كن في الدنيا كأنك غريب أو عابر سبيل
Photo
🪵ዋናው ልብስ መኖሩ አደለም።ልብሱ ትክክለኛ ልብስ መሆኑ ነው።
☄የአላህ መልክተኛ የለባሺ እራቁታም የሆኑ ሴቶች ይመጣሉ ብለዋል ።ጀነት አይገቡም የጀነትን ሺታ አያገኙም ሲሉ ተናግረዋል።
🔻እኒህ ሴቶች እሰውነታቸው ላይ ያስቀመጡት ልብስ አልጠቀማቸውም።የሰውነትን ቅርፅ የሚያወጣ ስስ ልብስ ስለለበሱ።
ስለዚህ እህቴ ጠንቀቅ በይ ትክክለኛ ልብስ ልበሺ።
⭕️ ..እየተቀላቀላችሁ👇👇👇
https://t.me/Mu225/202
https://t.me/Mu225/202
https://t.me/Mu225/202
https://t.me/Mu225
3 · 212 ·