Web appOpen in Telegram
EEducational✨

Educational✨

@tyakegroup · channel · Education · indexed since 2026-07-26
485subscribers
797posts in the index
D
Da
#የስራ_ዕድል ኦንላይን Open online tutor working  position <tutorspot> Requirements Grade 12 entrance  exam above 420(natural  science >350(social  science Above 3 cgba(freshman course) Online  exam will be given for applicants (tentative Salary :negotiate To send your certified documents 👇👇👇 https://t.me/tutorspot1
4 · 413 ·
D
Da
Photo
click to show
✨አስደሳች  ዜና  ለተማሪዎች  እና  ለ ተማሪ ወላጆች 📝<the tutor spot> ተማሪዎችን  በኦንላይን ለማስተማር  ዝግጅቱን  አጠናቋል(6-12 ክፍል ። 📝ከ9-12 (በተለየ የሁለተኛ  ደረጃ ማጠናቀቅያ ፈተና ለሚወስዱ 📝ዘንድሮ  ለመፈተን በመጠባበቅ  ላይ ላሉ በ ተለያዩ  የመንግስት ዩንቨርስቲ ከፍተኛ ውጤት ባላቸው ተማሪዎች ይሰጣል ። ⭐️በምስል እና በድምጽ የታገዘ tutorial  ጠቃሚ  የሆነ pdf  lectures  ይሰጣል 📂 በዚህ  <tutor>  የ ቀድሞ  ማትሪክ (10ኛ ክፍለ ) ላይ ሲሰጥ የነበረውን እንዲሁም የዩንቨርስቲ  መግቢያ  ጥያቄዎች  ይሰራሉ ። 📃 ከ 9- 12 ኛ ክፍል አዲሱ ስርአተ ትምህርት የሚያጠቃልል ውን ሀገር አቀፍ ፈተና ባማከለ መልኩ tutorial እንሰጣለን 📝 እጅግ በጣም ጠቃሚ  አጫጭር  ጹፎችን(short notes) ለየ ትምህርት  አይነቱ  ይሰጣል ። 📝ለ ሀገረ አቀፍ ፈተና ተማሪዎች በቁ ለማድረግ ዝግጃታችንን ጨርሰናል   <the tutor spot> ። በአካል አስጠኚ ከፈለጉም በሁለቱም ጾታ እኛን ማናገር ይችላሉ ማሳሰቢያ 📌የምዝገባ  ሂደቱ  ለማከናወን ከታች ባለው username ያናግሩን @harpazoj
154 ·
T
TEMESGEN A.
Photo
click to show
The latest Treasury Bills (T-bills) auction conducted by the National Bank of Ethiopia (NBE) on July 23, 2025 (Auction No. 982) revealed continued strong appetite for government securities, with total bids surpassing ETB 31.3 billion, nearly three times the ETB 11.08 billion offered Share:https://t.me/Ethiopianstockmarketofficial
129 ·
T
TEMESGEN A.
Good morning and welcome to our lovely Monday Breakfast Stories newsletter! 😊 📜 New Withholding Tax Rules Begin August 1 🌍💰 Ethiopia Nets Record $32.1B in Foreign Revenues 💵📈 Treasury Bill Auction Shows Strong Demand, But With Caution 💳🇪🇹 Ethiopia’s First Domestic Credit Card Launches 📶📊 Ethio Telecom Hits 99% Revenue Target Join https://t.me/Ethiopianstockmarketofficial https://t.me/Ethiopianstockmarketofficial
133 ·
T
TEMESGEN A.
Photo
click to show
አሃዱ ባንክ ከ2.1 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን ይፋ አደረገ! አሃዱ ባንክ ከ2.1 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ በማስመዝገብን ያስታወቀ ሲሆን ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ1 ቢሊዮን ብር ጭማሪ ወይም የ90.9 በመቶ ዕድገት ማሳየቱን ገልጿል። የባንኩ አጠቃላይ ትርፍ የእርጅና ቅናሽ እና ተያያዥ ወጪዎችን ጨምሮ፣ ለመጠባበቂያ ከተቀመጠው እና ከግብር በፊት 569 ሚሊዮን ብር ማትረፉን በሪፖርቱ ተመላክቷል። ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ከተገኘው ትርፍ በ450 ሚሊዮን ብር ብልጫ ያለው ሲሆን፣ የ278.1 በመቶ እድገት አስመዝግቧል። የባንኩ ተቀማጭ ገንዘብ 7.8 ቢሊዮን ብር የደረሰ ሲሆን፣ ይህም ካለፈው የሒሳብ ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ68 በመቶ ዕድገት በማሳየቱና በውጭ ምንዛሪ ገቢ ረገድም ከ88 ሚሊዮን ዶላር በላይ መሰብሰብ መቻሉን አስረድተዋል። የደንበኞች ቁጥር 1.1 ሚሊዮን መድረሱን የገለፀው ባንኩ አጠቃላይ ሀብቱ ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ በማድረስ የ57 በመቶ ዕድገት ማስመዝገቡን አስታውቋል። Via Capital Join:https://t.me/Ethiopianstockmarketofficial https://t.me/Ethiopianstockmarketofficial https://t.me/Ethiopianstockmarketofficial
180 ·
T
TEMESGEN A.
2024 የተከፈተ GROUP ያላችሁ በአሪፍ PRICE እገዛለው በዚ USERNAME @TemesgenAA አናግሩኝ።
1 · 250 ·
D
Da
Photo
click to show
#የ_12_ክፍል_ውጤት ከተማሪ መረጃ ዋና አዘጋጅ የሆነው ግርማዬ ታደሰ እንዳገኘነው መረጃ ከሆነ የ12 ኛ ክፍል ውጤት ጳጉሜ 5 ከለሊት ጀምሮ ለተማሪዎች ውጤት የሚለቀቅ ሲሆን ከመልቀቁ በፊት 6 ሰአት ቀን ላይ በትምህርት ሚንስትር አዳራሽ መግላጫ ይሰጣል
1 · 150 ·
D
Da
Photo
click to show
የ 12 ኛ ክፍል ውጤት እስካሁን አልተለቀቀም በአንዳንድ ሚዲያዎች ተለቋል እንዲሁም ዛሬ ሌሊት ይለቀቃል የሚለው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው ተማሪዎች አሁንም በትግስት ሚንስትር መስሪያ ቤቱ ይፋ እስኪያረግ መጠበቀ አለባቸው ግርማዬ ታደሰ (የተማሪ መረጃ ዋና አዘጋጅ ) @alluexams
187 ·
D
Photo
click to show
#12_ክፍል_AAU #ScholarshipOpportunity አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ትምህርት ዘመን የሚተገበር #የመምህራን_ትምህርት ነጻ የትምህርት ዕድል ፕሮግራም (Teachers Education Scholarship Program) ይፋ አድርጓል፡፡  ይህ ዕድል በ2017 ዓ.ም የ12ኛ  ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰዱ፣ ብቁ እና ተነሳሽነት ያላቸው 500 ተማሪዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡ ነጻ የትምህርት ዕድሉ የአምስት ዓመት የተቀናጀ ፕሮግራም ሲሆን፤ በማስተማር የመጀመሪያ ዲግሪ እና የሁለተኛ ዲግሪ ብቃት በተለያዩ መስኮች ማለትም በተፈጥሮ ሳይንስ፣ በማኅበራዊ ሳንስ እና በቋንቋዎች እንዲያገኙ የሚያስችል ነው፡፡   ነጻ የትምህርት ዕድሉ ሙሉ የትምህርት ክፍያ ሽፋን እንዲሁም ጥሩ የሚባል የማበረታቻ ጥቅል (የኑሮ እና የትምህርት ወጪዎች) ያስገኛል፡፡ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ የሚሆኑ ተማሪዎች ከተመረቁ በኋላ በኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፍ ቢያንስ ለአምስት ዓመት ለማገልገል የስምምነት ውል ይፈርማሉ፡፡ ለማመልከት 👇 https://admission.aau.edu.et/UGAnnouncements የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው 👇 መስከረም 09/2018 ዓ.ም (የመምህራን ትምህርት ነጻ የትምህርት ዕድሉ ማስታወቂያ ከላይ ተያይዟል።) @alluexams
2 · 249 ·
D
Photo
click to show
ሰበር 8.4 % ተማሪ አልፉል በዚህ ዓመት 580ሺ ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል፡፡ 🔹ከናቹራሎች 297ሺ ተማሪዎች ናቸው፡፡ 🔹ከሶሻሎች 288ሺ ተማሪዎች ናቸው ያለፉ ተማሪዎች 8.4% ተማሪዎች አልፈዋል ያለፉ ተማሪዎች በተፈጥሮ 11.4% በማህበራዊ 5.2% አማካኝ ውጤት 31.6/100 ነው፡፡ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
167 ·
D
Photo
click to show
የፌዚክስ ውጤት ቅሬታ ተማሪዎች እንዲያስገቡ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አሳስቧል ።የታረመው ከ60 ወደ 100 ያለተቀየረ አለ ተብሏል ለፈጣን መረጃ @alluexams
228 ·
D
Photo
click to show
#ቅዱስ_ጳውሎስ መመዝገብ ለምትፈልጉ መስፈርቶች በአፋር ,ቤንሻንጉል ,ቦረና,ጋምቤላ,ሱማሊያ,ደቡብ ኦሞ ዋገምራአካባቢ ላሉ ለሴት 450 እና ከዛ በላይ ለወንድ 475 እና ከዛ በላይ በሌሎች ክልሎች 500 እና ከዛ በላይ ለወንድ 475 እና ከዛ በላይ ለሴት ከ9-12 ትራንስክሪብት አማካኝ ከ 80 በላይ መሆን አለበት የምዝገባ ክፍያ 550 ብር የመመዝገቢያ ሊንክ https://portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcement በኮሌጅ የሚሰጥ ፈተና 55 % የኢንትራንስ ውጤት 20 % ትራንስክሪፕት 5% ኢንተርቪው 25% ብር መከፈያ አካውንት 1000006577192 @alluexams
1 · 135 ·
Photo
click to show
📢 Official Announcement We are pleased to announce the commencement of our Tutoring Program designed for students in Grades 9–12, with a special emphasis on supporting Grade 12 students in their preparation for the E.S.S.L.C.E (Matric) Examination. Our instructional program covers the following core subjects: 1. Mathematics 2. Physics 3. Biology 4. Chemistry To accommodate the diverse needs of our students, we provide tutoring in two formats: Virtual (online) sessions