Active channel: 72 posts in the index in 30 days, reach ≈30% of the audience, audience is stable.
About the channel
የእስልምና ሃይማኖታዊ ምክሮች፣ ሐዲሶች፣ ታሪኮች እና አነቃቂ መልእክቶች።
Description in Telegram
꧁ঔৣእንደሚታወቀው ቻናላችን "✧ 𝐇𝐚𝐥𝐚𝐥 𝐕𝐢𝐛𝐞𝐬 𓇢𓆸" በሚል ስያሜ ከእስልምና ጋር የተያያዙ ለሙስሊም ወንድምና እህቴ ይጠቅማል በሚል እሳቤ የተለያዩ ምክሮችን የምንለቅ ይሆናል:: አናንተም ምክሮቻችንን ሼር በማድረግም ይሁን የአኺራ ወንድሞቻንና እህቶቻችንን አድ በማድረግ ኢንሻአሏህ የአጅሩ ተካፋይ መሆን ትችላላችሁঔৣ꧂
Key numbers
227
subscribers
24 h±0
7 days±0
30 days+8
68
average post reach
30%
ER — reach to subscribers
72
posts in 30 days
≈ 2.4 a day
indexed through Oct 19
Catalog rank: #1 264 315 · #8 242 in language
Audience
Subscribers 227
history since 2026-09-30
2026-09-302026-11-01
07 days
+830 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
ሙሳ ከባህር መካከል ወጣ 🌊 ዩሱፍም ከጨለማ እስር ቤት ወጣ 🌙 ኢብራሂምም ከእሳት ልብ ውስጥ ወጣ 🔥 ዩኑስም ከአሳ ነባሪ ሆድ ውስጥ ወጣ 🐋 በአላህ ሀይል እኛም ከእያንዳንዱ መከራ እንወጣለን ✨ አላህ ሆይ ከሁሉም ጭንቀትና መከራ አውጣን 🤲 ሰፊ ወደሆነው መንገድ የአዛኞች ሁሉ አዛኝ የሆንከው ሆይ ❤️🩹 @Muslima122ከሰዎች ሁሉ ክፉው ማን ነው? ሲሉት; መጥፎ ጥርጣሬ ስላለው ማንም የማያምንና መጥፎ ባህሪ ስላለው ማንም የማያምነው ሰው ነው አለ። @muslima122✍ትልቅነት በእድሜ ላይ ሳይሆን ባስተሳሰብ ትልቅ መሆን ነው ሂወት ላይ ለውጥ ማምጣት የሚችለው። 👌በእድሜ ስለበለጧቹ ሰዎች ሳይሆን በአስተሳሰብ በበለጧቹ ሰዎች ተሞክሮ ውሰዱ🌺አላህ በልብህ ውስጥ ምኞትን በከንቱ አያኖርም፤ በልብህ ውስጥ ቁጭትና ሐዘን ተቀምጦ እንዲቀር ብሎ የሆነን ነገር እንድትመኝ አያደርግህም ከጊዜ በኋላም ቢሆን ሊሰጥህና ሊያጎናጽፍህ እንጂ። ልብህ መለመንንና መጸለይን እስካልሰለቸ ድረስ አላህ ይሰጥሃል፤ የአላህ ቸርነትና ልግስና ከሕሊናህ (ከምናብህ) በላይ ሰፊ፣ ከፍላጎትህ በላይ ታላቅ፣ እንዲሁም ከምኞቶችህ ሁሉ በላይ እጅግ የበዛ…መድረሻ አልባ ክፍል ዘጠኝ ተሰናብቶት ወጣ።ወደ ቤት እየሄደ ሠለሀዲን ደወለለት። "አሰላሙ ዋአለይኩም ሙሽራው ወንድሜ" " ዋአለይኩም ሰላም Proffesor" "የት ነህ?"... "ወደ ቤት እየሄድኩ "ዛሬ አንተ ጋ መጥቼ ማደር እችላለሁ?" "አዎ!የምን ማስፈቀድ ነው'' "እሺ በቃ እመጣለሁ" ከኢሻ በኋላ መጣ።ካሊድ እየፃፈ ነው። "ምን እየፃፍክ ነው?" ''የሆነ ታሪክ ነው" "ለእመ…أكثِروا من الصَّلاة على النبي ﷺ اللَّهمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَا…All posts →Similar venues — Islam
I
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
Murad Tadesse (Official Channel)☪🇪🇹
ስለ ቀልባችን
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
SadatKemal Abu Meryem
@IbnuMunewor
channel110 479 subscribers2 posts/wk1 authors/wkam🇸@AbuNibrase_and_Namuse
channel55 026 subscribers3 posts/wk1 authors/wkamM@MuradTadesse
channel117 781 subscribers3 posts/wk1 authors/wkamስ@Sle_qelbachn1
channel43 694 subscribersamባ@bahruteka
channel41 341 subscribersamS@SadatKemalAbuMeryem
channel113 619 subscribersamHistory
Name history
what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
19.10.2026first seen · «☾⋆ 𝐇𝐚𝐥𝐚𝐥 𝐕𝐢𝐛𝐞𝐬 𓇢𓆸» @Muslima122
20.08.2025created as «♡ከእህት ለእህት ♡» · from the venue's own feed
🏘 Telegram community — Halal community
A
ANDELUS BOOK REVIEW FORMER
@halal_discuss
@andelus_book_review_formers
ISLAMIC POSTS💥
የነብዪ (ሰ፡ዐ፡ወ) ኡመት
@alllshabab
@ANDELUS_BOOK_REVIEW_FORMER
channel@@halal_discuss
channel@@andelus_book_review_formers
channelI@abu_qudama12
channel129 subscribersየ@ye_nebiyu_saw_umet
group@@alllshabab
channelWhole community «Halal community» · venues: 7 →
Archive by month · 15
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →