English
Open in Telegram
ቅቅዱስ ያሬድ ማኅሌታይ

ቅዱስ ያሬድ ማኅሌታይ

@wwwyarede · channel · Education · indexed since 2026-08-26
217subscribers
1 002posts in the index
Channel: 217 subscribers, audience is stable, cited by 4 venues all time.
Posts a channel publishes as itself are not part of the search index, so reach, ER and post charts may be missing here. Subscribers, growth and citations are counted for every channel. How we count →

About the channel

Description in Telegram

“ዋይ ዜማ ዘሰማዕኩ በሰማይ እመላእክት እምዘይብሉ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር”
ID1359946286
Formerly«ቅድስ ያሬድ ማኅሌታይ»

Key numbers

217
subscribers
24 h±0
7 days±0
30 days±0
0
venues cited it in 30 days
4 all time
Catalog rank: #4 888 724 · #151 952 in category · #24 802 in language

Audience

Subscribers 217

history since 2026-10-03
2026-10-032026-11-02
07 days
030 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

https://youtube.com/playlist?list=PLg4MMGtqJfs3Wj7TPJOuLxolYr-aorSF6&si=hzVCEUqP7M0Kr23Vደብረ ታቦር https://youtube.com/watch?v=kpAOCPgKjM0&si=mKbjSzEeGUTe5gnDአንድ ፡ አምላክ ፡ በሚሆን ፡ በአብ ፡ በወልድ ፡ በመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ስም ፡ ታኅሣሥ ፳፬ በዚህ ፡ ቀን ፡ የከበረና ፡ የተመሰገነ ፡ አዲሱ ፡ ሐዋርያ ፡ አባታችን ፡ ተክለ ፡ ሐይማኖት ፡ ተወለደ። በፀሎቱ ፡ የምትገኝ ፡ በረከቱ ፡ ከእኛ ፡ ጋር ፡ ትኑር ፡ ለዘልዓለሙ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ምስጋና ፡ ይሁን ፡ አሜን። ስንክሣር ፡ ዘወርሃ ፡ ታሕሳስ የሕይወት ፡ እናቱ ፡ …“በኢየሩሳሌም ቆዩ”! ኢየሩሳሌም ማለት የሰላም ከተማ ማለት ነው። ደቀመዛሙርቱም “ኃይለ መንፈስ ቅዱስን ከሰማይ እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ቆዩ” ተብለው ነበር። ሁለት ደቀ መዛሙርት ግን ይህን ቃል ረሱና ከኢየሩሳሌም ከተማ ወጡ! እነማን ይሆኑ? እነሆ ሁለት መንገደኞች የጌታችንን ነገረ ሕማሙን የእለተ አርብ የቀራንዮ ውሎውን እየተነጋገሩ ከኢየሩሳሌም 60 ምዕራፍ ወደምትገኘው…ሥርዓተ ማኅሌት ዘመስከረም አስተርእዮተ መስቀል "መስከረም ፲፯" የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ "ሥርዓተ ነግሥ" ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ…መዝሙር በቀዳሚ ገብረ ከሐምሌ ፲፯ እስከ ሐምሌ ፳፫ በቀዳሚ ገብረ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ሰማየ ወምድረ ወኲሎ ፈጺሞ አዕረፈ በሰንበት ወይቤሎ ለኖኅ አመ አይኅ ግበር ታቦተ በዘትድኅን አነ አቀውም ኪዳንየ ዘምስሌከ ለዓለም ከመ ዳግመ ለምድር ኢያማስና በአይኅ ከመ አሀባ ለምድር ሣዕረ ሐመልማለ ክረምተ ወሐጋየ ዘርዐ ወማዕረረ ዝኬ ውእቱ ጸጋሁ ለእግዚአብሔር በአማን ኢይኄሱ ቃሎ ዘ…All posts →

History

Name history

what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
13.10.2026first seen · «ቅዱስ ያሬድ ማኅሌታይ» @wwwyarede
14.10.2018created as «ቅድስ ያሬድ ማኅሌታይ» · from the venue's own feed
Archive by month · 39

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count