Active channel: 3 posts in the index in 30 days, reach ≈22% of the audience, audience is stable, cited by 3 venues all time.
About the channel
Description in Telegram
@OurFeedback123_bot
☝️☝️እዚህ ሃሳቦን ያጋሩን
Key numbers
379
subscribers
24 h±0
7 days±0
30 days−3
85
average post reach
22.4%
ER — reach to subscribers
3
posts in 30 days
≈ 0.1 a day
indexed through Oct 8
0
venues cited it in 30 days
3 all time
Catalog rank: #1 759 704 · #72 706 in category · #10 302 in language
Audience
Subscribers 379
history since 2026-10-03
2026-10-032026-11-02
07 days
−330 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
ቀይ መስመር በህይወታችን ማንደራደርባቸው ነጥቦች ሊኖሩ ይገባል። በተለይም ሸሪዓችንን አጥብቀን ልንይዝ በሱም ልንጸና ግድ ይሏል። ወጣ ገባ ማለቱ የኻቲማችንን ነገር አሳሳቢነት ያገዝፈዋልና ጠንቀቅ ብንል ሻል ያለ ነው። በ1 ተራ ስሜት ምክንያት የምናጣው 1ወጣት አይደለም። ይልቁንስ ትውልድ የሚቀይር ጀግና ነው። አንድ ዛፍ ቢወድቅ ስንት ቅርንጫፎች ይሰበራሉ። የስንት አዕዋፋት ቤት…ሃጥያት እስር ቤት ነው። ነፃ የመውጫው በሩ ተውበት ሲሆን ወደ አላህ መመለስ የደስታ ምንጭ ይሆናል። አላህን በማመጽ ውስጥ የ2 ሃገር ስቃይ ሲኖር እሱን መገዛት ደግሞ ዘላለማዊ ስኬትን ያቀዳጃል።ከቀደምቶች 1 ሰው: 1 ቀን ላንተ ይሆናል 1 ቀን ደግሞ በአንተ ላይ ይሆናል ። ላንተ በሚሆን ቀን አመስግን፣ ባንተ ላይ በሚሆን ጊዜ ታገስ። ቀደር የህይወት ሚዛን ናት👌በሰዎች ውስጥ ደስታን ፈልግ። ምግብህን አጋራቸው፣ ሸክማቸውን አቅልላቸው፣ ሃሳባቸውን ተካፈላቸው፣ የደስታ ምንጭ ሁንላቸው, ..... ሰው ለሰው መድሃኒቱ ،،ወረቀት ፍቅር ነው : መጻፍ ደግሞ እስትንፋስ., እኛ ደግሞ ያለሁለቱ ነፍስ የማንዘራ ስጋ ለባሽ ፍጡር ህህ!! ✍✍ኖሮ መሞት ..؟ ሰው ባልፈለገው ዓለም እየባዘነ፣ ያላሰኘውን እየበላና እየጠጣ፣ ያልወደደውን እየተማረና እየሰራ፣ ያልመረጠውን እያጨና እያገባ፣ ... በውሸት ሳቅ ተሳቆ ጉንጩ እስኪጣበቅ ከሰው ይሉኝታ ተጠንቅቆ እየኖረ ኖርኩ ሲል አያፍርም? ለምን ይፈር ሆ አኗኗሪዎቹም አላፈሩ!! ግድ የለንም ልማድን መጣስ ፋሽን የሚሆንበት ሰአት አልፏል ብዬ አልልም። ሳልኖር ኖርኩ ብዬ አልዋሽም…All posts →Similar venues — Islam
I
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
Murad Tadesse (Official Channel)☪🇪🇹
ስለ ቀልባችን
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
SadatKemal Abu Meryem
@IbnuMunewor
channel110 479 subscribers2 posts/wk1 authors/wkam🇸@AbuNibrase_and_Namuse
channel55 026 subscribers3 posts/wk1 authors/wkamM@MuradTadesse
channel117 781 subscribers3 posts/wk1 authors/wkamስ@Sle_qelbachn1
channel43 694 subscribersamባ@bahruteka
channel41 341 subscribersamS@SadatKemalAbuMeryem
channel113 619 subscribersamHistory
Name history
what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
07.10.2026first seen · «ቀልበን ሰሊም✨» @Heart_ware
15.04.2025created as «የልብ ጌጥ ..✨» · from the venue's own feed
Archive by month · 19
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →