GIF
68f2fda2-ebd0-4ea5-8d35-f6131ccc3622.mp4 · 1.4 MB
68f2fda2-ebd0-4ea5-8d35-f6131ccc3622.mp4 · 1.4 MB
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
300 እድለኞች በየቀኑ 300,000 ብር ለ 50 ቀን ተሸላሚ ይሆናሉ!🎆 🚀
ለማሸነፍ?
🎲 100 ብር ዲፖዚት ያድርጉ
🎲 በማንኛውም ጨዋታ (ከ 1.25 Odds በላይ) በድምሩ 100 ብር ይመድቡ
🎲 100 ብር መመደብ = 1 የማሸነፊያ ትኬት! 🚀
17.8K · 345K · Photo
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ የመግቢያ ፈተና ምዝገባ
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50% እና ከዚያ በላይ ያስመዘገባችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን የመግቢያ ፈተና በኦንላይን በመስጠት ለ2019 ዓ.ም መቀበል ይፈልጋሉ፡፡
የትምህርች ዘርፎች
በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች
ለትምህርት መስኮች ዝርዝር 👇
https://www.facebook.com/share/p/19EMVmakWg/ or
https://www.facebook.com/share/p/18zZo4rxUj/
የምዝገባ ጊዜ
ከነሐሴ 25 እስከ ጳጉሜን 03/2018 ዓ.ም ለሊት 6:00 ሰዓት ድረስ
የምዝገባ ቦታ
የምዝገባ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በኦንላይን https://stuoexam.astu.edu.et ወይም www.aastu.edu.et / www.astu.edu.et በመጠቀም መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ፈተናው የሚሰጥበት ቀን የምዝገባው ጊዜ ካበቃ በኋላ ይገለጻል ተብሏል።
ፈተናው የሚሰጥበት ቦታ
በምዝገባ ወቅት በመረጡት የፈተና ጣቢያ በአካል በመቅረብ።
በቂ አመላካቾች የሌሉባቸው የፈተና ጣቢያዎች በቅርበት ወደሚገኙ የፈተና ጣቢያዎች ሊታጠፉ እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡
አመልካቾች የመግቢያ ፈተና በሚሰጥባቸው የትምህርት አይነቶች ማለትም (ከ9-12ኛ ክፍል) ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ፣ ሂሳብ እና እንግሊዝኛ ከወዲሁ እንድትዘጋጁ ዩኒቨርሲቲዎቹ መክረዋል።
አመልካቾች ለፈተና ስትቀርቡ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት፣ የፈተና አድሚሽን ካርድ (ወይም መታወቂያ) እና የምዝገባ ማረጋገጫ ኮፒ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
219 · 29.4K · Video
2026-08-29 20.50.39.mp4 · 3.6 MB
2026-08-29 20.50.39.mp4 · 3.6 MB
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
🚀 በAviator ላይ ነፃ 10 ብር አግኝተዋል!
ገንዘቡን ተጠቅመው በነፃ ይጫወቱ፣ ትልቅ የማሸነፍ እድልዎንም ይሞክሩ!
👉 ነፃውን 10 ብር ተጠቅመው ይጫወቱ
12K · 202.2K · Photo
You won a 10 Birr free on Aviator! 🚀
Don't miss out on your chance to play and win big.
24.4K · 385.6K · Photo
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
🚀 በAviator ላይ ከ10 እስከ 100 ብር አግኝተዋል!
ያገኙትን ገንዘብ አሁን ገብተው ይቀበሉ፣ በነፃ ይጫወቱ እና ትልቅ የማሸነፍ እድልዎን ይሞክሩ!
👉 ከ10 እስከ 100 ብር ሽልማትዎን ይቀበሉ
60.4K · 122.5K · Photo
"ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት"፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር
ትምህርት ሚኒስቴር "የተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር አፈጻጸምን" አስመልክቶ በቀን 07/01/2019 ዓ.ም ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተፈረመ ሰርኩላር ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ልኳል፡፡
ሰርኩላሩ፤ ዩኒቨርሲቲዎቹ ከተማሪዎች ቅበላ፣ የትምህርት መስክ ምደባ እና የተማሪዎች ዝውውር ጋር በተያያዘ ሊከተሏቸው የሚገቡ አሠራሮችን አስቀምጧል፡፡
ዩኒቨርሲቲዎች በሚኒስቴሩ ከተላለፈ የምደባ ውጤት ውጭ ተማሪን በራሳቸው ተነሳሽነት መቀበል፣ የተመደበበትን ተቋም መቀየር ወይም በሌላ ተቋም የተመደበን ተማሪ ያለአግባብ መመዝገብ እንደማይችሉ ተገልጿል፡፡
ተቋማቱ ከተቀመጠው የምደባ መስፈርት ውጭ በግለሰብ ጥያቄ፣ በልዩ ትዕዛዝ ወይም ለአንድ ተማሪ ብቻ በሚደረግ ልዩ አሠራር የትምህርት መስክ ምደባ መቀየር አይችሉም።
ከአንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ዝውውር የሚፈፀመው የላኪው እና የተቀባዩ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት ሲኖር ብቻ ሲሆን፣ ዝውውሩ ሲፈፀም ትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ እንዲያውቀው መደረግ አለበት ተብሏል።
የዝውውር ጥያቄ የሚስተናገደው ተማሪው በተመደበበት ተቋም ቢያንስ አንድ ሴሚስቴር የተማረ እና ከፕሮግራሙ 50 በመቶ በላይ ያላጠናቀቀ ከሆነ ብቻ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡
በሌላ በኩል ከመንግሥት ወደ ግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ዝውውር ሊፈፀም የሚችል ሲሆን፣ ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲ ዝውውር ማድረግ እንደማይቻል ተገልጿል፡፡ (ሰርኩላሩ ከላይ ተያይዟል፡፡)
ሁሉንም Exit Exam File ለማግኘት
t.me/Yetmhrtpdf 🔴
t.me/Yetmhrtpdf 🔴
@Ethiopian_Digital_Library✅
@Ethiopian_Digital_Library✅
58 · 9.1K · Photo
ትምህርት ሚኒስቴር ከክፍያ ነፃ የሆነ የእንግሊዝኛ ቋንቋ መማሪያ ዌብሳይት ይፋ አደረገ
የትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎችን እና የመምህራንን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት ለማሻሻል የሚያስችል አዲስ ነፃ የኦንላይን የመማሪያ ዌብሳይት ይፋ ማድረጉን አስታውቋል
ሚኒስቴሩ ይፋ ያደረገው ዌብሳይት ከአንደኛ ደረጃ (KG) አንስቶ በሁሉም የትምህርት ክፍሎች ለሚገኙ ተማሪዎችና መምህራን ተስማሚ ሆኖ የተዘጋጀ ሲሆን፤ ትምህርቶቹም ጥራታቸውን በጠበቁ የድምፅ፣ የቪዲዮ/ምስል እና የፅሑፍ ማስተማሪያዎች የተደገፉ መሆናቸው ተገልጿል።
ይህ የመማሪያ ዌብሳይት በስማርት ስልኮች፣ በኮምፒውተሮች፣ በታብሌቶች እንዲሁም በስማርት ቴሌቪዥኖች አማካኝነት በቀላሉ የሚሰራ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፤ ተጠቃሚዎች ለመጠቀም ብቻ የኢንተርኔት ዳታ ማብራት የሚያስፈልጋቸው ቢሆንም ምንም ዓይነት የገንዘብ ክፍያ እንደማይቆርጥ ተመላክቷል።
በመሆኑም መምህራን፣ ተማሪዎች እና ቋንቋውን ማሻሻል የሚፈልጉ ዜጎች በሙሉ http://learn-english.moe.gov.et በተሰኘው ይፋዊ የድረ-ገጽ አድራሻ በመግባት ትምህርቱን ያለምንም ክፍያ በማንኛውም ጊዜና ቦታ መከታተል እንደሚችሉ ተገልጿል።
📚Join: @EthiopiaDigitalLibrary
📚Join: @EthiopiaDigitalLibrary
173 · 6.3K ·