English
Open in Telegram
WWondimu & Banchayhu authorized accountant partnership

Wondimu & Banchayhu authorized accountant partnership

@wolema · channel · indexed since 2026-10-05
3posts in 30 days
312posts in the index
Active channel: 3 posts in the index in 30 days.

About the channel

Key numbers

0
subscribers
3
posts in 30 days
≈ 0.1 a day
indexed through Oct 14
Catalog rank: #9 700 394 · #34 628 in language

Audience

Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

I am sharing 'Desk Audit Guide Line -2018 Declaration' with you🇪🇹የቴምብር ቀረጥ ጥቅምት 4/2019 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር) 1. የቴምብር ቀረጥ ምንነት የቴምብር ቀረጥ በዋናነት በሰነዶች ላይ የሚጣልና የሚሰበሰብ የመንግሥት የገቢ ምንጭ ነው፡፡ 2. የቴምብር ቀረጥ ለምን ይጣላል? ቀረጡ የታክስ ፍትሃዊነትን እና የሃብት ክፍፍልን በማመጣጠን የመንግሥትን የገቢ ምንጭ ለማስፋት ያግዛል፡፡ እንዲሁም በኢኮኖሚ አውታር ውስጥ በሚፈጠር የዜጎች …ሐ) ህንጻ ኪራይ እና መጋዘን ኪራይን ጨምሮ፤ * በግዥ የተገኘ ህንጻ/ቤት ከሆነ የግዥ ደረሰኝ ወይም በህግ ፊት የጸደቀ ዉል ፤ * ህንጻዉ ዋጋ በባለሞያ/ህንጻ ገማች/ የተገመተ ከሆነ የግምት ሰነድ፣ * የህንጻ ገማቹ የወቅቱ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ እና የታደሰ የሙያ ፍቃድ፤ * በራስ የተገነባ ህንጻ እና በገማች ባለሞያ ዋጋዉ ያልተገመተ ከሆነ ፤የግንባታ ዋጋዉ በግልጽ በታክስ…ዉድ ግብር ከፋዮቻችን በሙሉ ለ2018 አመታዊ ለማሳወቅ እና ለመክፈል ያግዛችሁ ዘንድ የተያያዘዉን መረጃ በደምብ እንድታዩት እና እንድታነቡት ይሁን:: ከግብር ከፋዮች ለ2018 ለሚቀርቡ የታክስ ሂሳብ መግለጫዎች በኦንላይን ሲስተናገዱ በe-mail ሊላኩ የሚገባቸዉ ሰነዶች፤ 1ኛ) ከሁሉም ዘርፎች የሚጠበቁ ሰነዶች- ሀ) የሂሳብ እና የዉጭ ኦዲተሮችን በተመለከተ፤ * የታደሰ የንግድ …የታክስ ውሳኔ ማስታወቂያን ለማስተካከል የሚያስችሉ ምክንያቶች፦ በተሻሻለው የፌዴራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1434/2018 አንቀጽ 96 መሰረት በታክስ ውሳኔ ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ ሊደረግ የሚችለው፦ 👉 የስሌት ወይም የሂሳብ ስህተት ያለ ከሆነ፤ 👉 በታክስ አወሳሰን ወቅት ያልታየ አግባብነት ያለው ማስረጃ ወይም በዚህ አዋጅ መሰረት የቀረበ አዲስ ማስረጃ ያለ እንደሆነ፤…የወጪ ማስረጃ ውድቅ ሲደረግ ተቀናሽ ስለሚደረግ ወጪ የሂሳብ መዝገብ የሚይዝ ማንኛውም ግብር ከፋይ ያቀረበው የወጪ ማስረጃ በታክስ ባለስልጣኑ ተቀባይነት ባለማግኘቱ ምክንያት ውድቅ ሲደረግ የሚከተሉት ሁኔታዎች ከተሟሉ ወጪው በከፊል ይያዝለታል፡- 👉 ወጪው ገቢን ለማመንጨት የወጣ ከሆነ 👉 ወጪው የድርጅቱን የዕለት ከዕለት እንቅስቃሴ ለማስቀጠል ከሆነ 👉 ለድርጅቱ ህልውና ወይም ዋስት…All posts →

History

Name history

what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
15.10.2026first seen · «Wondimu & Banchayhu authorized accountant partnership» @wolema
30.07.2020created as «Wondimu & Banchayhu authorized accountant partnership» · from the venue's own feed
Archive by month · 46

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count