Active channel: 2 posts in the index in 30 days, audience is stable, cited by 7 venues all time.
About the channel
Description in Telegram
እነሆ የቻናላችን አላማ😊
👉ቁርአን፤ሶሂህ ሀዲሶች
👉ቁም ነገር አዘል ቀልዶች
👉 ሴቶችን ያነጣጠሩ ምክሮች
👉አዳዲስ ኢስላሚክ ዜናዎች
👉ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ሌሎችም ጠቃሚ ትምህርቶች ያገኛሉ
ᠻꪮ𝘳 ꪖꪀꪗ ᥴꪮꪑꪑꫀꪀ𝓽 @Nizamu_0
Key numbers
100
subscribers
24 h±0
7 days±0
10
average post reach
2
posts in 30 days
≈ 0.1 a day
indexed through Oct 10
0
venues cited it in 30 days
7 all time
Catalog rank: #3 514 905 · #18 841 in language
Audience
Subscribers 100
history since 2026-10-23
2026-10-232026-10-31
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
አራት ነገሮች ሰዎች እንዲጠሉህና እንዲፀየፋህ ያደርጋሉ 👉 ኩራት 👉ምቀኝነት 👉ውሸት 👉 በሰዎች ላይ የሀሰት ወሬ መንዛትየቀደርን ጥበብና ሚስጥር ብናውቅ ኖሮ አላህ ዘንድ ባሳደርነው መጥፎ ጥርጣሬ ዕድሜ ልካችንን በተፀፀትን ነበር❤️🩹 ❤️🩹''እባቡ መጣ አሉ ልዘይር አለና፣ ሲዲቅ ከለከለው ቅናት ያዘውና'' ሲሉ ተቀኙ የሀበሻ ማዲሆቹ፤ የመካ ሙሽሪኮች ነቢን ﷺ እና ባልደረቦቻቸውን ማሰቃየት በተለይ ደካማ ሰሀቦችን መደብደብ፣ ማሰር፣ ከዛም እልፍ ሲል እስከመግደል ደረጃ በደረሱ ግዜና ሀገር ለቀው እንዲወጡ ነገሯቸው፤ እሳቸውም ከልብ ወዳጃቸው ተሲዲቅሁ ጋር መንገድ ገቡ ሲጓዙም ቆይተው ሰውር ዋሻ አናት ላይ ቆሙ፤ ሲዲቁ…Today's Tesbih challenge 1000× 🫀🧠 اللَّهُمَّ اغْفِرِ لِي، وارْحَمْنِي، واهْدِنِي، وعَافِنِي وارْزُقْنِي 💬 ሼር ! ➥ Share: @QuranQuotes1فَلْيَضْحَكُوا قَلِيلًا وَلْيَبْكُوا كَثِيرًا جَزَاءً بِمَا كَانُوا يَكْسِبُونَ ጥቂትንም ይሳቁ ይሠሩት በነበሩት ዋጋ ብዙን ያለቅሳሉ ሱረቱል ተውባህ ቁጥር 82ጥብቅ ማሳሰቢያ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ሞት ነግሮን አይመጣም ሞት ማንንም ሳያማክር ይዞህ ይሄዳል ወንድሞቼ እህቶቼ ሞት ሳይቀድማችሁ ወደ አሏህ ተውበት አድርጉ አሁን የምንሮጥለት ዱንያ ፣ ሀብታችን ፣ ሚስቶቻችን ፣ ልጆቻችን ነገ ቀብር ስንገባ ከሁሉም ጋር እንለያያለን ያ.... የለፋንለት ገንዘብም በሌላ ሰው ይወረሳል አብሮን የሚቀረው ስራችን ብቻ ነው መልካም ስራን እናብዛ አሏህ …All posts →Similar venues — Islam
I
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
Murad Tadesse (Official Channel)☪🇪🇹
ስለ ቀልባችን
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
SadatKemal Abu Meryem
@IbnuMunewor
channel110 479 subscribersam🇸@AbuNibrase_and_Namuse
channel55 026 subscribersamM@MuradTadesse
channel117 781 subscribersamስ@Sle_qelbachn1
channel43 694 subscribersamባ@bahruteka
channel41 341 subscribersamS@SadatKemalAbuMeryem
channel113 619 subscribersamArchive by month · 7
catalog data as of 2026-10-31 08:49 UTC · How we count →