أبو علي
Видео
9.6 MB · click to show
9.6 MB · click to show
⚠️ የመውሊድን ምግብ መመገብ ሐራም ነው‼️
ما حكم أكل الذبائح التي ذبحت والطعام الذي صنع في يوم المولد النبوي؟
السؤال: هل يجوز أكل لحمِ ما ذُبح في مولد النبي صلى الله عليه وسلم؟
ጥያቄ ፦
🔥 ለነብዩ ﷺ “መውሊድ” በሚል ሰበብ የታረደ ሥጋ መመገብ ይቻላልን ?
الجواب: لا، هذا بدعة وعيد مبتدع ، و ما يُذبح في العيد المبتدع حرام ، وما يُصنع فيه من الطعام أيضًا حرام، لأنه ما فُعل إلا لأجل إحياء البدعة وتعظيم البدعة ، فلا تجوز مشاركتهم ولا الأكل من طعامهم ولا من ذبائحهم في هذا اليوم ، لأن هذا تشجيع لهم وإعانة لهم واقرار لهم على
هذا العمل المبتدع.
መልስ ፦
አይሆንም❗️ይህ ነገር "ቢድዓ" ነው ! እንዲሁም “ቢድዓ” የሚሰሩ ሰዎች "ዒድ ነው !
አዲስ ነገርን ፈጥረው የሚሰሩ ሰዎች "ዒድ" ላይ የሚታረድ ዕርድ "ሐራም" ነው❗️በድጋሚ በዚህ በዓላቸው ውስጥ የሚሰሩት የምግብ ዓይነቶችም ሐራም ናቸው !
ምክንያቱም ፦ ይህ ነገር የተተገበረው (በእስልምና ውስጥ የሌለን) አዲስ ነገር ፈጥሮ እያው ለማድረግና ለማላቅ ሲባል እንጂ ለሌላ አይደለም !!!
(ከዚህም በመነሳት) ይህን የሚተገብሩ የሆኑ ሰዎችን ድርጊት መጋራት አይቻልም❗️እንዲሁም በዚህ ዕለት ምግባቸውንና እርዳቸውን መመገብም አይቻልም❗️
ምክንያቱም ፦ ይህን ማድረግ እነሱን ማበረታታትና (በመጥፎ ስራቸው) ማገዝ ነው። እንዲሁም ይህን የ"ቢድዓ" ተግባር ለእነሱ ትክክል እንደሆነ ማረጋገጥም ነው‼️
((ታላቁ ሼይኽ ሷሊሕ ቢን ፈውዛን))
https://t.me/amr_nahy1
…ኢስማኤል ወርቁ...
901 ·