English
Open in Telegram
አአሽከርካሪ ተሸከርካሪ መረጃ ዴስክ/Driver Vehicle Information Desk 🚓🚑

አሽከርካሪ ተሸከርካሪ መረጃ ዴስክ/Driver Vehicle Information Desk 🚓🚑

@vehicleinformation · channel · indexed since 2026-09-30
834subscribers
354average post reach
42.5%ER — reach to subscribers
29posts in 30 days
Active channel: 29 posts in the index in 30 days, reach ≈42% of the audience, audience is stable.

About the channel

የአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ትራፊክ መረጃዎች፣ ደንቦችና ለአሽከርካሪዎች የሚወጡ ማሳሰቢያዎች።

Description in Telegram

AI
ID1186023329
Formerly«የተሽከርካሪ ፈቃድ አገልግሎት መረጃ ማዕከል 🚛🚕🚗🚜🚘🚖🏎🚓🚑» · «ኮ/ቀራንዮ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ባለስልጣን🚘» · «ኮ/ቀራንዮ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ባለስልጣን»

Key numbers

834
subscribers
24 h±0
7 days±0
30 days+119
354
average post reach
42.5%
ER — reach to subscribers
29
posts in 30 days
≈ 1 a day
indexed through Oct 19
Catalog rank: #747 494 · #5 598 in language

Audience

Subscribers 834

history since 2026-10-03
2026-10-032026-11-02
07 days
+11930 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

ህገ ወጥ የይለፍ ወረቀት (Pass) በሚጠቀሙ አሽከርካሪዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር ይደረጋል! *** አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 09 ቀን 2019 ዓ/ም (አዲስ ፖሊስ)፦ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚከናወኑ ኩነቶች እንደ አስፈላጊነቱ ዕውቅናና የይለፍ ማረጋገጫ እንደሚሰጥ ይታወቃል ያለው የአዲስ አበባ ሠላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ የማንኛውም ኩነት ፈቃድ አሰጣጥና የቁስ የይለፍ ፈቃድ ራሱን የቻ…ባለሥልጣኑ የ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን የ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት እና የ90 ቀን የሥራ አፈጻጸም በመገምገም በቀጣይ 90 ቀናት ዕቅድ ላይ የሥራ አቅጣጫ ተቀምጧል ። በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 368,446 ተገልጋዮችን ማስተናገድ የተቻለ ሲሆን፣ ከተሰጡ የተለ…30KPH_የሆነው_በምክንያት_ነው ​🚦 በመንገድ ላይ ፍጥነትን መወሰን፤ የራስንና የሌሎችን ህይወት የመጠበቅ ጥበብ ነው! ​ይህ ምስል የኢትዮጵያን ገጠርና አነስተኛ ከተሞች የሚያገናኙ መንገዶችን ተፈጥሯዊ ገጽታ በግልጽ ያሳያል። በመንገዶቻችን ላይ ተሽከርካሪዎች ብቻ ሳይሆኑ እንደ ፈረስ፣ በቅሎና አህያ ያሉ እንስሳት፣ እግረኞች፣ እንዲሁም የቤት እንስሳት በብዛት ይንቀሳቀሳሉ። ​በም…በመዲናችን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ህይወት አለፈ ********* ጥቅምት 08 ቀን 2019 ዓ/ም (Driver and Vehicle Information) አደጋዎቹ የተከሰቱት በን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 13፣ ወረዳ 1 እና ወረዳ 15 ነው። የመጀመሪያው አደጋ የደረሰው በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ልዩ ቦታው ጀሞ ቅዱስ ሚካኤል መብራት ከቀኑ 9፡30 አካባቢ…አሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ ሞተር ከማስነሳታቸው በፊትና በሚያስነሱበት ወቅት ደህንነታቸውንና የተሽከርካሪውን ጤንነት ለመጠበቅ ማድረግ ያለባቸው ዋና ዋና ጥንቃቄዎች የሚከተሉት ናቸው። 🚍🚍🚘🚖🚨🚖🚘🚍🚔 1. ወደ መኪናው ከመግባት በፊት የሚደረጉ ጥንቃቄዎች (የውጭ ፍተሻ) ​የጎማዎች ሁኔታ፦ የጎማዎች የንፋስ መጠን በቂ መሆኑንና ጉዳት አለመድረሱን ያረጋግጡ። ​የፈሳሽ ፍሳሽ (Leaks…#Check_Engine_Light ​🚗 በመኪናዎ ዳሽቦርድ ላይ የCheck Engine መብራት በርቶ ያውቃል? ችላ አይበሉት! ​ብዙ አሽከርካሪዎች በዳሽቦርዳቸው ላይ ቢጫው የሞተር ምልክት (Check Engine Light) ሲበራባቸው ይደነግጣሉ፤ አንዳንዶች ደግሞ መኪናው መንቀሳቀስ እስካላቆመ ድረስ ምንም እንዳልተፈጠረ ቆጥረው ለወራት ችላ ብለው ይነዳሉ። ​ነገር ግን ይሄ መብራት የመ…All posts →

Similar venues — Roads & traffic

Browse the whole topic «Roads & traffic» →

History

Name history

what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
19.10.2026first seen · «አሽከርካሪ ተሸከርካሪ መረጃ ዴስክ/Driver Vehicle Information Desk 🚓🚑» @vehicleinformation
13.09.2025«የተሽከርካሪ ፈቃድ አገልግሎት መረጃ ማዕከል 🚛🚕🚗🚜🚘🚖🏎🚓🚑» → «አሽከርካሪ ተሸከርካሪ መረጃ ዴስክ/Driver Vehicle Information Desk 🚓🚑» · from the venue's own feed
22.06.2020«ኮ/ቀራንዮ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ባለስልጣን🚘» → «የተሽከርካሪ ፈቃድ አገልግሎት መረጃ ማዕከል 🚛🚕🚗🚜🚘🚖🏎🚓🚑» · from the venue's own feed
02.05.2020«ኮ/ቀራንዮ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ባለስልጣን» → «ኮ/ቀራንዮ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ባለስልጣን🚘» · from the venue's own feed
02.11.2017«Telegram.me/kolfe drv» → «ኮ/ቀራንዮ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ባለስልጣን» · from the venue's own feed
02.11.2017created as «Telegram.me/kolfe drv» · from the venue's own feed
Archive by month · 79

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count