أبو علي
Аудио
ምክር ለላጤዎች.mp3 · 5.8 MB · click to show
ምክር ለላጤዎች.mp3 · 5.8 MB · click to show
🫴ምክር ለላጤዎች!
👌የመህሯን ከቻልክ ከዛ በኃላ ያለው በአላህ ተመክተህ አግባት ሰበቡን አድርስ
👌ያላገባ እንዲያገባ ወላጆች፣ወንድም፣ አጎትና ዘመዶች አታካብዱ ለኸይር እንጂ ለወንጀል ሰበብ አትሁኑ።
↪️ለላጤዎች ብዙ ትምህርት የሚሰጡ ታሪኮች ተዳሶበታል!
🎙ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኽታር አላህ ይጠብቀው።
📲የቴሌግራም ቻናል⤵️
https://t.me/Ibnumuhamd/500
996 ·