In-person sessions In order to uphold the highest standards of teaching and learning, we will be admitting only a limited number of students. Please note: Enrollment is open to students in Grades 9, 10, 11, and 12. However, Grade 12 students with only six months or less remaining before the E.S.S.L.C.E Examination will not be admitted, as sufficient time is required to ensure effective preparation. We look forward to nurturing academic excellence and guiding our students toward success.
275 ·
P
Photo
click to show
📣Vote 🗳️for your EMSA-HMC president,Ruth Shoatatek On Miss international beauty pageant Competition to represent her country Ethiopia at Japan please use this link➡️🔗 https://vote.supernovamakeupacademy.com/payments/create/17 ‼️Please read the steps to vote CAREFULLY 1)Use this link above to vote👆 2)to pay the voting fee 50 or 100 birr use the account Account: 1000691494792 name: Miss ETH beauty Frezewd Solomon 3)send them the screenshot on the “upload payment screenshot “ option 4)then send her the screenshot @thebestisyet2comee 🛎️Please note that if you didn’t follow the steps carefully your vote won’t be approved! Thank you,your vote means a lot! 🙏🏾❤️🙏🏾
202 ·
Photo
click to show
✨━━━━━━━━━━━━━━━━━━━✨                  SCOPH Lorcan 🍊        Where Future Health Leaders Unite! ✨━━━━━━━━━━━━━━━━━━━✨ Ready to make a splash in public health without needing a superpower 😄? Then Join us for learning and real impact 📲 Follow our Instagram: https://instagram.com/scoph.lorcan 💬 Hop into Our telegram: https://t.me/SCOPHLorcan 🌟 Why join us? 🏅 Get recognized certificates, involve in volunteering – showcase your contributions and skills. 🤝 Connect with awesome people – peers who get you and your public health vibes 🛠️ Boost your skills – workshops, projects, and tips to become a health hero 💪 Change your community – make an impact that actually matter.      ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🔸️ SCOPH Lorcan| Orange hugs🧡 🔸️EMSA Lorcan |More than a student ✨━━━━━━━━━━━━━━━━━━━✨
128 ·
P
Join the Telegram and Instagram channels for fascinating videos
223 ·
P
Video
24.6 MB · click to show
✨What an amazing 2 rounds✨ From learning new skills to sharing laughs and meeting new people — the BLS training sessions have truly been an amazing experience 🫀✨ From hands-on practice to getting certified, the energy, teamwork, and moments in between made it all the more memorable 🙌       You can still join us          BUT There are ⚠️ LIMITED SEATS For lorcan students: 👉https://forms.gle/6X4zPyjN6cLVQg1u8  👈 For Non-lorcan students 👉 https://forms.gle/LDbC6fk673xZFdXUA 👈
103 ·
P
Photo
click to show
Samsung A17 Ram = 8 GB Storage = 256 GB Rear Camera = 50 MP Front Camera = 13 MP Battery = 5000mAh OS = Android 15 Connectivity = 5G Color = 🖤/💙/🩶 Price = 22K Call: 0718575702
214 ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog · Search · How we count