Active channel: 92 posts in the index in 30 days, reach ≈20% of the audience, audience is stable, cited by 9 venues in 30 days.
About the channel
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች መረጃዎች፣ የመግቢያ ጥሪ፣ የተማሪዎች ምደባ እና የትምህርት ሚኒስቴር ዜናዎች።
Description in Telegram
ትክክለኛ እና ፈጣን የሆኑ ትምህርታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ!
get daily educational information in ethiopia🇪🇹 join us
Active users since 2016🗓
📩 @Trxhhh1
Key numbers
4 540
subscribers
24 h±0
7 days±0
918
average post reach
20.2%
ER — reach to subscribers
92
posts in 30 days
≈ 3.1 a day
indexed through Oct 22
9
venues cited it in 30 days
29 all time
Catalog rank: #104 756 · #7 338 in category · #871 in language
Audience
Subscribers 4,540
history since 2026-10-03
2026-10-032026-11-01
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
#WachamoUniversity በ 2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 23 እና 24/2019 ዓ.ም ይካሄዳል። ማሳሰቢያ፡- ለምዝገባ የሚያስፈልጉ 👉 የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒ፤ 👉 ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒ፤ 👉 የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናው…#MekelleUniversity የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሕክምና ተማሪዎቹን የፊታችን ቅዳሜ ያስመርቃል። ዩኒቨርሲቲው 17ኛ ባች የ2026 ተመሪቂዎቹን የምረቃ ስነ-ስርዓት መቐለ፣ በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ ቅዳሜ ጥቅምት 14/2019 ዓ.ም ያካሒዳል። @uni_campus1በ2019 ዓ.ም በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች ወደ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የተዘዋወራችሁ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ከፍተኛ ቁጥር ያለው የአንደኛ ዓመት መደበኛ (Freshman) ተማሪዎች በመመደቡ ምክንያት በትምህርት ሚኒስቴር ዳግም ምደባ ወደ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ መዘዋወራችሁ ተገልጿል፡፡ በመሆኑም፣ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የጥሪ ማስታወቂ…#BongaUniversity በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ፕሮግራሞች ተምራችሁ እስከ ጥር 2015 ዓ.ም ወይም 2022 GC መጨረሻ ትምህርታችሁን አጠናቅቃችሁ የተመረቃችሁ፣ ኦሪጂናል ዲግሪያችሁን ለማሳተም የተመራቂዎችን መረጃ እንድታረጋግጡ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል። በመሆኑ https://bongau.edu.et/auth/index.php ላይ በመግባት የተማሪ መለያ ቁጥር እንዲሁም …#SalaleUniversity በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ በጊዜያዊነት ስላሌ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 12 እና 13/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ለምዝገባ ስትሔዱ የፋይዳ መታወቂያ (National ID) መያዝ ይኖርባችኋል ተብሏል። Architecture, Computer Science and Eng…#WachemoUniversity በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በትምህርት ሚኒስቴር በጊዜያዊነት ወደ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች እስከ ጥቅምት 13/2019 ዓ.ም ድረስ በዋና ግቢ ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ የምትማሩበት ዩኒቨርሲቲ የተማሪነት መታወቂያ እንዲሁም የፋይዳ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባችኋል። @uni_campus1All posts →Similar venues — Universities & students
T
Tikvah-University
Temari News
🇪🇹ኢትዮ University
Ministry Of Education News
Ethiopian Digital Library
Ministry of Education Ethiopia
@TikvahUniversity
channel394 410 subscribersamT@TemariNews
channel130 219 subscribers1 posts/wk1 authors/wkam🇪@ethiouniversity1
channel154 209 subscribersamM@Tmhrt_Minister0
channel253 856 subscribersamE@Ethiopian_Digital_Library
channel98 976 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamM@ethio_moe
channel169 130 subscribersamArchive by month · 22
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →