Web appOpen in Telegram
TTBT_comments

TBT_comments

@tbtcomments · group · Health · indexed since 2026-07-19
85members−1 in a week
21writing in 30 days
170messages in 30 days
3 792messages in the index
T
ህጻናት እና ልጆች በዓለም ዙሪያ በ2026 ምን ዓይነት ጊዜ እያሳለፉ ነው? ቁጥሮቹ አስደንጋጭ እና ልብ ሰባሪ ናቸው። Extreme በሚባል ድህነት ውስድ ከ410 ሚሊዮን በላይ ህጻናት እየኖሩ ይገኛሉ። Active በሆነ የጦር ቀጠና ውስጥ ደግሞ 520 ሚሊዮን ህጻናት እንዳሉ ይገመታል። ጦርነትም ሆነ ድህነት ታዳጊዎቹን ለብዙ ስቃይ፣ እንግልት፣ የጤና ቀውስ፣ የሰብአዊ መብት ጥሰት፣ ለከባድ የስሜት ጠባሳዎች፣ ለመሠረታዊ ፍላጎት አለመሟላት እና ተጨማሪ አስከፊ መዘዞች በየዕለቱ እየዳረጋቸው ይገኛል። ወደሀገራችን ስንመጣ የምናገኘው ይህንኑ አስከፊ ገጽታ ነው። በሰላም፣ በጥሩ ሁኔታ ካሉ ልጆች ይልቅ በአስከፊ ድህነት የሚኖሩ ህጻናት ቁጥር በብዙ እጥፍ ይበልጣል። መጠለያ፣ በቂ ምግብ፣ ንጹሕ ውሃ ያጡ፤ በጦርነት እና በስጋት የሚገኙ ልጆች በሚሊየኖች ይቆጠራሉ። ልጆች ከሚያስፈልጓቸው አካላዊ ጉዳዮች ባላነሰ የሚጠቅሟቸውን ስነልቦናዊ ሁኔታዎች (Trust, safety..) መፍጠር የምትችል ዓለም ላይ አይደሉም። ይህ ባይበቃ አብረው የሚመጡ የመብት ጥሰቶች፣ ጥቃቶች፣ ብዝበዛዎች፣ ግድያዎች፣ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች፣ ገንዘብ ፍለጋ አገታዎች ሁሉ ብዙ ናቸው። በጎዳና ላይ የሚወለዱ ልጆች ብርዱን ለመቋቋም ቤንዚን ጠብታ ሲለምኑ፣ ማስቲካም በልምምጥ ሲሸጡ፣ ሰው ሳንቲም እንዲወረውር ስለሚረዳ ቁስላቸውን እንዳይድን ሲተጉ፣ ከቆሻሻ መጣያ ውስጥ የበሰበሰ ሙዝ ፈልገው ሲጎርሱ ማየት በርግጥ ያንገበግባል። በርግጥ እዚች ዓለም ላይ ሆኖ "ጨዋታ ለልጆች ሁለንተናዊ ዕድገት" ያለውን ሚና መነጋገር ከፍተኛ ቅንጦት ይመስላል። በከተማ መሀል በጥሩ ገንዘብ እያደጉ የሚገኙ ልጆችም ቀላል ጊዜ እያሳለፉ አይደለም። ከድህነትና ከመሰረታዊ አካላዊ ፍላጎት አለመሟላት እኩል ባይሆኑም እነሱም ሊናቁ በማይችሉ አካባቢያዊና ስነልቦናዊ ቀውሶች መሀል ናቸው። ከነዚህም መሀል: - በፍጥነት የሚለዋወጥ እና ለወላጆቻቸው ራሱ ያልተጨበጠ ቴክኖሎጂ - የኑሮ ውድነት ያመጣዊ ከፍተኛ የወላጆቻቸው የስራ ጫና የፈጠረባቸው ብቸኝነት - ብዙዎች በጋራ መኖሪያ ሲኖሩ የCommunity መዳከምና የጎረቤት የሰፈር ሕይወት መጥፋት - የኬሚካል ብክለት: ዙሪያቸው በሙሉ ስሜታቸውን እና ጤናቸውን በሚነኩ ኬሚካሎች መሞላቱ - የወላጆች ግጭት እና ተያያዥ የቤተሰብ ችግሮች - የማንነት ጥያቄ - ከፍተኛ ገንዘብ የሚፈልጉ የጤና እክሎች - ቴክኖሎጂን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች - ጾታዊ ጥቃቶች እኚህ እያንዳንዳቸው ተዘርዝረው ሊታዩ የሚገባቸው ጉዳዮች ቢሆኑም የሚታይ የገንዘብ እና የሰላም ችግር ውስጥ ያሉ ብቻ ሳይሆኑ የተሻለ ሁኔታ ላይም ያሉ ለብዙ ስነልቦናዊ ቀውስ የሚዳርግ ወቅታዊና ነባር ችግሮችን ባዘለች ዓለም ውስጥ መኖራቸውን ለማስታወስ ነው። ልጆች ድምጽ የሚሆናቸውን ይፈልጋሉ። የፌሚኒዝም እና የጥቂት አካላት ብቻ ሳይሆን የሁሉም አጀንዳ ሊሆኑ ይገባል። (በርግጥ የሴቶች ጉዳይም የሁሉም አጀንዳ ሊሆን ይገባል።) ስለ ልጆች ሲወራ ወላጅ ላይ ብቻ የማተኮር ልማድ ተገቢ አይደለም። ወላጅነት እጅግ አስፈላጊ ክፍል ቢሆንም ብዙ የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካ፣ የማህበረሰብ ሁኔታዎች ላይ ልጆች ታሳቢ ሊደረጉ ይገባል። All children deserve healthy and safe developmental conditions! ጤናማ እና ደህንነቱ የተጠበቀ እድገት ለልጆች ሁሉ! (Beamlak A.) @childblossom
1 · 182 ·
  1. N
    Maybe አንተም አትፈልጋቸው ይሆናል
Whole thread · 1 reply →
T
ለመስቀል ስሄድ መኪና ውስጥ አጠገቤ በተከፈተ ቲክቶክ I overheard a redpill content in my local language. It’s a woman demo who was claiming real men must be scary assholes who won’t ask for their woman’s opinion nor change their minds, otherwise they’re not attractive. I officially gave up in this world. ጭራሽ በቋንቋዬ! 😁
😁4
222 ·
  1. B
    GIF
    video.mp4 · 478 KB · click to show
    "ሴቶች ሚፈልጉት ተናግሮ ሚያርበደብድ ወንድ ነው..."
Whole thread · 2 replies →
T
አማርኛ ሚጠብቅና ሚላላ ለይቶ የማያውቅ ለጥያቄ፣ ለአንክሮ፣ ለጥቅስ ወዘተ የሚሆኑ የተለያዩ ቅላጼዎችን ሙሉ በሙሉ የረሳ በሌላ ቋንቋ ተጽዕኖ ምክንያት ሳይሆን በAI Slop ምክንያት አስቀያሚ አማርኛ የሚናገር ትውልድ እየመጣ ነው። Enjoy the language while it lasts.
😁4😭4❤1
221 ·
Whole thread · 1 reply →
T
12 y/o me had no idea my “adult” life would consist in: - mood swings - severe depression - chronic overthinking - lack of energy to meet or to work or even eat - disturbed sleep - suicidal thoughts - inability to sustain any good habit or relationship I used to read Myles Munroe and fantasize about how I was gonna change the world. 😁 It’s sad that this is not the story of a few individuals but a whole generation. ማን ማንን ያክማል? Anyway, who knows what tomorrow brings? Try to take care of yourself.
❤27
5 · 272 ·
  1. B
    Photo
    click to show
    Photo
    click to show
    Mtsm.
    🤣1😁1
Whole thread · 3 replies →
T
Video
13.0 MB · click to show
There is a special joy in hearing your words reflected through another person’s voice. One of the endorsements I treasure most came from Dr. Yonas. Hearing such generous words from someone I hold in such high regard was both humbling and deeply meaningful. Thank you, Dr. Yonas, for reading my work with such care and for sharing this thoughtful review. If you haven’t picked up a copy yet, 𝗔𝘀 𝗛𝗮𝗻𝗻𝗮𝗵 𝗧𝗵𝗶𝗻𝗸𝘀 is available on Amazon in both print and Kindle editions: https://a.co/d/08aZJ3By If you have already read it, I would love to know what stayed with you. If you know anyone who is interested in poetry, please share it along. Thank you😊🖤✌️🏾
❤4
2 · 337 ·
T
ወደ ደቡብ አካባቢ የሣልስ እና የሳድስ ችግር መኖሩን ታውቃላችሁ። እኛ ጋር አንድ አስተዳዳሪ ነበር አሉ። ለሕዝቡ በጣም ይቆረቆራል። ስብሰባ መሀል ሁሌ እንዲህ ይላል። "የዚሂን ሒዝብ ቺጊር በቂጡ መረዳት አለብን።" "ለሒዝባችን የሚያስፈልገው በቂጡ የሚያስብ መሪ ነው።"
😭8
89 ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog · Search · How we count