English
Open in Telegram
HHalal memory🫀

Halal memory🫀

@Halal_memory · channel · Education · indexed since 2026-08-26
9 072subscribers
502average post reach
5.5%ER — reach to subscribers
46posts in 30 days
Active channel: 46 posts in the index in 30 days, reach ≈5.5% of the audience, audience is stable, cited by 3 venues in 30 days.

About the channel

ኢስላማዊ ምክሮች፣ የጁምዓ መልእክቶች፣ ዱዓዎች እና አነቃቂ ጽሑፎች።

Description in Telegram

#ǫᴜʀᴀɴ & ʜᴀᴅɪs #ғᴜɴ ɪsʟᴀᴍɪᴄ ᴄᴏɴᴛᴇɴᴛ #вєѕт ɪsʟᴀᴍɪᴄ 𝑣𝑖𝑏𝑒 #ᴇᴠʀʏ ᴍᴜsʟɪᴍ ᴄᴏɴᴛᴇɴᴛ ╱◥██████◣. │∩│🪟▤│🪟│. ▓▆▇█▓🚪▓█▇.
ID1359726038

Key numbers

9 072
subscribers
24 h±0
7 days±0
30 days−249
502
average post reach
5.5%
ER — reach to subscribers
46
posts in 30 days
≈ 1.5 a day
indexed through Oct 21
3
venues cited it in 30 days
13 all time
Catalog rank: #161 920 · #11 241 in category · #1 379 in language

Audience

Subscribers 9,072

history since 2026-10-01
2026-10-012026-10-31
07 days
−24930 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

ግን አንድ ነገር አልተረዳችም። አንድ ቀን የምትፈልገውን ሕይወት ለማግኘት ስትሮጥ፣ ከራሷ የተደበቀ እውነት ጋር መጋጠሟ አይቀርም። ⸻ በዚያው ምሽት… ያሲን በቤቱ ውስጥ ተቀምጦ የፕሮግራሙን ወረቀቶች እያየ ነበር። አንድ የተለየ ስም በዓይኑ ላይ ቆመ። መርየም። ወረቀቷን አንስቶ መልሷን እንደገና አነበበ። “ግን ለዚያ ሕይወት ስል ምን እንደማልጠፋ ገና አላውቅም።” ያሲን ለራሱ በ…╔═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╗ 📖 የፍቅር ዋጋ ❤️‍🔥 ╚═══❖•ೋ° °ೋ•❖═══╝ ✍️ አሰል ╔════•| ✿ |•════╗ #ክፍል_2️⃣ ╚════•| ✿ |•════╝ صلوا على رسول الله ﷺ 🤍 እሱ የሚያስተምረው ከመጀመሪያው ቀን በኋላ መርየም የያሲንን ጥያቄ ከአእምሮዋ ማውጣት አልቻለችም። “በእውነት ምን ትፈልጊያለሽ?” ይህን ጥያቄ በየቀኑ ለራሷ ትጠይቅ ነበር። መልሱ ግ…ዩሱፍን አለይሂ ሰላምን ሲያዩ እጃቸውን የቆረጡት እንስቶች የኔን ሙሀመድ ﷺ ቢያዩ ልባቸውን በከተፉት ነበር አለች አዒሸቱ❤️‍🔥 አላህ አላህ! ሰሉ አላ ረሡሊላህ ﷺ 🤌 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ النَّبِيِّ الأُمِّيِّ الْحَبِيبِ الْعَالِي ا لْقَدْرِ الْعَظِيمِ الْجَاهِ وَعَلَى آلِهِ وَ…የፈለግነውን ሳይሆን የሚበጀንን የሚያውቀው አላህ ብቻ ነው፤ ምንም ያመለጠን ነገር የለም ያሰብነው ባይሆን የተሰጠንና ያላስተዋልነው ከምናስበው በላይ ሲደምቅ እናያለን። በጌታችን ፍጹም ውሳኔ ሁሌም ልባችን ሙሉ ነው… አልሐምዱሊላህ! 🤍”ወደ ኋላ ስለቀረህ አትዘን፤ ወደ ፊት መሄድህን አታቋርጥ። ዛሬ የምትዘራው የጥረት ዘር ነገ ፍሬ ሊያፈራ ይችላል! መልካም ቀንነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ما كرهتَ أن يراهُ الناسُ فلا تفعلهُ إذا خلوتَ﴾ “ሰዎች ቢያዩብህ የምትጠላውን ነገር ብቻህን ስትሆን አትስራው።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ: 5659All posts →

Similar venues — Islam

Browse the whole topic «Islam» →

Archive by month · 72

catalog data as of 2026-10-31 08:49 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count