Web appOpen in Telegram
የየነቃ ትውልድ Tube
የነቃ ትውልድ Tube
@ReformationNeeded · channel · Fun · indexed since 2026-08-26 Statistics

Statistics of the channel “የነቃ ትውልድ Tube”

Active channel: 37 posts in the index in 30 days, reach ≈2.3% of the audience, losing 0.6% a week, cited by 1 venue in 30 days.
15,202subscribers−19 in a day · −87 in a week
37posts in 30 days
356average post reach
2.3%ER — reach to subscribers
78post forwards in 30 days
1venues cited it in 30 days1 all time
6reactions in 30 days
2,150posts in the index5,019 total in Telegram
2020-01-21first post
#171 797catalog rank#12 886 in topic · #1 460 in language
What the channel writes about
  • Spiritual fiction series exploring themes of friendship, self-struggle, and personal growth.
  • Educational content on Christian perspectives regarding pornography and its psychological impact.
  • Discussions on faith, prayer, biblical study, and the importance of spiritual renewal.
  • Guidance on healthy relationships, courtship, and the values of a dedicated youth lifestyle.
Machine summary of the channel's most forwarded posts in 30 days · 04.10.2026

Subscribers 15,202

history since 2026-09-30
2026-09-302026-10-10

Audience checkhow we check

Usual trustof 100 · compared with 9,430 similar channels
⚠️Post reachusual for channels of 10–50K: 12.4 %2.3 %
✅Forwards per 1,000 viewsusually 3.35.9
✅Spread of post viewsusually 0.24; flat views are a sign of bought views0.48
⚠️Reach of fresh postsfell 4.5× in a month
✅Quoted in 30 daysvenues that forwarded posts1
✅Subscriber growthbetween fresh measurementsno jumps

Posts per day

max 5
2026-07-132026-10-10

Average post reach by day

max 1,551
2026-07-132026-10-10

When it posts (UTC, 90 days)

036912151821MoTuWeThFrSaSu

What it posts (90 days)

text93%
photos5%
audio1%
videos1%

Top posts in 30 days

🤦‍♀ ከራስ ጋር ትግል🤦‍♀   📖ተከታታይ መንፈሳዊ ልብወለድ📖      ምዕራፍ=አንድ        ክፍል=2 ከዛ ወዬ ወዬ ውሾች እያለች ከብዙ ጊዜ በኋላ እንደተገናኘ ሰው እቅፍ አደረገችን እናም ""ዛሬ ምነው ቆያችሁ? ቡና እያፈላሁ ነው አቦል ላይ ደረሳችሁ" አለችን ሶሲም" ነገ ፕሮግራም አለን ስለሱ ስንመካከር ነበር ለዛ ነው የቆየነው" 690 views · 1 forwards · 2026-09-15 18:30 UTC🌻🌻ቸር ስለሆነ ምህረቱም ለዘላለም ስለሆነ ዛሬን አየን። ክብር ክብር ለእርሱ ብቻ ይሁን🌻🌻 1/1/2019 ዓ ም። መዝሙር 124፣1-8 እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን፡ እስራኤል እንዲህ ይበል፦ “እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን፡ ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፥ ቍጣቸውን በላያችን በነደደ ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ ሕያዋን ሳለን በዋጡን ነበር፤ በዚ669 views · 6 forwards · 2026-09-11 05:27 UTCከራስ ጋር ትግል ተከታታይ መንፈሳዊ ልብወለድ ተጀመረ 🤦‍♀ ከራስ ጋር ትግል🤦‍♀   📖ተከታታይ ልብወለድ📖      ምዕራፍ=አንድ          ክፍል=1   ሰላም ሜሮን እባላለሁ የምኖረው በውቢቷ ከተማ ሀዋሳ ነው የ11 ክፍል ተማሪ ነኝ የምኖረው ከእናቴ እና ከአባቴ ጋር እና ከታላቅ እህቴ ጋር ነው ብዙ ሰው ከእህትሽ ጋር መንታ ናቹ ይ638 views · 4 forwards · 2026-09-13 16:29 UTC#እጮኝነት እጮኛ ማለት እጩ ባል ወይም እጩ ሚስት ማለት ሲሆን ለወደፊት በትዳር  አንድ ላይ ለመኖር በሚያስቡ በአንድ ወንድ እና በአንዲት ሴት መካከል የሚመሰረት ጤናማ ሕብረት ነው እነዚህ ሰዎች በሚኖራቸው ጊዜ እርስ በእርሳቸው የሚጠናኑበት ይበልጥ የሚግባቡበት ስለ ግንኙነታቸው የሚፅልዩበት ስለ ወደ ፊት ሕይወታቸው የሚያቅዱበት ጊዜ ነው:: 618 views · 8 forwards · 2026-09-14 17:02 UTCሰላም ውዶች🙏 ልብ አንጠልጣይ የሆነና ብዙዎችን ያስለቀሰ ከራስ ጋር ትግል የምል ተከታታይ መንፈሳዊ ልብወለድ ወደ እናንተ መቅረብ ልጀምር ነው የዚህ ልብወለድ ዋናው መልዕክት   አዎ ከራስ ጋር ትግል!! 1. ጓደኝነት ምን ማለት ነው?ፍቅር ምንድነው? 2. ስንት አይነት ጓደኛ አለ? ማስመሰል ምንድነው? 3.ከራሳችንን ጋር እንዴት ልንታገል እንች604 views · 3 forwards · 2026-09-11 18:56 UTC2018 ቀላል አልነበረም         🌻አንድ አመት🌻          🌻12 ወራት🌻        🌻52 ሳምንታት🌻         🌻365 ቀናት🌻      🌻8760 ሰዓታት🌻    🌻525,600 ደቂቃዎች🌻    🌻3,153,600 ሰከንዶች🌻 ድፍን አንድ ዓመት በእግዚአብሔር ምሕረት ብቻ ክብር ከዘለዓለም እስከ ለዘለዓለም ለእርሱ ብቻ ይሁን 🙏🙏 ❄❄❄❄❄596 views · 4 forwards · 2026-09-11 04:24 UTC🤦‍♀ከራስ ጋር ትግል🤦‍♀ 📖 ተከታታይ መንፈሳዊ ልብወለድ 📖 ምዕራፍ=አንድ   ክፍል=3 ብን ብዬ ስነሳ አባቴ "Good morning" አለኝ እኔም ቶሎ ብዬ እጁን ሳየው በጆግ ውሀ ይዟል በሚያሳዝን ሁኔታ አይኖቼን እያሻሻሁ "አባ ግን አላሳዝንህም?" አልኩት እሱም "የኔ ቆንጆ ልጅ ስለምታሳዝኚኝ እኮ ነው ቸርች እንድንሄድ የቀሰቀስኩሽ" አለኝ በሁ582 views · 1 forwards · 2026-09-17 16:53 UTC🟩 አምላካችን:- "እርሱ ብቻ የማይሞት ነው፤..." ። 1ኛ ጢሞቴዎስ 6:16577 views · 2026-09-16 14:33 UTC

Most forwarded posts in 30 days

The channel's posts other venues forwarded most; the text comes from the forwarded copies.
🤦‍♀ከራስ ጋር ትግል🤦‍♀  📖 ተከታታይ መንፈሳዊ ልብወለድ📖          ምዕራፍ=አንድ           ክፍል=7         ከዛም የተለመደው ቦታ እንድናከብርለት ተስማማን ቢኒ "እና በቃ ሜሪ እና ሊዱ ሄዳቹ ጠረዼዛ አስተካክሉ እኔና ናሆሜ ኬክ ይዘን እንምጣ" አለን "እሺ ግን እንዳትቆዩ!" አልኳቸው ናሆሜም "አንቆይም ሜሪዬ በቃ እንዳይደብራforwarded by 1 venue · 2026-09-30 16:12 UTC2018 ቀላል አልነበረም         🌻አንድ አመት🌻          🌻12 ወራት🌻        🌻52 ሳምንታት🌻         🌻365 ቀናት🌻      🌻8760 ሰዓታት🌻    🌻525,600 ደቂቃዎች🌻    🌻3,153,600 ሰከንዶች🌻 ድፍን አንድ ዓመት በእግዚአብሔር ምሕረት ብቻ ክብር ከዘለዓለም እስከ ለዘለዓለም ለእርሱ ብቻ ይሁን 🙏🙏 ❄❄❄❄❄forwarded by 1 venue · 2026-09-11 04:25 UTC📛 በወሲባዊ ሀጢያት ልምምድ ውስጥ ያለ ማንኛውም ሰው እነዚህ አራት ወሳኝ ነገሮች ያጣል ፡፡ 1 ) ራዕይን ማጣት የጊዜ ጉዳይ እንጂ በወሲባዊ ሃጢያት የፀና ሰው ራዕዩን ማጣቱ አይቀሬ ነው ፡፡ ያለ ምንም ዓላማ በጭፍን የመረረ ህይወት መኖር ይጀምራል 2) ተፈጥሮአዊ እውቀትን ማጣት ማንም ሰው ሊረዳው የሚችለውን ቀላል ነገር እንኳን እforwarded by 1 venue · 2026-10-06 16:33 UTC📌መሞት እስካልቀረ ድረስ በጌታ በኢየሱስ ስም አምኖ መሞት እንዴት መታደል ነው።forwarded by 1 venue · 2026-09-25 12:12 UTCወሲብ የደም ቃል ኪዳን ነው። #ክፍል1 ሰላም ለእናንተ ይሁን የአባቴ ብሩካን የአምላክ ፈቃድ ከሆነ ከዛሬ ጀምሮ በሶስት ክፍል የተያዘ ብዙ ወጣቶችን እየጨረሰ ስላለው የዝሙት ልምምድ እንማማራለን ለሌሎችም ሼር ማድረግ አይረሳ🙏 ስማ ወንድም ወሲብ ደስታ የሚሰጥ ብቻ አይደለም። ወሲብ "መዝናኛ "( fun) ወይም እንደ "Normal " ነው ብለህ forwarded by 1 venue · 2026-09-20 17:12 UTC🤦‍♀ከራስ ጋር ትግል🤦‍♀   📖ተከታታይ መንፈሳዊ ልብወለድ📖   ምዕራፍ=አንድ   ክፍል=9 ዞር ስል ዮናስ እና መጡ የተባሉት የማህሌት ጓደኞች እራሷ ማህሌት  እና ሶሲ ናቸው ከምንም በላይ ሶሲን ሳያት  በጣም ተናደድኩ ""ሜሪዬ!!" ብላ ሊያ የምትባለው አቀፈችኝ  የሷ አልበቃ ብሎ ወዲያው ዮናስ "ኸረ ለኛም አስተርፊልን" ብሎ ተጠመጠመብኝ አኳኋforwarded by 1 venue · 2026-10-05 17:33 UTCፖርኖግራፊ እና ክርስትና ክፍል2 ማስተርቤሽን እንደ አስገድዶ መድፈር 📖ማስተርቤሽን፦ ፃታዊ የአካል ክፍልን በመነካካት ወሲባዊ እርካታን ማግኘት ሰላም የነቃ ትውልድ ቲዩብ ቤተሰቦች የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ እና ሰላም ለእናንተ ይሁን! በክፍል ሁለት ደግሞ ማስተርቤሽን ምንድነው የሚለውን እናያለን፦ የፖርንና የፍትወት መገባደጃው ማስተforwarded by 1 venue · 2026-10-01 17:44 UTC🔴ፖርኖግራፊ እና ክርስትና #ክፍል3 ክርስቲያን ፖርን ስታሮች በሳይበር መስኮት የሳይበር ወሲብ ማለት፦ ማንኛውንም ዘመን አመጣሽ ቴክኖሎጂን ለምሳሌ ስልክ፣ታብሌት፣ላፕቶፕ እና የመሳሰሉትን በመጠቀም በኢንተርኔት ወይም በሌሎችም አገልግሎት አቅራቢ ኔቶርኮች አማካኝነት የሚደረግ ቅጥ አምባሩ የጠፋ ወሲብ ነው። ሰላም የነቃ ትውልድ ቲዩብ forwarded by 1 venue · 2026-10-03 17:08 UTC

Badge for your website

An image with the venue's fresh numbers linking to its statistics — paste the code into your site or README.

ChatCrawler

Similar venues

catalog data as of 10.10.2026 08:47 UTC · Updated: 2026-10-10 10:49 UTC · How we count →

Whole catalog

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count