English
Open in Telegram
ዳዳጉ-ጆርናል/Dagu-Journal

ዳጉ-ጆርናል/Dagu-Journal

@zena24now · channel · indexed since 2026-07-25
41 266subscribers
6 565average post reach
15.9%ER — reach to subscribers
509posts in 30 days
Active channel: 509 posts in the index in 30 days, reach ≈16% of the audience, audience is stable, cited by 4 venues in 30 days.

About the channel

የኢትዮጵያ እና የአዲስ አበባ ወቅታዊ ዜናዎች፣ የወንጀል ክስተቶች እና ማህበራዊ መረጃዎች።

Description in Telegram

👉 ለጥቆማ፣ ለመረጃ እና ለማስታወቂያ ስራዎች 📢 The best fiction is far more true than any journalism 📢 ተዓማኒ የመረጃ ምንጭ ፤ ለሙያው ስነምግባር ተገዢ በሆኑ ጋዜጠኞች ብቻ
ID1289991097

Key numbers

41 266
subscribers
24 h±0
7 days−77
30 days−165
6 565
average post reach
15.9%
ER — reach to subscribers
509
posts in 30 days
≈ 17 a day
4
venues cited it in 30 days
41 all time
Catalog rank: #17 846 · #128 in language

Audience

Subscribers 41,143

history since 2020-03-05
2020-03-052026-11-02
−777 days
−16530 days
−6413 months
−3,5151 year
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

በጋዛ የእስራኤል ጥቃቶች መቀጠላቸውን ተከትሎ የሟቾች ቁጥር 74 ሺህ 609 ደረሰ ባለፉት 48 ሰዓታት ውስጥ የእስራኤል ጦር ባካሄዳቸው ጥቃቶች 11 ፍልስጤማውያን መገደላቸውን እና 38 ሰዎች መቁሰላቸውን የጋዛ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ እንዳመላከተው ከሆነ ቀደም ሲል በደረሱ ጥቃቶች ክፉኛ ቆስለው የነበሩ ሁለት ሰዎች ሕይወታቸው ያለፈ ሲሆን፣ የሁለት ሰ…ከ15 ዓመት በታች የሆኑ 9 ህፃናትን በህገወጥ መንገድ ስታዘዋውር የተገኘች ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለች በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ዘጠኝ ህፃናትን ከጠምባሮ ልዩ ወረዳ ወደ ወልቂጤ ከተማ በሕገወጥ መንገድ ስታዘዋውር የተገኘች ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር መዋሏን የክልሉ ፖሊስ አስታወቀ። ግለሰቧ ህፃናቱን በወልቂጤ ከተማ ለሚኖሩ ግለሰቦች በቤት ሠራተኝነት ለማ…በደቡብ ፍሎሪዳ የግል ጄት አውሮፕላን በመከስከሱ የ9 ሰዎች ህይወት አለፈ ​እሁድ ዕለት አንደኛ ደረጃ የግል ቢዝነስ ጄት አውሮፕላን በደቡብ ፍሎሪዳ መኖሪያ ሰፈር ውስጥ ተከስክሶ በመውደቁ በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩት 9 ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉ እና በአውሮፕላኑ ላይ የእሳት ቃጠሎ መነሳቱ ተገልጿል። ​የአየር ትራፊክ ቁጥጥር ቅጂዎች እንደሚያሳዩት፣ ሊርጄት አውሮፕላኑ በከፍተኛ ፍጥ…የእስራኤል ጦር ከአስር ቀናት ከበባ በኋላ ከኬብሮን ከተማ መውጣቱ ተገለጸ፡፡ ከዮርዳኖስ ወንዝ ምዕራባዊ ዳርቻ ደቡባዊ ክፍል የምትገኘው የኬብሮን ከተማ አስተዳዳሪ የእስራኤል ጦር ከአስር ቀናት ከበባ በኋላ ከከተማዋ ሙሉ በሙሉ መውጣታቸውን እና ተፈናቅለው የነበሩ አባወራዎች ወደ መኖሪያቸው እየተመለሱ እንደሆነ አስታውቀዋል። የከተማዋ አስተዳዳሪ ካሊድ ዱዲን ዛሬ ባወጡት መግለጫ፣ …በስፖርት ወቅት የሚያጋጥሙ ጉዳቶች የአጥንትና የመገጣጠሚያ ችግሮችን እያባባሱ ነው ተባለ በተለያዩ የስፖርት ዓይነቶች የሚሳተፉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ ከስፖርት ጋር ተያይዘው የሚከሰቱ የአጥንትና የመገጣጠሚያ ጉዳቶችም እየተበራከቱ መምጣታቸው ተገልጿል። በስፖርት ወቅት ከሚያጋጥሙ ጉዳቶች መካከል የጅማት፣ የጉልበት፣ የትከሻና የቁርጭምጭሚት ጉዳቶች በብዛት እንደሚታዩ የመገጣ…🫵የኑሮ ደረጃዎን በጎተራ ያሳድጉ – ዘነበ ፍረው ሪል እስቴት🫵 እንደ Addis tomorrow ልዩ የEconomy zone, Mehamedian village ባሉ ቦታዎች የተከበበ ⭐ውብ የስነ-ሕንፃ ጥበብን ከአለም አቀፍ ደረጃ መገልገያዎች ጋር አዋህዶ የያዘው ይህ ፕሮጀክት፣ በከተማዋ እምብርት ውስጥ ወደር የሌለው የኑሮ ልምድን ያቀርባል። ✨ስቱዲዮ (66 ካሬ ): ✨1 መኝታ(83 ካሬ…All posts →

Similar venues — National news

Browse the whole topic «National news» →

Archive by month · 104

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count