English
Open in Telegram
ወወይ ጉድ ♟

ወይ ጉድ ♟

@wygud · channel · indexed since 2026-08-25
238subscribers
21posts in the index
Channel: 238 subscribers, audience is stable, cited by 10 venues all time.
Posts a channel publishes as itself are not part of the search index, so reach, ER and post charts may be missing here. Subscribers, growth and citations are counted for every channel. How we count →

About the channel

Description in Telegram

ገባ ገባ በሉ እንማማር 🤩
ID3503352787

Key numbers

238
subscribers
24 h±0
7 days±0
0
venues cited it in 30 days
10 all time
Catalog rank: #4 765 634 · #24 322 in language

Audience

Subscribers 238

history since 2026-10-03
2026-10-032026-11-01
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

እስኪ ስለሱ አውሪኝ አልኳት፤ ብወዳትም ስለሱ ስታወራ ፊቷ የሚፈካው መፍካት፣ ​ጉንጮቿ ቀይ የሚሆኑት ነገር፣ ቃላት ፍለጋ የምትጨነቀውን መጨነቅ ማየቱ ያስደስተኛል፣ ​ልትናገር ስትጀምር የአይኗ ብሌን ቅርፁን ሲለውጥ አስተዋልኩ፣ ሰው እንዴት በዚህ ልክ ሰው ይወዳል? ​ታድሎ....The Liar Paradox "ይህ አረፍተ ነገር ስህተት ነው" 1.እውነት 2.ስህተት "እውነት" ነው ካላችሁ አረፍተ ነገሩ ስህተት መሆኑን ስለሚያሳይ መልሱ ስህተት ነው "ስህተት" ነው ካላችሁ ደግሞ አረፍተ ነገሩ "ስህተት ነው" ይላል ይህ ደግሞ እውነት ነው የሚለውን መልስ ይሰጠናል የትኛውን ትደግፋላችሁ 👍,👎 ?ቴሌግራም ላይ story Post አርጉ ችግር የለውም ግን ምን ይባላል forward ማረጉ 😭 pin የሚያረግም አለ 😭ለፈገግታ 😍😂 ሰውዬው ጠዋት ወደ ስራ ሲሄድ ሚስቱ የረሳቸውን ነገሮች ሁሌም ታስታወሰዋለች። አንዳንዴ የመኪና ቁልፍ ሌላ ጊዜ መንጃ ፈቃድ መጣሉን ትነግረዋለች። ብዙ ጊዜ ግን ሞባይሉን ትቶ እየሄደ ጠርታ ትሰጠዋለች። «በቃ አረጀህ ማለት ነው !» እያለች ታፌዝበታለች። «እንዲህ የሷ መቀለጃ ሆኜ መቀጠልማ አልችልም» ብሎ ለችግሩ መፍትሄ ለማበጀት ቆረጠ። ከዚህ በፊት የሚረሳቸውን ነ…የዝምታ ዋጋ በአንድ ገዳም ውስጥ የሚኖሩ መነኩሴ ነበሩ። እኚህ መነኩሴ በአንድ ነገር ይታወቃሉ፤ ማንም ሰው መጥቶ ጥፋተኛ ነው ብሎ የሚከሳቸውን ሰው ሁሉ "ልክ ነህ" ወይም "እሺ" ብለው ብቻ በዝምታ ያልፋሉ። አንድ ቀን በዚያ አካባቢ የሚኖር አንድ ሀብታም ሰው ወደ መነኩሴው መጣና በንዴት መጮህ ጀመረ። "አንተ መነኩሴ! ሰዎቹ ሁሉ ቅዱስ ነህ ይሉሃል፤ እኔ ግን አንተ ሌባና ውሸታ…​ልማዴ ሆነና ቢጥሉኝ መነሳት ወድቆ አለመቅረቱ ዳግም ቆሜ ቢያዩኝ እጅጉን በረቱ! ባያውቁት ነው እንጂ ከቶ ባይረዱት መነሳቴ አይቀርም እኔ እንደለመድኩት ✍️All posts →

Similar venues — Interesting facts

Browse the whole topic «Interesting facts» →

Archive by month · 4

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count