English
Open in Telegram
VVisa Works

Visa Works

@visaworks1 · channel · Travel · indexed since 2026-10-02
1 302subscribers
153average post reach
11.8%ER — reach to subscribers
3posts in 30 days
Active channel: 3 posts in the index in 30 days, reach ≈12% of the audience, audience is stable, cited by 2 venues all time.

About the channel

የውጭ ሀገር የስራ እና የትምህርት እድሎች፣ የቪዛ መረጃዎች እና የCV አዘገጃጀት ምክሮች።

Description in Telegram

Visa works የሁሉንም መፍትሄ በአንድ ላይ! 🇪🇹✈️ ​✅ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ስራዎች ✅ ነፃ የትምህርት እድል (Scholarships) ✅ የቪዛ መረጃ እና የCV አጻጻፍ ምክሮች ​"ጥራት ያለው መረጃ ለተሻለ ህይወት!" ​ይቀላቀሉን 👉Visa works
ID2120383673

Key numbers

1 302
subscribers
24 h±0
7 days±0
153
average post reach
11.8%
ER — reach to subscribers
3
posts in 30 days
≈ 0.1 a day
indexed through Oct 11
0
venues cited it in 30 days
2 all time
Catalog rank: #1 094 696 · #10 854 in category · #7 434 in language

Audience

Subscribers 1,302

history since 2026-10-05
2026-10-052026-11-02
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

የዩሮፓስ ድረ-ገጽ👇👇 europa.eu/europass indeed.com ec.europa.eu/euresበዚህ ቪዲዮ ወደ አውሮፓ በህጋዊ መንገድ በስራ ቪዛ ለመሄድ የሚያስፈልጉ ወሳኝ ቅደም-ተከተሎችን፣ ተፈላጊ የስራ ዘርፎችን፣ የደመወዝ መጠንን፣ የዩሮፓስ ሲቪ አዘገጃጀት እና የኤምባሲ ቃለ-መጠይቅ ዝግጅቶችን በዝርዝር ተመልክተናል። ለደላላ አላስፈላጊ ሚሊዮን ብር ሳያወጡ ራሳችሁ ህጋዊውን መንገድ እንዴት መከተል እንደምትችሉ ይወቁ!🇨🇦 ወደ ካናዳ ለመሄድ ለምትፈልጉ በሙሉ - የምስራች! 🇪🇹 ​የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ዜጎችን አሰልጥኖ ወደ ካናዳ ለመላክ የሚያስችል ታሪካዊ ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈራረመ። ​የስምምነቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ ​ተባባሪ አካል፦ ስምምነቱ የተደረገው በስራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ፊውቸር ፊል ኢንተርናሽናል (Future Feel International) መካከል ነው። ​ዓላማው፦ ኢትዮጵ…📍 ወደ UAE ለሚጓዙ የሥራ ፈላጊዎች ጠቃሚ መረጃ! ​የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ወደ ተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) ለሚሄዱ ዜጎች አዲስ የመመዝገቢያ ሊንክ ይፋ አድርጓል። ​🔗 የምዝገባ ሊንክ፦ https://forms.lmis.gov.et/uae-new/ ​ለምን ይጠቅማል? ​የጉዞዎን ህጋዊነት ለማረጋገጥ። ​በመንግሥት በኩል ሙሉ ጥበቃና ክትትል እንዲደረግልዎ። ​የሥራ ውልዎን መረጃ…​🎓 በቱርክ - ኢስታንቡል የመማር ዕድል! (2025-2026) ​በውብቷ የቱርክ ከተማ ኢስታንቡል በሚገኘው ታዋቂው Üsküdar University መማር ለምትፈልጉ ሁሉ የ2025-2026 የትምህርት ዘመን ምዝገባ ተጀምሯል። ​ለምን በ Üsküdar University ይማራሉ? ​ጥራት ያለው ትምህርት፡ በጤና፣ በሳይንስ፣ በቴክኖሎጂ እና በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፎች የቀደመ ስም ያለው። ​…🔗 ትክክለኛው የማመልከቻ ሊንክ: https://onefuture.ca/ ​አሞላሉ ግራ ለገባችሁ ወይም በባለሙያ መታገዝ ለምትፈልጉ በውስጥ መስመር ያናግሩን፦ 👉 Contact: @visawo1 ​የመመዝገቢያ ጊዜው ሳያልቅ አሁኑኑ ያመልክቱ! ⏳All posts →

Similar venues — Jobs abroad

Browse the whole topic «Jobs abroad» →

Archive by month · 8

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count