ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app

ከሱፊያ ወደ ሰለፊያ

1 069 members
22 July 2026
أ
أبو علي
Аудио
ኻልድ_ክብሮም_በሙስልሞች_ላይ_በሚለቃቸው · 5.1 MB · click to show
🚨 ኻልድ ክብሮም የተባለው በመገናኛ ብዙሃን ሙስልሞች ላይ በሚጥላቸው ብዥታዎች የተሰጠ ምላሽና ማብራሪያ! 🎙በሸይኻችን:-አቡ ቀታዳ አብደላህ አላህ ይጠብቀው። 📅 በዕለተ ማክሰኞ, 14/11/2018 EC ከአስር በኃላ 🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ (ቂልጦ-ጎሞሮ) አላህ ይጠብቃት። ✅ ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴ 📎 https://t.me/merkezassunnah/20121 📎https://t.me/Adamaselefy/12306
1.5K ·
23 July 2026
أ
أبو علي
Аудио
ቁጣን መዋጥ.mp3 · 3.8 MB · click to show
▪️ቁጣ ሸር ለተባለ ነገር ሁሉ መንስዔ ነው‼️ ▪️አንድ ሰው በቁጣ ሳዓት እራሱን መቆጣጠር ካልቻለ እሱንም ሌሎችንም የሚጎዳ ብዙ ነገራቶች ሊያደርግ ይችላል‼️ ▪️አንድ ሰው ሲቆጣ ቁጣውን ለመቆጣጠር የሚረዱ ሰበቦች ምን ምንድናቸው⁉️ ▪️መቆጣት እራሱ ወንጀል ነውን⁉️ ሌሎችም ከቁጣጋ በተያያ የተለያዩ ምክሮች ከሪያዱ ሷሊሂን ደርስ የተወሰደ 🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 🕰 13:49 🕰 👉የቴሌግራም ቻናል⤵️ https://t.me/Ibnumuhamd/443
835 ·
24 July 2026
26 July 2026
أبو علي
Аудио
ለአኼራህም ተሰነቅ .mp3 · 7.6 MB · click to show
🚧 ይደመጥ ይደመጥ 🚧 🔻ለአኼራህ ምን አዘጋጅተሃል⁉️ ↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ መሳጭና ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ 🎙ኡስታዝ አቡ በክር አብድረህማን ሸምሱ አላህ ይጠብቀው። 👉የቴሌግራም ቻናል⤵️ https://t.me/Ibnumuhamd/449
648 ·
أ
Аудио
በወንድምህ ላይ አትመቃኝ.mp3 · 3.0 MB · click to show
🔻በወንድምህ ላይ አለመመቃኘትና ወንድምህ ላይ ክፋት አለማሰብህ ጀነት ለመግባት ሰበብ ነው! ↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ 🎙ኡስታዝ አቡ በክር አብድረህማን ቢን ሸምስ አላህ ይጠብቀው። 🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09) 🗓ሰፈር 12/1448 ሂ 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/12315
1.4K ·
29 July 2026
أ
أبو علي
Аудио
ከቦታዎች_ሁሉ_ወደ_አሏህ_ተወዳጁ_ቦታ_መስጂድ_ነው.mp3 · 3.1 MB · click to show
🕌ከቦታዎች ሁሉ ወደ አሏህ ተወዳጁ ቦታ መስጂድ የሆነበት ምክንያት ...!!! 🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። ከሪያድ ደርስ የተወሰደ••• 👉የቴሌግራም ቻናል⤵️ https://t.me/Ibnumuhamd/454
448 ·
2 August 2026
أ
أبو علي
Файл
የቂያማ ቀን ስሞችና አስፈሪነቱ.m4a · 14.8 MB · click to show
✅የእለተ እሁድ የኡመር መስጂድ ሙሐደራ 💎ከቂያማ ቀን ስሞችና በእለቱ የሚታዩ አስደንጋጭ ክስተቶች ↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ 🎙ኡስታዝ አቡ በክር አብደላ ቢን ኻሊድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ አላህ ይጠብቃት 🗓ሰፈር 19/1448 ሂ 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/12322
2.1K ·
5 August 2026
أ
أبو علي
Видео
802 KB · click to show
🕋ሰላትን የተወ ሰው ፍርዱ ምድነው?? 👉መልሱ በታላላቅ ኡለማዎቻችን👇 በታላቁ ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን በታላቁ ሸይኽ ሷሊህ አሉኸይዳን በታላቁ ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን በታለቁ ሸይኽ ኢብኑ ባዝ በታላቁ ሸይኽ አብዱላህ አልቁሲር፣ 🤲ሁላቸውም አላህ ይዘንላቸው 📎https://t.me/mesjidalsunnah/24694 📎https://t.me/Adamaselefy/12323
2.2K ·
9 August 2026
أ
أبو علي
Аудио
አላህ በሰጠህ ነገር ተብቃቃ.mp3 · 7.8 MB · click to show
✅የእለተ እሁድ የኡመር መስጂድ ሙሐደራ ♻️የአቡ ሁረይራ ሀዲስ የተብራራበት ክፍል〰 (ሁለት) 🌀አላህ በሰጠህ ነገር ውደድ ከሰዎች ሁሉ የተብቃቃህ ትሆናለህ! 🌀ለጎሮቤትህ መልካም ዋለው ትክክለኛ ሙስሊም ትሆናለህ! 🎙ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኽታር አላህ ይጠብቀው። 🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09) 🗓በቀን 03/12/2018 E.c🗓 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/12326
2.3K ·
12 August 2026
أ
أبو علي
Видео
36.5 MB · click to show
🤌ጠረንሽ መዓዛ ድምፅሽ መድኃኒቴ የህይወቴ ፋና በርሃንም መብራቴ ክፍቶሽ እንዳላይሽ ደልቶሽ እንጂ እናቴ ✍ገጣሚው ኡመር ሻዒር አላህ ይጠብቀው።
804 ·
13 August 2026
أبو علي
Аудио
በቁርአን_የተቀነባበረ_ግጥም_መውሊድና_መስቀል_በጁሀር_ኡመር_ስለ_መውሊድ_የተገጠመ_ግጥም_በ_di · 7.0 MB · click to show
♻️በቁርአን የተቀነባበረ መሳጭ የሆነ ግጥም 🌹🌹ልዩ የመውሊድ ስጦታ 🌹🌹🌹 መውሊድና መስቀል!!! ...በሀዲስ በቁርአን ብንታዘዝ ኖሮ ጭቅጭቅ ውዝግብ በየቦታው ከሮ... 🔥ስለ መውሊድ አጠቃላይ ዳሰሳ በጥያቄ መልኩ ያስተናግዳል! ✅ብዙ ነገሮችን አንስቶ ያወጋል እርሶ ብቻ ማዳመጥ ይጀምሩት! ✍በወንድማችን ጁሀር ኡመር አላህ ይጠብቀው። https://t.me/Ibnumuhamd/474
5.1K ·
أ
Аудио
ኢጅቲሃድ ማለት.mp3 · 1.9 MB · click to show
♻️አንድ አሊም በሆነ መስዓላ ላይ ታግሎ ከተሳሳተ አንድ አጅር አለው፤በተቃራኒው ታግሎ ትክክለኛውን ካገኘ ደግሞ ሁለት አጅር አለው! ▪️ማንም ሰው ይህ ሰዋብ ይኖረዋል ተብሎ አይባልም በቂ የሆነ የቁርኣንና የሀዲስ እውቀት ያለው እንደዚሁም በዛ መስዓላ ላይ በቂ እውቀት ሊኖረው ይገባል። ▪️የሰው ልጅ በኢጅቲሃድ ምንም ያህል ቢደር ፍፁም አይደለም ሊሳሳት ይችላል! ▪️ይህም ነው አኢማዎቻችን ላይ ሊኖረን የሚገባው እምነት እንወዳቸዋለን እናከብራቸዋለን ይህ ማለት ግን በጭፍን እንከተላቸዋለን ማለት አይደለም። ▪️ኢማሙ አህመድ፣ኢማሙ ማሊክ፣ኢማሙ ሻፊዒ፣ኢማሙ አቡ ሀኒፋ ከነሱም በፊት ኢማሙ ሰውሪ፣ኢብኑል ሙባረክ ሌሎችም አዒማዎች በል ወደ ሶሃቦችም ከፍ ብለን አቡ በክር ሲዲቅ፣ኡመር ኢብኑል ኸጧብ፣ኡስማን ኢብኑ አፋን ፣አልይ ኢብኑ አቡ ጧሊብ በተናጠል በግለሰብ ማለት ነው አላህ በሰጣቸው እውቀት ልዩ የሆነ ግንዛቤ አላህ በቁርኣን የመሰከረላቸው ምርጦች ናቸውኮ ከነሱ በኃላ ለሚመጣ ሁሉ የእውነተኛ ኢማን ተምሳሌቶች ናቸው።ከነሱ በኃላ ከሚመጣውጋ የሚነፃፀሩ አይደሉም ሆኖም ግን በተናጠል በግለሰብ ደረጃ ፍፁም አይደሉም ኢጅቲሃድ አድርገው ሊሳሳቱ ይችላሉ ያኔ እኛ ከማስረጃ አንፃር ያመዘነውን ቀውል እንይዛለን። አማ ጭፍን ተከታይነት ከአዒማዎች ለአንድ ኢማም ወይም ከመዛሂቦች ለአንድ መዝሃብ ወይም ከሰዎች ለአንድ ግለሰብ በጭፍን መከተል ስህተት ነው። ምክንያቱም በግለሰብ ደረጃ ማንም ሰው ሊሳሳት ስለሚችል ኢስማ(ፍፁምነት) የአላህ ኪታብ ላይ የመልክተኛው ሱና ላይ ነው ያለው ከዛ ውጪ ያሉ ሰዎች ሊሳሳቱ ይችላሉ።ይህም ስንል የእውቀት ባለቤቶችን ክብር ከመጠበቅ ጋር ነው ግን ፍፁም ናቸው በጭፍን እንከተላሸዋለን አንልም። 🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን حفظه الله የቴሌግራም ቻናል⤵️ @Ibnumuhamd
1.1K ·
15 August 2026
أ
أبو علي
Аудио
በመልካም ማዘዝ ከመጥፎ መከልከል.mp3 · 7.9 MB · click to show
♻️አዲስ ሙሐደራ ከሱና መስጂድ #አዳማ 🔻በመልካም ማዘዝ ከመጥፎ መከልከል በሚል የተዘጋጀ መካሪ የሆነ ሙሐደራ 🎙ኡስታዝ አቡ አብደላ ሙኽታር ቢን ሁሰይን #ቢርቢርሳ አላህ ይጠብቀው። 🕌በሱና መስጂድ (105) 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/12331
1.7K ·
21 August 2026
أبو علي
Аудио
التمسك_بالسنة_نجا_والعلم_يقبض_قبضا_سريعا_.mp3 · 5.4 MB · click to show
✅ አዲስ ሙሀደራ ከጅግጅጋ ✅ 🔖 የሙሀመድ ቢን ሺሃብ አል_ዙህሪ ምክር! 📮 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙በሼይኽ:- አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ኢብኑ ወርቁ አላህ ይጠብቀው። 📆 ነሐሴ 14/10/2018E.C📆 🕰 ሀሙስ ከዝሁር ሰላት በኋላ 🕰 🕌 ኡበይ ቢን ከዕብ መስጂድ {ጅግጅጋ} አላህ ይጠብቃት። 👇👇👇👇👇➖➖➖➖➖     https://t.me/Yekedemtochmenged/3766 📎https://t.me/Adamaselefy/12336
1.2K ·
أ
Аудио
ከፍም_ዝቅም_የምንለው_በስራችን_ቢቻ_ነው.mp3 · 16.8 MB · click to show
🎙አቡ በክር ዐብዱራህማን ሸምሱ ሳቢር 💉ከፍም ዝቅም የምንለው በስራችን ቢቻ ነው ከመግሪብ እስከ ዒሻ 📅 ሐሙስ 14/12/2018E.C 📅 🕌 ካራ ነስር መስጂድ https://t.me/fewaedabibekr/5536 👆 👉https://t.me/Ibnumuhamd/495
620 ·
23 August 2026
أبو علي
Аудио
የነብያችን_ውዴታ_በልዳታቸው_አይገለፅም.mp3 · 11.1 MB · click to show
🔻የነብያችን ውዴታ የሚገለፀው እሳቸውን በመከተል ነው እንጂ በጭፈራና በመሳሰሉ ሙኻለፋዎች ልደታቸውን በማክበር አይደለም! 🎙ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኽታር አላህ ይጠብቀው። 🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09) 🗓እለተ ቅዳሜ በቀን 16/12/2018 E.c 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/12338
1.1K ·
أ
Аудио
አላህ_ዝናብ_የሚያቋርጥባቸው_ሰበቦች_14.mp3 · 4.1 MB · click to show
♻️ዝናብ የሚቋረጥባቸው ሰበቦችና ለመዝነቡ ሰበቦች ↪️በሚል የተዘጋጀ ምጥን ያለ ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ 🎙ኡስታዝ አቡ በክር አብደላ ቢን ኻሊድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09) 🗓እለተ እሁድ በቀን 17/12/2018 E.c 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/12339
1.1K ·
24 August 2026
أبو علي
Аудио
ከሶሀባዎች_በላይ_ነብያችን_ሚወድ_የለም.mp3 · 2.8 MB · click to show
🚫መውሊድ ቢድዓ ነው! ▪️ከሶሀቦች በላይ ነብያችን የሚወድ የለም አቡበክር፣ኡመር፣ኡስማን፣አልይና ሌሎችም ሶሀቦች የነብያችን መውሊድ ብለው አላወጡም። ▪️ከነሱም በኃላ 4ቱ ኢማሞች አቡ ሀኒፋ ፣ኢማሙ ማሊክ፣ኢማሙ ሻፊዒና ኢማሙ አህመድ አላከበሩም። 🎙ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኽታር አላህ ይጠብቀው። 📲የቴሌግራም ቻናል⤵️ https://t.me/Ibnumuhamd/499
583 ·
Аудио
ምክር ለላጤዎች.mp3 · 5.8 MB · click to show
🫴ምክር ለላጤዎች! 👌የመህሯን ከቻልክ ከዛ በኃላ ያለው በአላህ ተመክተህ አግባት ሰበቡን አድርስ 👌ያላገባ እንዲያገባ ወላጆች፣ወንድም፣ አጎትና ዘመዶች አታካብዱ ለኸይር እንጂ ለወንጀል ሰበብ አትሁኑ። ↪️ለላጤዎች ብዙ ትምህርት የሚሰጡ ታሪኮች ተዳሶበታል! 🎙ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኽታር አላህ ይጠብቀው። 📲የቴሌግራም ቻናል⤵️ https://t.me/Ibnumuhamd/500
996 ·
أ
Видео
9.6 MB · click to show
⚠️ የመውሊድን ምግብ መመገብ ሐራም ነው‼️ ما حكم أكل الذبائح التي ذبحت والطعام الذي صنع في يوم المولد النبوي؟ السؤال: هل يجوز أكل لحمِ ما ذُبح في مولد النبي صلى الله عليه وسلم؟ ጥያቄ ፦ 🔥 ለነብዩ ﷺ “መውሊድ” በሚል ሰበብ የታረደ ሥጋ መመገብ ይቻላልን ? الجواب: لا، هذا بدعة وعيد مبتدع ، و ما يُذبح في العيد المبتدع حرام ، وما يُصنع فيه من الطعام أيضًا حرام، لأنه ما فُعل إلا لأجل إحياء البدعة وتعظيم البدعة ، فلا تجوز مشاركتهم ولا الأكل من طعامهم ولا من ذبائحهم في هذا اليوم ، لأن هذا تشجيع لهم وإعانة لهم واقرار لهم على هذا العمل المبتدع. መልስ ፦ አይሆንም❗️ይህ ነገር "ቢድዓ" ነው ! እንዲሁም “ቢድዓ” የሚሰሩ ሰዎች "ዒድ ነው ! አዲስ ነገርን ፈጥረው የሚሰሩ ሰዎች "ዒድ" ላይ የሚታረድ ዕርድ "ሐራም" ነው❗️በድጋሚ በዚህ በዓላቸው ውስጥ የሚሰሩት የምግብ ዓይነቶችም ሐራም ናቸው ! ምክንያቱም ፦ ይህ ነገር የተተገበረው (በእስልምና ውስጥ የሌለን) አዲስ ነገር ፈጥሮ እያው ለማድረግና ለማላቅ ሲባል እንጂ ለሌላ አይደለም !!! (ከዚህም በመነሳት) ይህን የሚተገብሩ የሆኑ ሰዎችን ድርጊት መጋራት አይቻልም❗️እንዲሁም በዚህ ዕለት ምግባቸውንና እርዳቸውን መመገብም አይቻልም❗️ ምክንያቱም ፦ ይህን ማድረግ እነሱን ማበረታታትና (በመጥፎ ስራቸው) ማገዝ ነው። እንዲሁም ይህን የ"ቢድዓ" ተግባር ለእነሱ ትክክል እንደሆነ ማረጋገጥም ነው‼️ ((ታላቁ ሼይኽ ሷሊሕ ቢን ፈውዛን)) https://t.me/amr_nahy1 …ኢስማኤል ወርቁ...
