Active channel: 4 posts in the index in 30 days, reach ≈16% of the audience, audience is stable, cited by 8 venues all time.
About the channel
Description in Telegram
If you are passionate about the intersection of software, hardware, and the future of tech🇪🇹🖥️🔌, you have come to the right place 📍. stay informed about the latest tech trends 📈. Let’s build 🛠️, break 💥, and understand tech together 🤝
🇪🇹ይቀላቀሉን
Key numbers
180
subscribers
24 h±0
7 days±0
30 days+7
28
average post reach
15.6%
ER — reach to subscribers
4
posts in 30 days
≈ 0.1 a day
indexed through Oct 8
0
venues cited it in 30 days
8 all time
Catalog rank: #2 502 867 · #53 506 in category · #13 616 in language
Audience
Subscribers 180
history since 2026-10-01
2026-10-012026-11-01
07 days
+730 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
1hour tiktok videos ቲክቶክ (TikTok) አዲስ የረጅም ቪዲዮ እና የትምህርት ይዘት ማበረታቻ ጀመረ! 📱🎬 ቲክቶክ ፈጣሪዎች ከአንድ ሰዓት በላይ የሚረዝሙ ጥልቅ የቴክኖሎጂ እና የትምህርት ቪዲዮዎችን እንዲለቁ የሚያስችል፣ እንዲሁም ተጠቃሚዎች ቪዲዮዎቹን በምቾት እንዲከታተሉ የሚያደርግ አዲስ የፊት ገጽ (Interface) ዲዛይን አወጣ።የሆነ trader ለ girlfrienu ዛሬ $1000 profit አገኘሁ ሲላት፣እሷ ምን ብትል ጥሩ ነው? “የኔ ፍቅር ታድለህ፣ በወር $30,000 ታገኛለህ ማለት ነው አይደል አላለችም 😁ከGoogle ላይ የተለያዩ ፎቶዎችን download ለማድረግ ስትሞክሩ የwebp type ሆኖ የJPEGና የpng አማራጭ ካላመጣላችሁ በቀላሉ ፎቶውን Copy አድርጋችሁ Telegram Saved messages ላይ paste በማድረግ እሱን Download አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። ከዚህ በፊት ስንጠቀምበት የነበረው "Save as image type" chrome extension አሁን…Google ለGemini Live አዲስ "Real-Time Screen Perception" አስተዋወቀ! 📱👁️ ጉግል (Google) በዛሬው ዕለት በGemini ላይ ባደረገው አዲስ አፕዴት፣ AIው የተጠቃሚዎችን የስልክ ስክሪን በቀጥታ በማንበብ በስክሪኑ ላይ ያሉ ምስሎችን፣ ሰነዶችን እና ፅሁፎችን ተንትኖ በድምፅ ማብራሪያ እንዲሰጥ የሚያስችል አሰራር naw።#Film usin ai Meta አዲሱን "Movie Gen" የ AI ቪዲዮ እና ድምፅ መፍጠሪያ ለገንቢዎች አቀረበ! 🎬🔊 ሜታ (Meta) በፅሁፍ (Text prompt) ብቻ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ቪዲዮዎች ከነ ድምፃቸው (Sound effects) በ AI የሚያመርት አዲስ የ "Movie Gen" ሞዴል ይፋ አደረገ። ሞዴሉ አጫጭር የፊልም ምዕራፎችን እና የሆሊዉድ ስታይል ቪዲዮዎችን በስከ…SAMSUNG ሁለት አፕሊኬሽኖቹን ሊዘጋ መሆኑን አስታወቀ። Samsung የራሱን የመልዕክት መላኪያ መተግበሪያ (Samsung Messages) አገልግሎት ካቆመ በኋላ አሁን ደግሞ ሌሎች ሁለት ታዋቂ አፖችን ሙሉ በሙሉ ሊዘጋ መሆኑን ለተጠቃሚዎች ማሳወቅ ጀምሯል። የሚዘጉት አፖች Quick Measureና AR Doodle ሲሆኑ ከDecember 31 2026 ጀምሮ ከአገልግሎት ውጪ ይሆናሉ …All posts →Similar venues — Tech news
B
Big Habesha Tech
𝐃𝐀𝐆𝐈𝐂𝐎𝐌 | digital creator
Tech News Et 📲
Ethio Cyber 👍👍👍™
Ministry of innovation and technology (MinT)
Mikey Desta
@bighabesha_softwares
channel119 512 subscribers1 posts/wk1 authors/wkam𝐃@dagi_com1
channel84 030 subscribersamT@technews_et
channel37 314 subscribersamE@EthioCyber_Official
channel69 850 subscribersamM@MinTEthiopia
channel12 660 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamM@MikeyDesta
channel79 385 subscribersamArchive by month · 16
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →