Web appOpen in Telegram

Post​📶 የሞባይል ዳታ ቶሎ ቶሎ የሚያልቅብዎት ምክንያት እና መፍትሄው

6 October 2026
▒
▒ marekegn ▒
Photo
click to show
​📶 የሞባይል ዳታ ቶሎ ቶሎ የሚያልቅብዎት ምክንያት እና መፍትሄው ​ምንም ሳያዩ የኢንተርኔት ፓኬጅዎ በአጭር ጊዜ ውስጥ እያለቀ ከተቸገሩ እነዚህን 2 ነገሮች ይፈትሹ፦ ​Play Store Auto-Update፦ አፕሊኬሽኖች በሞባይል ዳታ በራሳቸው Update እንዳይሆኑ ፕሌይ ስቶር ውስጥ ገብተው Settings > Network Preferences > Auto-update apps የሚለውን "Over Wi-Fi only" ያድርጉት። ​Background Data ያጥፉ፦ የማይጠቀሙባቸው አፖች ከጀርባ ዳታ እንዳይበሉ የስልክዎ Settings > Data Usage ውስጥ በመግባት የፌስቡክ እና የቲክቶክን Background data ይዝጉት። ​#DataSaving #EthioTelecom #MobileHacks #TechTips
2 · 968 ·

Nearby in the feed

▒▒ marekegn ▒Telegram bot🤖 Website ✈️ Application 📱 Social media manager 🔤 ማሰራት የምትፈልጉ DM @marekegn 📱📱📱📱📱▒▒ marekegn ▒🔋 ስልክን ሌሊቱን ሙሉ ቻርጅ ላይ ሰክቶ ማደር ባትሪ ያበላሻል? ​ብዙ ሰው ስልኬን ሌሊቱን ሙሉ ቻርጅ ላይ ትቼው ባድር ባትሪው ያብጣል ወይም ይፈነዳል ብሎ ይጨነቃል። ​እውነታው፦ ዘመናዊ ስልኮች ስማርት ቺፕ ስላላቸው ባትሪው 100% ሲሞላ በራሳቸው የኤ
this message
▒▒ marekegn ▒​🧹 የቴሌግራም ማከማቻ (Storage) ሞልቶ ስልክዎ ተጨናንቋል? ​ቴሌግራም የምናያቸውን ቪዲዮዎች እና ፎቶዎች በሙሉ ስልካችን ውስጥ (Cache) አስቀምጦ የማከማቻ ቦታ ይጨርሳል። ​መፍትሄው፦ የቴሌግራም Settings > Data and Storage > ▒▒ marekegn ▒የኮምፒውተር ፍላሽ USB ያለ 'Eject' መንቀል የሚያስከትለው አደጋ ፋይል ገልብጠን ስንጨርስ ፍላሹን በቀጥታ ነቅለን የምናወጣ ከሆነ ትልቅ ስህተት እየሰራን ነው። ​ምክንያቱ፦ ኮምፒውተሩ ፋይሉ አልቋል ብሎ ቢያሳይም፣ ከጀርባ የመጨረሻዎቹን ዳታዎች እየ
TTech+EthiopiaTech+Ethiopia@techpluset · channel · Tech
31 321subscribers3 163average post reach
Venue feed Open in Telegram

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog · Search · How we count