12 August 2026
Nardi ❤ጎሽ እሠይ እሠይ
በላኸው አንጀቴን
በቃ ያዝ ጠላህን
ጠጣልኝ በሞቴ
🤫😁
😁😁
አልጠጣም ይቅርብኝ የማነሽ መሰሪ
ከደጃፊ ሄደሽ ልታቀሳስሪ
ይቅር አልጠጣም
Habeshaw😁😁
አልጠጣም ይቅርብኝ የማነሽ መሰሪ
ከደጃፊ ሄደሽ ልታቀሳስሪ
ይቅር አልጠጣም
አረ አይለሁኝም
እኔማ መሰሪ
ባይሆን ያንተ ይጣራ
ነክ መሠል .......
ጨርሰው ራስህ
Habeshaw🤭 ቅዳልኝ አፍጥነው አርገውጰሁለት ጣሳ
ናርዲን ላስቀምሳት ፆሟንም ላስረሳ🤭
ቅብጥ ሲያደርገኝ ዶክተሯን ወድጄ
ድንገተኛ ክፍል ተገኘው ነድጄ
በነጋ በጠባ ከምመላለሰው
አልጋ ሰጠውኛል እንደታማሚ ሰው
ወገን ምን ይሻላል መርፌው ደግሞ ያማል 😂😂😂
Nardi ❤አረ አይለሁኝም
እኔማ መሰሪ
ባይሆን ያንተ ይጣራ
ነክ መሠል .......
ጨርሰው ራስህ
ባይደገም እንካን ሚሪንዳ ሲጠጣ
ድገሚ ግድ የለም : ከእግዜሩ አውርተሽ: ችግር ከሚመጣ
Habeshaw🤭 ቅዳልኝ አፍጥነው አርገውጰሁለት ጣሳ
ናርዲን ላስቀምሳት ፆሟንም ላስረሳ🤭
አረ ወዴት ወዴት
የምን ፆምን ማሻር
አንተው ራስህ መስክር
ልክ ነው ይህ ስራ
ጣፋጩን ደፍቶ
መጠጣት መራራ
አይይ 😭
ማሔር.ሻላል.ሐሽባዝ .. @ቅብጥ ሲያደርገኝ ዶክተሯን ወድጄ
ድንገተኛ ክፍል ተገኘው ነድጄ
በነጋ በጠባ ከምመላለሰው
አልጋ ሰጠውኛል እንደታማሚ ሰው
ወገን ምን ይሻላል መርፌው ደግሞ ያማል 😂😂😂
ዶክተር ካፈቀሩ አይቀር መታመሙ
አልጋውን በብልሀት Please ይጠቀሙ
ቀጣዩ ታማሚ ከደጅ ስለቆሙ🤭
Habeshawባይደገም እንካን ሚሪንዳ ሲጠጣ
ድገሚ ግድ የለም : ከእግዜሩ አውርተሽ: ችግር ከሚመጣ
እሺ ፔፕሲ አምጣ
ቀጣይ ደሞ ኮካ
በሱ ራሱ እኔ
እላለሁኝ ፈካ
በኮካም ሠክራለሁ 🙈😁😁
Nardi ❤አረ ወዴት ወዴት
የምን ፆምን ማሻር
አንተው ራስህ መስክር
ልክ ነው ይህ ስራ
ጣፋጩን ደፍቶ
መጠጣት መራራ
አይይ 😭
እስከመጣሽ ድረስ ግዴለም ቀመሺው
መንገድ አይጠፋንም በስራቅ ቴጃለሽ ምዕራቡንም እርሺው
Nardi ❤እሺ ፔፕሲ አምጣ
ቀጣይ ደሞ ኮካ
በሱ ራሱ እኔ
እላለሁኝ ፈካ
በኮካም ሠክራለሁ 🙈😁😁
🤭
ጨብሰሻል መሰል በእዱ ሚሪንዳ
አመልሽ ከፋብኝ አወይ የኔስ እዳ
Habeshawዶክተር ካፈቀሩ አይቀር መታመሙ
አልጋውን በብልሀት Please ይጠቀሙ
ቀጣዩ ታማሚ ከደጅ ስለቆሙ🤭
ብልሀት ለሀገር ሰው መች ይጠፋውና
ግራ ገባኝ እንጂ የምትወጋኝ ዶ/ር አፓራንት ሁና😂😂
ዋናዋን ዶ/ር ጥራልኝ 😂😂😂ካለዛ መሞቴነው 🙄
Habeshawእስከመጣሽ ድረስ ግዴለም ቀመሺው
መንገድ አይጠፋንም በስራቅ ቴጃለሽ ምዕራቡንም እርሺው
ምዕራብና ምስራቅ
ተጣሉ በናርዲ
ማንስ ያስታርቃቸው
@habeshaw26 👈 እሱ ነው እንግዲ
🙌😂
ማሔር.ሻላል.ሐሽባዝ .. @ብልሀት ለሀገር ሰው መች ይጠፋውና
ግራ ገባኝ እንጂ የምትወጋኝ ዶ/ር አፓራንት ሁና😂😂
ዋናዋን ዶ/ር ጥራልኝ 😂😂😂ካለዛ መሞቴነው 🙄
ዶክተሯ እስክትመጣ ቁጭ በሉ አንድ ላይ
የሷን ተቀብለህ ቀስ ብለህ ውጋት መርፌ እንዳይታይ
Nardi ❤ምዕራብና ምስራቅ
ተጣሉ በናርዲ
ማንስ ያስታርቃቸው
@habeshaw26 👈 እሱ ነው እንግዲ
🙌😂
ምዕራብ አያዉቅም እህቴ አትልፊ
ባይሆን ለምስራቁ ቦታ አለዉ ሰፊ
✋🤚እኔ አላልኩም
Nardi ❤ምዕራብና ምስራቅ
ተጣሉ በናርዲ
ማንስ ያስታርቃቸው
@habeshaw26 👈 እሱ ነው እንግዲ
🙌😂
😁
አጊንቼ ነው እንዴ ደግሞ ለማስታረቅ
ስንቱን አይተነዋል ቀርበን እንደመረቅ
Kirwornaaምዕራብ አያዉቅም እህቴ አትልፊ
ባይሆን ለምስራቁ ቦታ አለዉ ሰፊ
✋🤚እኔ አላልኩም
እና ማነው ያለው
ከየት አመጣሽው
እሱን ተይውና
እንኳን መጣሽ
አንቺው
Habeshaw😁
አጊንቼ ነው እንዴ ደግሞ ለማስታረቅ
ስንቱን አይተነዋል ቀርበን እንደመረቅ
በል ሂድ አስታርቃቸው
ጥያቄ አይምሰልህ
ይሄ ትዕዛዜ ነው መፈፀም አለብህ
😎 ትዕዛዜን አክብር
Kirwornaaምዕራብ አያዉቅም እህቴ አትልፊ
ባይሆን ለምስራቁ ቦታ አለዉ ሰፊ
✋🤚እኔ አላልኩም
😁
ቀርቦ እንዳየሰው ስሜንም አታጥፊ
ይመስላል እሩጫሽ ናርዲን ልታስከፊ
Nardi ❤በል ሂድ አስታርቃቸው
ጥያቄ አይምሰልህ
ይሄ ትዕዛዜ ነው መፈፀም አለብህ
😎 ትዕዛዜን አክብር
ትዛዝሽን አሜን ይድረስሽ መልክቱ
ትነግሪኝ ይሆናል ችግርሽ ሲፈቱ
Habeshawትዛዝሽን አሜን ይድረስሽ መልክቱ
ትነግሪኝ ይሆናል ችግርሽ ሲፈቱ
ወንድምህ ሄደልህ
መሰለኝ እኔን ፈርቶ
በል ናና ጠጣ
በለው ይምጣ ሰምቶ
እሷም ሄዳለች
ኮካው አስክሯታል
በልል አንተም ጠላህን
ጠጣ ማን ይቆጣል
ብለህ ጥራው
መልካም መጠጥ
ሠላም እደሩልኝ ሠናይ ለሊት 🙏
Nardi ❤ወንድምህ ሄደልህ
መሰለኝ እኔን ፈርቶ
በል ናና ጠጣ
በለው ይምጣ ሰምቶ
እሷም ሄዳለች
ኮካው አስክሯታል
በልል አንተም ጠላህን
ጠጣ ማን ይቆጣል
ብለህ ጥራው
መልካም መጠጥ
ሠላም እደሩልኝ ሠናይ ለሊት 🙏
ጨብሶ ነው እሱም የተኛው አትፍሪ
ከደከመሽ ተኚ በሰላም እደሪ