስ አሟልተው መገኘት ያለባቸው መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ!
2 · 88 · sarina school grade 6
መደበኛው ትምህርት ነገ ማክሰኞ እንደሚጀመር ይታወቃል።
የሰርቪስ ትራንስፖርትም ነገ ስለሚጀምሩ በቦታችሁ ሆናችሁ እንድትጠባበቁ እናሳስባለን
68 · ለሠርቪስ ተጠቃሚ ተማሪዎች
1. መነሻችሁ 24,22,ሴንትራል ሸዋ , ሲግናል ,ባልደራስ ,ሱመያ መስጊድ አከባቢ, ኬብሮን ፋርማሲ (የቀድሞ ቤክማ) = 251946415671 በመደወል አሽከርካሪውን ማግኘት ይቻላል በፊት ሃይገር ሠርቪስ ስትጠቀሙ የነበራችሁም በራሱ ትቀጥላላችሁ።
2. መነሻችሁ ሾላ በግ ተራ ቤክማ ዳቦ, የኛ ክሊኒክ, ቡና ባንክ ቹቹ ሜዳ, ወጣቶች ማዕከል አበቤ ሡቅ , ኬንያ ኤምባሲ , ሾላ ፖሊስ ጣቢያ , መሶብ ሀበሻ , ሾላ ቄጤማ ተራ,ሚስተር ብርሃኑ አብሮ በመሆን ያስተባብራል
የሚስተር ብሬ ስልክ : 0947006790
3. መነሻችሁ ኪዳነምህረት አከባቢ,, አራራት, ጉርድ ሾላ ቴሌ ,ላምበረት አቢሲንያ , ላምበረት ፌርማታ አከባቢ, +251920345404 በመደወል አሽከርካሪውን ማግኘት ይቻላል
4. በፊት የንጋቱ ሠርቪስ ስትጠቀሙ የነበራችሁ ተማሪዎች በራሱ ስለምትቀጥሉ የንጋቱ ስልክ 0913696273
2 · 78 · sarina school grade 6
📢 ማስታወቂያ
🏫 ሣሪና ትምህርት ቤት
📌 ማሳሰቢያ፦
በትምህርት ቢሮ በተላለፈው መመሪያ መሠረት ነገ ዓርብ (መስከረም 22/2019 ዓ.ም) ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናስታውቃለን።
🛑 ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት አይመጡም።
23 · Photo
28 ·