English
Open in Telegram
EETHIO Code&Soft Select🫧💻

ETHIO Code&Soft Select🫧💻

@EthioCodeSoftSelect · channel · indexed since 2026-09-29
511subscribers
249average post reach
48.7%ER — reach to subscribers
3posts in 30 days
Q
Qentiv HQ
Photo
المولد النبوي الشريف صلى الله عليه وسلم 🤲 እንኳን ለሞውሊድ በዓል በ ስላም አደረሳችሁ ሰ.ዐ.ወ 𝑞𝑒𝑛𝑡𝑖𝑣 🌙
236 ·
Q
QENTIV HQ
ReplyPoll
Python 🐍 ነው አብዛኞቻችሁ የምረጣችሁት 🗳️ ከ Python ቀጥሎ c++, assembly &C ነው አሁን Python እንጀምራለን 🚀 መልካም ቀን ግን 67ሰው አይቶት 28 VOTE 📊 የ ራሳችሁን ነገር እራሳችሁ መወሰን አለባችሁ እና Vote ብታደርጉ ይመረጣል ✅ 𝑞𝑒𝑛𝑡𝑖𝑣
1 · 192 ·
Q
QENTIV HQ
ReplyPython 🐍 ነው አብዛኞቻችሁ የምረጣችሁት 🗳️ ከ Python ቀጥሎ c++, assembly &C ነው አሁን Python እንጀምራለን 🚀 መልካም ቀን ግን 67ሰው አይቶት 28 VOTE 📊 የ ራሳችሁን ነገር እራሳችሁ መወሰን አለባችሁ እና Vote ብታደርጉ ይመረጣል ✅ 𝑞𝑒𝑛𝑡𝑖𝑣
🐍 P1 · L01 — Python ጅምር ተጀምሯል! 🚀 Python ምንድን ነው? ለምን ለጀማሪ ቀላል ነው? print() እንዴት እንደሚሰራ? 💻 ሁሉንም በአማርኛ፣ በቀጥታ በብራውዘር ውስጥ ትማራላችሁ — ምንም Python አትጭኑ፣ terminal አትከፍቱም። 📱 ✅ Python ምን እንደሆነ ✅ የመጀመሪያው function — print() ✅ Comment እንዴት እንደሚጻፍ ✅ Live Playground — ኮድ ጻፉ፣ ወዲያው Run አድርጉ ⚡ ✅ አጭር ፈተና (Quiz) 👉 ትምህርቱን ጀምሩ፦ https://pythoncoursebyqentivp1l1.netlify.app እንደተለመደው netlify watermark የሚረብሻችሁ ከሆነ netlify በመንካት hide this badge በማለት ማጥፋት ትችላላችሁ እና ፈጣሪ ብሎ በራሳችን ....... እንመጣለን 👊 አዳዲስ ትምህርቶች እና ቀጥታ ድጋፍ እዚህ ቻናል ላይ ብቻ ይለቀቃሉ። 📢 ገና ካልተቀላቀላችሁ → @EthioCodeSoftSelect ያዘጋጀው፦ @AppMinds_ET ETHIO CODE ─── & ─── SOFT SELECT #Python #ኮዲንግ #EthioCode #AppMindsET #Pythonበአማርኛ 𝑞𝑒𝑛𝑡𝑖𝑣
1 · 235 ·
QENTIV HQ
Photo
Lesson 2 በቅርብ ሰዓታት ጠብቁን ⏳ ግን እኔ የሚገርመኝ ነገር ምንድነው? Ethiopia ውስጥ ለ Coding ፈላጎት ያላቸው ተማሪዎች ብዙ የሉም እንዴ? 🤔 ለዚሁም በአማርኛ በከፍተኛ ጥራት እያስተማርን እና Cyber Security COURSE ለመጀመር አስበናል 💻🛡️ እና ግዴታ 900+ ተማሪዎች መሆን ግድ ይላል 📈 እናም እናንተ በተቻላችሁ መጠን እኛን ለማገዝ ሞክሩ 🤝 በጣም ልዩ ነገሮችን በጣም ትርፋማ የምትሆኑበትን ነገር ለማስተማር ቃል እገባለሁ ✨ 𝑞𝑒𝑛𝑡𝑖𝑣
163 ·
Q
ReplyLesson 2 በቅርብ ሰዓታት ጠብቁን ⏳ ግን እኔ የሚገርመኝ ነገር ምንድነው? Ethiopia ውስጥ ለ Coding ፈላጎት ያላቸው ተማሪዎች ብዙ የሉም እንዴ? 🤔 ለዚሁም በአማርኛ በከፍተኛ ጥራት እያስተማርን እና Cyber Security COURSE ለመጀመር አስበናል 💻🛡️ እና ግዴታ 900+ ተማሪዎች መሆን ግድ ይላል 📈 እናም እናንተ በተቻላችሁ መጠን እኛን ለማገዝ ሞክሩ 🤝 በጣም ልዩ ነገሮችን በጣም ትርፋማ የምትሆኑበትን ነገር ለማስተማር ቃል እገባለሁ ✨ 𝑞𝑒𝑛𝑡𝑖𝑣
Photo
🚀 P1·L02: Variables & Data Types 🐍 ✅ variables ምን ማለት እንደሆነ ✅ 4 መሰረታዊ Data Types ✅ እንዴ በትክክል variables እንደሚፈጥር ✅ f-strings እንዴት እንደምንጠቀም ✅ Live Playground — ኮድ ጻፉ፣ ወዲያው Run አድርጉ ⚡ ትምህርቱን ለመክፈት ትንሽ ሊቆይ ይችላል እና ጠብቁት ✅ አጭር ፈተና (Quiz) 👉 ትምህርቱን አሁኑኑ ጀምሩ፦ https://pythoncoursebyqentivp1l2.netlify.app/ 👉 አስተያየታችሁን ንገሩን ያስፈልገናል ማሻሻል /መጨመር ያለብንን ነገር or የተሰማችሁ በ comment ላይ አስቀምጡልን እንደተለመደው netlify watermark የሚረብሻችሁ ከሆነ netlify በመንካት hide this badge በማለት ማጥፋት ትችላላችሁ እና ፈጣሪ ብሎ በራሳችን ....... እንመጣለን 👊 አዳዲስ ትምህርቶች እና ቀጥታ ድጋፍ እዚህ ቻናል ላይ ብቻ ይለቀቃሉ። 📢 ገና ካልተቀላቀላችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉን→ @EthioCodeSoftSelect አዘጋጅ ፦ @AppMinds_ET ETHIO CODE ─── & ─── SOFT SELECT #Python #EthioCode #AppMindsET #Pythonበአማርኛ 𝑞𝑒𝑛𝑡𝑖𝑣
202 ·
Q
QENTIV HQ
Photo
በጣም እናመሰግናለን 🙏 logo ምርጫ ነበር እና ለማንኛውም የ cyber security ትምህርት ከጀመርን የትኛውን ሞያ ነው መማር የምትፈልጉት 🎓 red=🔥, blue=😍 , or black(👹👺🤒😵‍💫🫩🫣😶😧🙀 ) = <👤> reaction አስቀምጡ
177 ·
Q
QENTIV HQ
Every human being needs encouragement 🌟 If you can't support us in any other way, at least drop a reaction or leave a comment 💬 it truly means a lot to us. Silence can be discouraging, but even a small ❤️ or a few words keep us going. ቆይ ምንድነው አስተያየት ሰጡን ኧር ይደብራል ወይ share አታደርጉ ወይ reaction አታደርጉ 😞ነው ወይስ ምን እንደሆነ አታውቁም 😏 በነፃ ነው እያስተማርን ያለነው 👇 ፈጠን በሉ አሁን ልያችህ እስቲ
174 ·
🧠📚 COGNILEARN Education Platform️ 🧠✨ COGNILEARN ━━━━━━━━━━━━━━ Learning Platform 🚀 Built in RUS
╔════════════════════════════════════════════╗ 🌟 ETHIOCODE • PHASE 3 • L07 🌟✨📅 ╚════════════════════════════════════════════╝ 📋 LODASH 📋 Array፣ Object፣ String — ሁሉንም በ JavaScript ውስጥ ለማስተዳደር (manipulate ለማድረግ) ምርጡ Utility Library! ወገኖች ሰላም ጤና ይስጥልኝ ተመልሰናል 😎🔧 JSON.parse(JSON.stringify(obj)) እየተጠቀማችሁ Dates እና undefined ሲበላሹባችሁ አይታችሁ ያውቃል? Deep clone፣ groupBy፣ debounce፣ throttle... ሁሉንም በእጅ (manual) reduce/loop እየፃፋችሁ ስንት መስመር ኮድ አባከናችሁ? 😩 🛑 አቁሙ! አሁን ሁሉም ነገር በ 1 መስመር ብቻ ይቻላል! ══════════════════════════════════════════════ ✨ መፍትሄው = Lodash በቃ! _.functionName()ን ብቻ በመጠቀም ውስብስብ ስራዎችን ሁሉ በቀላሉ መስራት ትችላላችሁ! ╔════════════════════════════════════════════╗ import _ from "lodash"; ╚════════════════════════════════════════════╝ 🚀 ዋና ዋና ጥቅሞቹ፦ 🪆 cloneDeep፦ Dates፣ undefined፣ Functions ሳይበላሹ ትክክለኛ Deep Clone 📊 groupBy/sumBy፦ Dashboard analytics በቀላሉ ⏱️ debounce/throttle፦ Search input እና Scroll performance ማሻሻያ — .debounce ለ Search ካገኛችሁ በኋላ ወደኋላ አትመለሱም! 💡 🔗 _.chain()፦ ብዙ operations በቅደም ተከተል ማያያዝ ⚠️ ግን ጠቃሚ ማስታወሻ — ሁሉንም lodash በ default አትጫኑ! 📦 lodash-es ተጠቀሙ — ESM ስለሆነ tree-shaking በትክክል ይሰራል፣ bundle size 70%+ ይቆጥባል! // ❌ ሁሉንም ያመጣል (70KB+) import _ from 'lodash'; // ✅ tree-shakeable — named import ብቻ import { debounce, groupBy } from 'lodash-es'; 🌱 ለ Simple Deep Clone ደግሞ — lodash እንኳን ላያስፈልጋችሁ ይችላል! Modern browsers/Node ላይ native structuredClone() አለ፦ // ✅ Native — ለ simple objects ይበቃል! const clone = structuredClone(obj); Functions ወይም class instances ካልያዘ obj ላይ structuredClone() በቂ ነው። ውስብስብ (custom prototypes, merge, deep comparison) ስራ ሲኖር ብቻ ወደ _.cloneDeep ሂዱ። ══════════════════════════════════════════════ 🎯 በዚህ ትምህርት ምን ታገኛላችሁ? • Lodash ምንድን ነው? ለምን Native JS ብቻ አይበቃም? • Array · Object · String · Function · Collection Categories • Interactive Function Explorer + Live Playground • lodash-es vs lodash — Bundle Size ንፅፅር • structuredClone() vs _.cloneDeep — መቼ የትኛውን • _.chain() Pipeline Pattern በእውነተኛ ምሳሌ (EthioShop orders) • Production-ready ምሳሌዎች + Quiz 🎮 🔥 ትምህርቱን አሁ… Read in full →
1 · 125 ·
Photo
╔════════════════ ═══════════╗ ║   🐍 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐂𝐎𝐃𝐄 & soft select 🐍│𝑄𝑒𝑛𝑡𝑖𝑣   ║ ╚═══════════════════════════╝    ✦ ⚡ ◈ ⚡ ✦   ┏━━━━━━━━━━━━━┓   ┃   📅 𝐂𝐎𝐌𝐈𝐍𝐆 𝐒𝐎𝐎𝐍   ┃   ┗━━━━━━━━━━━━━┛ 🐍 𝐏𝐲𝐭𝐡𝐨𝐧 𝐋𝐞𝐬𝐬𝐨𝐧 𝟑 በቅርብ ሰዓታት ይለቀቃል! 📅   ⟣───────────────⟢ ⏳ ጠብቁን... ትምህርቱ በቅርቡ ይመጣል 💪 ይህ በእንዲህ እንዳለ practice ማድረግ እንዳትረሱ! 🚀 ቢያንስ ለአንድ ፍላጎት ላለው ሰው share አድርጉት   ⟣───────────────⟢   ★.... · 𝑄𝑒𝑛𝑡𝑖𝑣   ❃───────────────❃ 🐍 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐂𝐎𝐃𝐄 ─── ⚡ ─── 𝐒𝐎𝐅𝐓 𝐒𝐄𝐋𝐄𝐂𝐓 🐍   ❃───────────────❃
124 ·
Q
Link
click to show
──────────────────────╮ │   🐍 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐂𝐎𝐃𝐄& soft select 🐍│𝑄𝑒𝑛𝑡𝑖𝑣 ╰──────────────────────╯     ⚡ ◈ ⚡ ◈ ⚡ 🚀 ⌜𝐏𝟏·𝐋𝟎𝟑⌟ ➤ 𝐎𝐩𝐞𝐫𝐚𝐭𝐨𝐫𝐬 & 𝐈𝐧𝐩𝐮𝐭 🐍 ✦───────────────────────✦    ╭─────────────╮    │  << 𝐋𝐄𝐒𝐒𝐎𝐍 𝟎𝟑 >>  │    ╰─────────────╯ ✅ 🔢 𝗔𝗿𝗶𝘁𝗵𝗺𝗲𝘁𝗶𝗰 𝗢𝗽𝗲𝗿𝗮𝘁𝗼𝗿𝘀 (+ − × ÷ // % ✱✱) እንዴት እንደሚሰሩ ✅ ⚖️ 𝗖𝗼𝗺𝗽𝗮𝗿𝗶𝘀𝗼𝗻 𝗢𝗽𝗲𝗿𝗮𝘁𝗼𝗿𝘀 (== != > < >=) በትክክል መጠቀም ✅ ⌨️ 𝗶𝗻𝗽𝘂𝘁() ተጠቅማችሁ ከተጠቃሚ መረጃ እንዴት እንደምትቀበሉ ✅ ⚠️ = እና == መካከል ያለውን ልዩነት (የተለመደ የጀማሪ ስህተት!) ✅ 🔴 𝗟𝗶𝘃𝗲 𝗣𝗹𝗮𝘆𝗴𝗿𝗼𝘂𝗻𝗱 — ኮድ ጻፉ፣ ወዲያው 𝗥𝘂𝗻 አድርጉ ⚡  ➥ ትምህርቱን ለመክፈት ትንሽ ሊቆይ ይችላል እና ጠብቁት ✅ 📝 አጭር ፈተና (𝗤𝘂𝗶𝘇) ✦───────────────────────✦      💻 ⌨ 🐍 ⌨ 💻 ✦───────────────────────✦ 👉 ትምህርቱን አሁኑኑ ጀምሩ፦ 🔗 https://pythoncoursebyqentivp1l3.netlify.app/ 👉 አስተያየታችሁን ንገሩን — ማሻሻል/መጨመር ያለብንን ነገር or የተሰማችሁ በ comment ላይ አስቀምጡልን ⚡ እንደተለመደው 𝗻𝗲𝘁𝗹𝗶𝗳𝘆 watermark የሚረብሻችሁ ከሆነ 𝗻𝗲𝘁𝗹𝗶𝗳𝘆 በመንካት "hide this badge" በማለት ማጥፋት ትችላላችሁ እና ፈጣሪ ብሎ በራሳችን ....... እንመጣለን 👊 ▂▃▄▅▆▇█▓▒░ ◆ ░▒▓█▇▆▅▄▃▂ 📢 አዳዲስ ትምህርቶች እና ቀጥታ ድጋፍ እዚህ ቻናል ላይ ብቻ ይለቀቃሉ። ገና ካልተቀላቀላችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉን → @EthioCodeSoftSelect ✍️ አዘጋጅ ፦ @AppMinds_ET · 𝑄𝑒𝑛𝑡𝑖𝑣 🐍 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐂𝐎𝐃𝐄 ─── ⚡ ─── 𝐒𝐎𝐅𝐓 𝐒𝐄𝐋𝐄𝐂𝐓 🐍 ╰┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈╯ #Python #EthioCode #AppMindsET #Pythonበአማርኛ
1 · 201 ·
Q
QENTIV HQ
Video
10.6 MB
╔════════════════ ═══════════╗ ║ 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐂𝐎𝐃𝐄 & soft select │𝑄𝑒𝑛𝑡𝑖𝑣 ║ ╚═══════════════════════════╝ ✦ ⚡ ◈ ⚡ ✦ ┏━━━━━━━━━━━━━┓ ┃ 🎉 𝐇𝐀𝐏𝐏𝐘 𝐍𝐄𝐖 𝐘𝐄𝐀𝐑 𝟐𝟎𝟏𝟗 ┃ ┗━━━━━━━━━━━━━┛ 🌟 እንኳን ለ2019 ዓ.ም አደረሳችሁ! 🌟 ⟣───────────────⟢ 🌱 ዘንድሮ ያቀዳችሁትን ብቻ የምታስቡበት ሳይሆን፣ 💪 በተግባር የምትለውጡበት፣ ✨ በጽናት የምትሠሩበት እና ውጤቱን በዓይናችሁ የምታዩበት ዓመት ይሁን! ⚡ ምኞት ብቻውን ህይወትን አይቀይርም — ድርጊት ነው ለውጥ የሚያመጣው 🚀 ከማሰብ ወደ መሥራት፣ ከመመኘት ወደ መተግበር ተሸጋገሩ ⟣───────────────⟢ 🌟 ይህ ዓመት፦ 🌱 ህልማችሁ በተግባር በእጃችሁ የሚጨበጥበት 💪 ትናንት ያላገኛችሁትን ዛሬ የምትሰሩበት ✨ ህይወታችሁ ራሱ ምስክር የሚሆንበት ⟣───────────────⟢ 🔥 ተነሱ ➜ ተግበሩ ➜ ስሩ ➜ ውጤቱ ይከተላል! ★.... · 𝑄𝑒𝑛𝑡𝑖𝑣 ❃───────────────❃ 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐂𝐎𝐃𝐄 ─── ⚡ ─── 𝐒𝐎𝐅𝐓 𝐒𝐄𝐋𝐄𝐂𝐓 ❃───────────────❃ 𝑞𝑒𝑛𝑡𝑖𝑣
184 ·
Q
QENTIV HQ
📊 Poll
Cyber security ከመጀመራችን በፊት የተሟላ tool ያላችሁ ምን ያህሎቻችሁ ናችሁ? 💻 / 🖥⌨️
  • አለኝ 👍
  • የለኝም 👎
  • የለኝም  ግን   በስልኬ  ለመማር  እሞክራለሁ🤳
cyber security መማር የምትፈልጉ vote ማድረግ ግዴታ ነው
200 ·
🧠📚 COGNILEARN Education Platform️ 🧠✨ COGNILEARN ━━━━━━━━━━━━━━ Learning Platform 🚀 Built in RUS
giveaway አለን ዛሬ 🎁 ግን ሁለት አማራጭ አላችሁ 🤔 1️⃣ ይህን channel ምርጥ 800+ ተማሪዎች ማድረስ or 2️⃣ ይህንን[ 5f4dcc3b5aa765d61d8327deb882cf99 ] / 494a73ee51953738147e9f347f1316a09185bcdeb5cb16668a2e2da00dd39c7a hash ወደ password መቀየር 🗝️ ምርጫው የናንተ ነው 👈 ልዩ giveaway ነው እንዳያመልጣችሁ 🚀 ግን እንደ እኔ ሀሳብ 800+ ተማሪዎች ማስገባት ቀላል ነው ✅
138 ·
🧠
Replygiveaway አለን ዛሬ 🎁 ግን ሁለት አማራጭ አላችሁ 🤔 1️⃣ ይህን channel ምርጥ 800+ ተማሪዎች ማድረስ or 2️⃣ ይህንን[ 5f4dcc3b5aa765d61d8327deb882cf99 ] / 494a73ee51953738147e9f347f1316a09185bcdeb5cb16668a2e2da00dd39c7a hash ወደ password መቀየር 🗝️ ምርጫው የናንተ ነው 👈 ልዩ giveaway ነው እንዳያመልጣችሁ 🚀 ግን እንደ እኔ ሀሳብ 800+ ተማሪዎች ማስገባት ቀላ
የ giveaway ሰዓት አልቋል 🏁 እና የ MD5 hash መልሱ፡ Using default input encoding: UTF-8 Loaded 1 password hash (Raw-MD5 [MD5 32/32]) Warning: no OpenMP support for this hash type, consider --fork=8 Press 'q' or Ctrl-C to abort, almost any other key for status password    ✅     (?) 1g 0:00:00:00 DONE (2026-09-14 19:50) 6.250g/s 819200p/s 819200c/s 819200C/s 123456..kovacs Use the "--show --format=Raw-MD5" options to display all of the cracked passwords reliably Session completed.   እድል አንዴ ነው እና ለ ትምህርት ነው 📚 Hash one-way function ስለሆነ በ brute force ብቻ ነው መቀየር የሚቻለው። Hash ግብዓትን ወደ ቋሚ ውጤት የሚቀይር one-way function ነው። መገልበጥ (decrypt) አይቻልም — ማረጋገጥ የሚቻለው guess አድርጎ እንደገና hash በማድረግ ብቻ ነው። ⚡ MD5/SHA-256 ለምን ለ password hashing አደገኛ ነው በጣም ፈጣን ስለሆኑ attacker በሰከንድ ቢሊዮኖች guess ማድረግ ማድረግ ስለሚችል በቀላሉ ይሰርቃሉ ። ስለዚህ password ለማከማቸት አይመከሩም። 🧂 Salt ከ password ጋር ተደምሮ hash ከመደረጉ በፊት የሚጨመር ራንደም ዋጋ ነው። Salt ከሌለ ተመሳሳይ password → ተመሳሳይ hash ይሆናል → rainbow table risk ይፈጠራል። Salt ካለ እያንዳንዱ unique ይሆናል። 🔁 PBKDF2 ሆን ተብሎ ቀርፋፋ የተደረገ hashing ነው፡ PBKDF2(password, salt, iterations)። ብዙ iterations ሲኖር ብዙ ጊዜ ይፈጃል፣ ደህንነትም ይጨምራል። Salt/iterations ካልታወቀ hash ብቻ ይዞ crack ማድረግ አይቻልም Salt rainbow table precomputation-ን ይከላከላል፣ ግን salt/iterations ራሳቸው secret አይደሉም — usually ከ hash ጋር በግልጽ ይቀመጣሉ። ደህንነት የሚመጣው ከ computational cost (slowness) ነው። ስለዚህ ደህንነቱ ለግዜው የተጠበቀ ነው
171 ·
Q
📊 Poll
የምናስተምረው ትምህርት እየገባችሁ ነው?
  • አዎን በጣም አየገባኝ ነው
  • አዎን ግን ብዙም አይደለም / ማሻሻያ አድርጉልን
  • እር ጭራሽ ምን እንደሆነ አላውቅም
  • አልገባኝም / ብዙም አልረዳውም
213 ·
Q
QENTIV HQ
📊 Poll
💻እንዴት ትምህርት አሰጣጣችንን እናሻሽል ⁉( ግን በጣም የሚገርም ህዝብ ናችሁ ከ 460 ተማሪዎች ውስጥ በጣም አንስተኛ view ከ አንስተኛ viewers ውስጥ በጣም የወረደ vote )ሁላችሁም 🗳️ vote አድርጉ
  • hybrid
  • ሙሉ አማርኛ
  • English cod+ አማርኛ ማብራሪያ
ትምህርት አሰጣጥ ለማሻሻል 👇👍
215 ·
Q
QENTIV HQ
Photo
cyber security phase 1 coming soon 🛡️ ጠብቁን አስተያየት ስጡን 👀 ቅር ያላችሁን ነገር ንገሩን 💬 እና እኛ ለእናንተ ዕድገት የተቻለንን እናደርጋለን 📈 እናንተም ለቻናላችን እድገት የተቻላችሁን አድርጉልን 🤝 ቢያንስ 1 ግዜ share አድርጉልን 🔄
1 · 166 ·
Q
QENTIV HQ
──────────────────────╮ │   🐍 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐂𝐎𝐃𝐄& soft select 🐍│𝑄𝑒𝑛𝑡𝑖𝑣 ╰──────────────────────╯     ⚡ ◈ ⚡ ◈ ⚡ 🚀 ⌜𝐏𝐇𝐀𝐒𝐄 𝟏⌟ ➤ 𝐂𝐲𝐛𝐞𝐫 𝐒𝐞𝐜𝐮𝐫𝐢𝐭𝐲 𝐓𝐫𝐚𝐜𝐤 🛡️ ✦───────────────────────✦    ╭─────────────╮    │  << 𝐅𝐎𝐔𝐍𝐃𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍𝐒 (𝐋𝟎𝟏–𝐋𝟎𝟔) >>  │    ╰─────────────╯ ✅ 🕵️ 𝗟𝟬𝟭 — Red Team ምንድን ነው? (Red vs Blue vs Purple) ✅ 📜 𝗟𝟬𝟮 — Rules of Engagement + የኢትዮጵያ Cyber Law ✅ 🌐 𝗟𝟬𝟯 — Networking (OSI, TCP/IP, Ports) ✅ 🐧 𝗟𝟬𝟰 — Linux & CLI Mastery (Kali Linux) ✅ 🧪 𝗟𝟬𝟱 — Home Lab Setup (VirtualBox, Vulnerable VMs) ✅ 🔐 𝗟𝟬𝟲 — Cryptography Basics (Encoding/Encryption/Hashing) ✅ 🔴 𝗟𝗶𝘃𝗲 𝗧𝗲𝗿𝗺𝗶𝗻𝗮𝗹 — እውነተኛ Linux VM በ browser ውስጥ ⚡  ➥ ለመክፈት ትንሽ ሊቆይ ይችላል፣ ጠብቁት ✅ 📝 በእያንዳንዱ ትምህርት መጨረሻ አጭር ፈተና (Quiz) ✦───────────────────────✦      🛡️ 🔓 🐍 🔓 🛡️ ✦───────────────────────✦ 👉 ኮርሱን አሁኑኑ ጀምሩ፦ 🔗 𝑄𝑒𝑛𝑡𝑖𝑣cyber_security course _phase1.