13 August 2026
The moment you accidentally deleted git from the wrong project🥲
Damned be my weird brain
151 · Фотография
click to show
click to show
Фотография
click to show
click to show
Pull day, stronk back day
Set a PR on pulldowns🔥
142 · The lion has been freed. Somewhere below us😂😂
107 · id 2300984798The lion has been freed. Somewhere below us😂😂
I almost had a heart attack when it stepped on my foot
I had my earphones on 😂
Фотография
click to show
click to show
Фотография
click to show
click to show
ለእህታችን ቻሌንጅ!
10 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 10 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል
ከ10 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️
CBE - 1000487578828
TeleBirr - 0911179293
Awash Bank - 013471629151800
ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay
ከላካችሁ በኃላ ኮመንት ላይ ከScreenshot ጀምሮ እስከ ቴክስት መላክ ትችላላችሁ!
169.5K · Фотография
click to show
click to show
Фотография
click to show
click to show
Фотография
click to show
click to show
🚨 ለዶ/ር አዱኛ አቤ የህይወት አድን ድጋፍ ጥሪ | Urgent Medical Call for help for Dr. Adugna Abe
በታላቅ ሐዘንና አሳሳቢነት የተወደደው ሐኪማችን ዶ/ር አዱኛ አቤ (የማህፀን እና ፅንስ ህክምና ስፔሻሊስት) በጭንቅላት ውስጥ በሚገኝ ህመም ምክንያት በከፍተኛ አሳሳቢ ሁኔታ ውስጥ ይገኛል።
በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በተደረገው የስፔሻሊስት ሀኪሞች (MDT) ግምገማ መሰረት ፤ ህመሙ የሚገኝበት ቦታ ጠልቅ ያለ በመሆኑ ቀዶ ህክምና ማድረግ የማይቻል ሲሆን፣ በአገር ውስጥ የማይሰጠውን የባዮፕሲ (Stereotactic Biopsy) እና የጨረር ህክምና (Radiation Therapy) በውጭ ሀገር መከታተል እንዳለበት ተወስኗል። ለዚህም የውጭ ሀገር ህክምና እና የጉዞ ወጪ ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ ያስፈልጋል።
ዶ/ር አዱኛ አቤ ከየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በፅንስ እና ማህፀን ስፔሻሊስትነት ተመርቀው፣ በአሁኑ ወቅት በጥሩነሽ ቤጂንግ ጠቅላላ ሆስፒታል ውስጥ ህብረተሰቡን በቅንነት እና በሙያቸው በታማኝነት ሲያገለግሉ የቆዩ ውድ ሀኪማችን ናቸው።
ዶ/ር አዱኛ በሙያ ዘመናቸው የብዙዎችን ህይወት የታደጉና ያለስስት የረዱ ቢሆንም፣ በአሁኑ ወቅት በሕይወታቸው ትልቅ ፈተና ተደቅኖባቸዋል። እኛም ወገኖቹ፣ ባልደረቦቹ እና ደጋፊዎቹ ርህራሄያችንን እና ልግስናችንን በማሳየት ደግነታችንን እንድናሳያቸው በአክብሮት እንጠይቃለን።
የባንክ ሂሳብ መረጃ እና የኮሚቴ አባላት:
• የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE): 1000786809235
• የሂሳብ ስም: ብርሀኔ ደሴ እና ሳራ ሰፊው
• የስልክ ቁጥሮች:
◦ ወ/ሮ ብርሃኔ ደሴ: 0921801144
◦ ወ/ሮ ሳራ ሰፊው : 0921047514
እያንዳንዷ ድጋፍ የዶ/ር አዱኛን ህይወት ለመታደግ ትልቅ አስተዋፅኦ አላት። እባክዎን ይህንን ጥሪ በማጋራት (Share በማድረግ) ይተባበሩን!
With great sadness and deep concern, we share that our beloved physician, Dr. Adugna Abe (Obstetrics & Gynecology Specialist), is in critical condition due to a deep brain lesion in the thalamic/brainstem region.
Following a Multidisciplinary Team (MDT) consultation by specialists at Zewditu Memorial Hospital, it has been determined that direct surgical resection is not feasible due to the deep location of the lesion.
Consequently, he urgently requires a Stereotactic Biopsy and Targeted Radiation Therapy abroad, as these procedures are not currently available domestically. The total required cost for his overseas medical treatment and travel is estimated at over 6 Million ETB.
Dr. Adugna Abe graduated with his specialty degree in Obstetrics & Gynecology from Yekatit 12 Hospital Medical College and has been faithfully and selflessly serving the community at Tirunesh Beijing General Hospital.
Throughout his career, Dr. A
6.1K · Фотография
click to show
click to show
Please support them as well guys. Any donation, no matter how small or big is worth it😁
65 ·