English
Open in Telegram
𝐌𝐌𝐮𝐣𝐚𝐡𝐢𝐝 𓀬︎

𝐌𝐮𝐣𝐚𝐡𝐢𝐝 𓀬︎

@Mu_jahed · channel · indexed since 2026-10-01
100subscribers
10average post reach
2posts in 30 days
628posts in the index
◡̈⃝ᑎIᘔᗩᗰᑌ𝆺𝅥—͟͞𝆺𝅥𖣘
ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተና ከተፈተኑ 550,210 ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70,544 ተማሪዎች ብቻ ናቸው። ይህም ማለት 479,666 ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ አላመጡም (አላለፉም) ማለት ነው። Via Minstry of Education Ethiopia Andu jeles new🫣🫴 tg://settings
49 ·
Z
ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🙌
47 ·
Zurtash
"መከራ ሲበዛ ችግር ሲገጥመን አሏህን ደጋግመን እንጠይቃለን ስንጓዝ በውሃው በውቅያኖሱ ላይ አደራ እንላለን የመርከቧን ጉዳይ ነገር ግን በሰላም መሬት ላይ ስናርፍ ሁሉንም ረስተን አምፀን እርፍ ❗️
43 ·
𝐌
Link
click to show
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተፈታኞችም ውጤታቸው ማየት ጀምረዋል። ውጤት ለማየት ፦ 👉 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et 👉 ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram 👉 አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms በአንድ ጊዜ በርካታ ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት ስለሚሞክሩ የኔትዎርክ መጨናነቅ ሊያጋጥም ስለሚችል ደጋግሞ መሞከር ይገባል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹንም በዛው ማስፈንጠሪያ መከታተል እንደሚችሉ ገልጿል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም
62 ·
𝐌
𝐌𝐮𝐣𝐚𝐡𝐢𝐝 𓀬︎
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿كلُّ جَسَدٍ نبتَ مِنْ سُحْتٍ فالنارُ أولى بِهِ﴾ “የትኛውም በሐራም የተገነባ ሰውነት፤ እሳት ለሱ ተገቢው ሆነ።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 4519
49 ·
𝐌
𝐌𝐮𝐣𝐚𝐡𝐢𝐝 𓀬︎
እንደ ንጉስ ለመኖር እንደ ባሪያ መፍጋት የግድ new😌
37 ·
𝐌
𝐌𝐮𝐣𝐚𝐡𝐢𝐝 𓀬︎
Photo
እሱን ወደኸዉ ጧት ማታ አልቅስ ፤ አርሂብ ይልሀል ወደ ፌርደዉስ ﷺ
48 ·
Z
የሃራም ፍቅር(መንገድ)ያልተፃፈልሽን ምታገኝበት መንገድ ሳይሆን ራስሽን ምታጭበት መንገድ ነው።!
54 ·
𝐌
𝐌𝐮𝐣𝐚𝐡𝐢𝐝 𓀬︎
ረሱል 📖 እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يدخُلُ الفقراءُ الجنَّةَ قبلَ الأغنياءِ بخمسِمائةِ سنةٍ﴾ “ድሃ የሆኑ አማኞች ከሃብታሞች አምስት መቶ አመት ቀድመው ጀነት ይገባሉ።” 📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል፡ 2353
65 ·
Zurtash
ስኬታም መሆን ካሰብክ ከእናት አባትህ እንክብካቤ አትራቅ እነርሱን ኻድም፣ ሐዘንህ እንዲቀል የየቲም ራስ ዳብስ፣ ሲጨንቅህ ወደ ሶላት ሩጥ፣ ቀልብህ ሲደርቅ ለሶደቃ እጅህን ዘርጋ፡፡ ሰባሀል ኸይር
69 ·
Z
ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለም የቻለም ያስታውስ መልካም ለይል🥰 በዱአቹ አትርሱኝ🤲
69 ·
Zurtash
ወላሂ ወንድምህን ባነወርከው ወንጀል አላህ ይፈትንሃል ሁሉንም ሰው ከጌታው ጋር ትተህ በራስህ ላይ አተኩር 🙌
57 ·
𝐌
ወገን ነገ እኮ 2019 ነዉ እያሉ ነዉ እዉነት ነው?🤧
53 ·
Z
Zurtash
አሰላሙ አለይኩም ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻ ደግሞ እስከመቼ ሳይፆም ፁሙ በዛውም አስታውሱ በዱዐችሁ አትርሱኝ
49 ·
Z
Zurtash
እናንተ የአልጋ ጓደኞች🛌 ነቃ ብትሉ ምናለ ከሞት በኋላ ሚሰለች የእንቅልፍ ዘመን አለ ንቁ 📢📢📢📢📢 የአሏህ ባሮች ንቁ🖋
2 · 274 ·
Marjana
ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለም አሏህ ያስችለው በዛውም ያግባ ፣ ያስታውስ 🦋🦋በዱዐችሁ አትርሱኝ 🦋🦋
26 ·
M
ጥብቅ ማሳሰቢያ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ሞት ነግሮን አይመጣም ሞት ማንንም ሳያማክር ይዞህ ይሄዳል ወንድሞቼ እህቶቼ ሞት ሳይቀድማችሁ ወደ አሏህ ተውበት አድርጉ አሁን የምንሮጥለት ዱንያ ፣ ሀብታችን ፣ ሚስቶቻችን ፣ ልጆቻችን ነገ ቀብር ስንገባ ከሁሉም ጋር እንለያያለን ያ.... የለፋንለት ገንዘብም በሌላ ሰው ይወረሳል አብሮን የሚቀረው ስራችን ብቻ ነው መልካም ስራን እናብዛ አሏህ ወንጀላችንን ይቅር ይበለን ዱዓችንን ይቀበለን በዱዐችሁ አትርሱኝ 🙌
25 ·
𝐌
𝐌𝐮𝐣𝐚𝐡𝐢𝐝 𓀬︎
فَلْيَضْحَكُوا قَلِيلًا وَلْيَبْكُوا كَثِيرًا جَزَاءً بِمَا كَانُوا يَكْسِبُونَ   ጥቂትንም ይሳቁ ይሠሩት በነበሩት ዋጋ ብዙን ያለቅሳሉ ሱረቱል ተውባህ ቁጥር 82
22 ·
S
siham
Today's Tesbih challenge 1000× 🫀🧠 اللَّهُمَّ اغْفِرِ لِي، وارْحَمْنِي، واهْدِنِي، وعَافِنِي وارْزُقْنِي 💬 ሼር ! ➥ Share: @QuranQuotes1
19 ·
𝐌
''እባቡ መጣ አሉ ልዘይር አለና፣ ሲዲቅ ከለከለው ቅናት ያዘውና'' ሲሉ ተቀኙ የሀበሻ ማዲሆቹ፤ የመካ ሙሽሪኮች ነቢን ﷺ  እና ባልደረቦቻቸውን ማሰቃየት በተለይ ደካማ ሰሀቦችን መደብደብ፣ ማሰር፣ ከዛም እልፍ ሲል እስከመግደል ደረጃ በደረሱ ግዜና ሀገር ለቀው እንዲወጡ ነገሯቸው፤ እሳቸውም ከልብ ወዳጃቸው ተሲዲቅሁ ጋር መንገድ ገቡ ሲጓዙም ቆይተው ሰውር ዋሻ አናት ላይ ቆሙ፤ ሲዲቁሁም ራሱን አስቀድሞ ከዋሻው በመዝለቅ ያለውን ነገር አፅድቶና ከፊል የዋሻው ስር መርዛማ እንስሳት መተላለፊያ ጉድጓዶችን በልብሱ ቅድ ሰፍቶ ዘይነል ውጁድን አርሂብ አላቸው እሳቸውም መርሀባ ብለው ዘለቁና ተስዲቅሁ ጭን ላይ አረፍ እንዳሉ እንቅልፍ ሸለብ አደረጋቸው፤ ታድያ ሲዲቁ የተወሰኑ ጉድጓዶችን በእጃቸው መዳፍ ሸፍነው ነበር በዚያ በኩል አንድ ትልቁን ሰው ﷺ የናፈቀ እባብ ሊዘይራቸው ከተፍ አለ፤ ሲዲቁም እንዳያልፍ ከለከሉት እባቡም የዋዛ አልነበረምና ደጋግሞ ሞከረ፤ ሞክሮ ሲያቅተው ግዜ በተሰበረ ልብ ሆኖ ሊመለስ ሲዳዳ አንድ ሀሳብ ብቅ አለበት፦ ''እኔ የነቢን ናፍቆት ላስታግስ ብመጣ እንዴ አንድ ሰው ከመሻቴ ያስቀረኝ!'' ሲል በዛ ሰው ተገርሞ እኔን ያገኘ ህመም ይህንንም ሰው ያግኘው ሳይል አልቀረም መሰል ይህ እባብ ለሲዲቅሁ ከመርዙ ትንሽ ረጨባቸው (አንተው አብሽር የመሀባ ነው) ታድያ ሰሀባቸው ህመሙን ቻሉት ዋጡትም ነገርግን አይናቸው ተሸነፉ፣ እንባን አረገፉ፣ በነቢም ደረት ላይ አረፉ፣ ነቢም ብድግ አሉ እንባው ከማረፉ፣ ነቢም ሲጠይቁ ስለሁኔታው  የእባቡን ነገር ነገሯቸው፣ ወዲያው ዳኑ በቱፍታቸው። የሆነው ሆኖ ይሃ እባብ ሊዘይር እንጅ እንዴት ቢታሰብ ነው ዛፍ ዲንጋው ሱጁድ የሚያደርግላቸውን፤ ግመል ብሶቱን የሚነግራቸውን፤ ለሚዳቆ ዋስ የሆኑትን፤ ጨረቃ ከሰማይ ወርዳ እጃቸው ላይ ቁጭ ያለችላቸውኝ፤ ሰማን በምድር ላይ የቀናችባቸውን፤ አዛኙን፣ ደጉን፣ ልበ ለስላሳውን ''ሙሀመድ ሙሀመድ ሙሀመድ ደጉ ሰው፣ እንኳን ለሰውልጁ ለአውሬ ሚዋሰው'' የተባሉትን ዘይኔ ሊነድፍ ይመጣል!? ኸሚስ ሙባረክ🤍
24 ·
M
Marjana
የቀደርን ጥበብና ሚስጥር ብናውቅ ኖሮ አላህ ዘንድ ባሳደርነው መጥፎ ጥርጣሬ ዕድሜ ልካችንን በተፀፀትን ነበር❤️‍🩹 ❤️‍🩹
12 ·
M
Marjana
አራት ነገሮች ሰዎች እንዲጠሉህና እንዲፀየፋህ ያደርጋሉ           👉 ኩራት 👉ምቀኝነት           👉ውሸት 👉 በሰዎች ላይ የሀሰት ወሬ መንዛት
9 ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count