𝑄𝑒𝑛𝑡𝑖𝑣 👉 አስተያየታችሁን ንገሩን — ማሻሻል/መጨመር ያለብንን ነገር or የተሰማችሁ በ comment ላይ አስቀምጡልን ⚡ እንደተለመደው netlify watermark የሚረብሻችሁ ከሆነ netlify በመንካት "hide this badge" በማለት ማጥፋት ትችላላችሁ ▂▃▄▅▆▇█▓▒░ ◆ ░▒▓█▇▆▅▄▃▂ 📢 አዳዲስ ትምህርቶች እና ቀጥታ ድጋፍ እዚህ ቻናል ላይ ብቻ ይለቀቃሉ። ገና ካልተቀላቀላችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉን → @EthioCodeSoftSelect ✍️ አዘጋጅ ፦ @AppMinds_ET · 𝑄𝑒𝑛𝑡𝑖𝑣 🐍 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐂𝐎𝐃𝐄 ─── ⚡ ─── 𝐒𝐎𝐅𝐓 𝐒𝐄𝐋𝐄𝐂𝐓 🐍 ╰┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈╯ #CyberSecurity #EthioCode #AppMindsET #RedTeam #በአማርኛ
2 · 123 ·
E
ETHIO Code&Soft Select🫧💻
ፀሐይ በየቀኑ ትወጣለች... እስከ አንድ ቀን ድረስ። ☀️ እናንተ ግን "loop ናት" ብላችሁ ትንቋታላችሁ። ትኩረት አትሰጧትም፣ እንደ ተራ ነገር ትቆጥሯታላችሁ። "ልክ ነው" ብላችሁ ታምናላችሁ - አሁን ያለው ነገር ዘላቂ ይመስላችኋል። ነገር ግን ይጠፋባችኋል፣ ማንንም ሳይጠይቅ፣ ማንንም ሳያስጠነቅቅ። የጠፋችበትን ቀን ስትደርሱ ግን - ያንን ባዶነት የሚገልጽ ቃል እንኳ ታጣላችሁ። ቋንቋችሁ ራሱ ዝም ይላል። እናንተም እንደዚያው ናችሁ ከሰዎች ጋር። በየቀኑ "ሰላም ነህ" የምትባባሉት ድምፅ፣ ዛሬም የምታዩት ፊት - ነገ ላይኖር እንደሚችል ሳታስቡ፣ እንደ routine ቆጥራችሁ ታልፉታላችሁ። እሱ ሲጠፋ ግን፣ ያ ክፍተት ስም የለውም። ልባችሁ ብቻ ያውቀዋል - ቃል ግን ያጣዋል። 💔 ይህን ስታነቡ "ትክክል ነው" ትላላችሁ። ነገ ግን ትረሱታላችሁ። ልክ ትናንት እንደረሳችሁት። ፀሐይ ዛሬ ወጥታለች። ድምፁም አለ፣ ፊቱም አለ። ግን ይህ ቅጽበት አይደገምም። ከምሽት በፊት - "አላችሁ" በሉ። ዛሬውኑ በሉ፣ ነገ ሳይረፍድ። 🕊️ እኔ እናንተን motivate ለማድረግ አስቤ አይደለም። በሂወቴ ውስጥ ለእኔ ምርጡን ነገር ያደረግልኝ ሰው ዛሬ ሰላጣሁት ነው። ለእናንተም ላጣችሁት ሰው I'm worry። ሌላ ምንም አልላችሁም። መልካም ቀን ለሁላችሁም 🙏
145 ·
Q
Q
QENTIV HQ
Link
click to show
──────────────────────╮ │ 🐍 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐂𝐎𝐃𝐄& soft select 🐍│𝑄𝑒𝑛𝑡𝑖𝑣 ╰──────────────────────╯     ⚡ ◈ ⚡ ◈ ⚡ 🚀 ⌜𝐏𝟏·𝐋𝟎𝟒⌟ ➤ 𝐂𝐨𝐧𝐝𝐢𝐭𝐢𝐨𝐧𝐚𝐥𝐬 🐍 ✦───────────────────────✦   ╭─────────────╮   │ << 𝐋𝐄𝐒𝐒𝐎𝐍 𝟎𝟒 >> │   ╰─────────────╯ ✅ 🧠 𝗖𝗼𝗻𝗱𝗶𝘁𝗶𝗼𝗻𝗮𝗹𝘀 — ኮድ ራሱ ውሳኔ እንዲሰጥ ማድረግ ✅ 🔀 𝗶𝗳 / 𝗲𝗹𝗶𝗳 / 𝗲𝗹𝘀𝗲 በትክክል መጠቀም ✅ 📏 𝗜𝗻𝗱𝗲𝗻𝘁𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻 (አራት ክፍተት) ለምን ወሳኝ እንደሆነ ✅ 🔗 𝗮𝗻𝗱 / 𝗼𝗿 / 𝗻𝗼𝘁 — ብዙ ሁኔታዎችን አንድ ላይ ማጣመር ✅ ⚠️ የተለመዱ የጀማሪ ስህተቶች እና እንዴት እንደምንርቃቸው ✅ 🧪 𝗟𝗶𝘃𝗲 𝗣𝗹𝗮𝘆𝗴𝗿𝗼𝘂𝗻𝗱 — ኮድ ጻፉ፣ ወዲያው 𝗥𝘂𝗻 አድርጉ ⚡  ➥ ትምህርቱን ለመክፈት ትንሽ ሊቆይ ይችላል እና ጠብቁት ✅ 📝 አጭር ፈተና (𝗤𝘂𝗶𝘇) ✦───────────────────────✦      💻 ⌨ 🐍 ⌨ 💻 ✦───────────────────────✦ 👉 ትምህርቱን አሁኑኑ ጀምሩ፦ 🔗 https://pythoncoursebyqentivp1l4.netlify.app/ 👉 አስተያየታችሁን ንገሩን — ማሻሻል/መጨመር ያለብንን ነገር or የተሰማችሁ በ comment ላይ አስቀምጡልን ⚡ እንደተለመደው 𝗻𝗲𝘁𝗹𝗶𝗳𝘆 watermark የሚረብሻችሁ ከሆነ 𝗻𝗲𝘁𝗹𝗶𝗳𝘆 በመንካት "hide this badge" በማለት ማጥፋት ትችላላችሁ እና ፈጣሪ ብሎ በራሳችን ....... እንመጣለን 👊 ▂▃▄▅▆▇█▓▒░ ◆ ░▒▓█▇▆▅▄▃▂ 📢 አዳዲስ ትምህርቶች እና ቀጥታ ድጋፍ እዚህ ቻናል ላይ ብቻ ይለቀቃሉ። ገና ካልተቀላቀላችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉን → @EthioCodeSoftSelect ✍️ አዘጋጅ ፦ @AppMinds_ET · 𝑄𝑒𝑛𝑡𝑖𝑣 🐍 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐂𝐎𝐃𝐄 ─── ⚡ ─── 𝐒𝐎𝐅𝐓 𝐒𝐄𝐋𝐄𝐂𝐓 🐍 ╰┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈┈╯ #Python #EthioCode #AppMindsET #Pythonበአማርኛ
2 · 159 ·
QENTIV HQ
Cyber Security ኮርስ ጀምረናል! 🛡️💻 እንደሚታወቀው ኮርሱ በነፃ ነው። ግን አንድ እውነታ ልነግራችሁ፦ በብዙ ቦታዎች የሚሰጠው መሰረታዊ የሳይበር ደህንነት ኮርስ እንኳን በክፍያ ነው። እኛ ግን ምንም ክፍያ ሳንጠይቅ ለማስተማር ወስነናል። 🎁 ታዲያ ነፃ ነው በሚል ቀላል አድርጋችሁ አትመልከቱት። ነፃ የሆነ ነገር ዋጋ የለውም ማለት አይደለም። ይህ ለዕድሜ ልክ ሊረዳችሁ የሚችል እውቀት ነው። ✨ እና ከ ታች የሚመጣው post ላይ vote አድርጉ
3 · 347 ·
Q
📊 Poll
ቀጣዩን Cyber Security ኮርስ እንዴት እንቀጥል?
  • በክፍያ
  • ልዩ እገዛ እናደርግላችኋለን፤ በሌላ ቦታ አስተምህሩን፤ በነፃ ይሁን
  • በዚህ ሳምንት ውስጥ በዚህ ቻናል ከፍተኛ ፍላጎት ያላቸውን ልጆች በመሰብሰብ እናግዛችኋለን፤ ቢያንስ 500 አዲስ ተማሪዎችን እናመጣለን፤ በነፃ ይሁን
  • ለየብቻ የ admin ትዕዛዝ በመከተል በነፃ
Cyber Security ኮርስ ለሚኖረው ቀጣይ ጉዞ ውሳኔ
1 · 272 ·
Q
QENTIV HQ
cyber  security    መማር  የምትፈልጉ  admin አናግሩት  @appminds_ET  ከዛም የእሱን  ትዕዛዝ    ትከተሉ እና ተማሩ   መልካም  ቀን ይሁንላችሁ 📚🔒
2 · 70 ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count