901 ·
25 August 2026
أبو علي
💫አስቸኳይ የሙሐደራ ጥሪ በታላቋ ኡመር መስጂድ (09) 🗓ዛሬ ማለትም እለተ ማክሰኞ ከዙሁር በኃላ በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ኢስማዒል ከአዲስ... https://t.me/Adamaselefy
805 ·
Аудио
ሶሀቦች_ለነብያችን_صلى_الله_عليه_وسلم_የነበራቸው_ውዴታ.mp3 · 8.2 MB · click to show
♻️የዛሬዋ ቀንና የነብያችን صلى الله عليه وسلم ውልደት፣ስደትና ሞት!!! ↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ ገሳጭና መሳጭ የሆነ ሙሐደራ 🎙ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ኢስማዒል አላህ ይጠብቀው። 🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09) #አዳማ 🗓እለተ ማክሰኞ በቀን 19/12/2018 E.c 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/12345
852 ·
أ
Аудио
የዛሬዋ ቀንና ነብያችን ﷺ ስደት.mp3 · 7.7 MB · click to show
♻️የዛሬዋ ቀነንና የነብያችን ﷺ ስደት! ↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ እጅግ አስተማሪ የሆነ ሙሐደራ ክፍል (01) 🎙ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ኢስማዒል አላህ ይጠብቀው። 🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09) #አዳማ 🗓ማክሰኞ ምሽት በቀን 19/12/2018 E.c 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/12347
831 ·
26 August 2026
أ
أبو علي
Аудио
በከንቱ አልተፈጠርም.mp3 · 4.8 MB · click to show
♻️የተፈጠርነው ለትልቅ አላማ ነውና የተፈጠርንለትን አላማ አንዘንጋ! ↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ እጅግ አስተማሪ የሆነ ሙሐደራ  🎙ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ኢስማዒል አላህ ይጠብቀው። 🕌በሱና መስጂድ (105) 🗓እሮብ ጠዋት በቀን 20/12/2018 E.c 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/12348
761 ·
27 August 2026
أ
أبو علي
Аудио
የነብያችን ﷺ ስደት.mp3 · 10.1 MB · click to show
☁️የነብያችን ﷺ እና የአቡበክር ሲዲቅ ስደት አስደናቂው ታሪኽ! ↪️በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መካሪ የሆነ ሙሐደራ ክፍል (02) 🎙ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ኢስማዒል አላህ ይጠብቀው። 🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09) 🗓እሮብ ምሽት በቀን 20/12/2018 E.c 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/12349
628 ·
Архив по месяцам
Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog