Active channel: 38 posts in the index in 30 days, reach ≈24% of the audience, audience is stable, cited by 1 venue in 30 days.
About the channel
የግል ማስታወሻዎች፣ ስለ ፍቅር፣ ጓደኝነት እና የሕይወት ገጠመኞች ያሉ ፅሁፎች።
Description in Telegram
ስለ ዉስጣችን
Key numbers
1 872
subscribers
24 h±0
7 days±0
448
average post reach
23.9%
ER — reach to subscribers
38
posts in 30 days
≈ 1.3 a day
indexed through Oct 19
1
venues cited it in 30 days
2 all time
Catalog rank: #410 965 · #3 408 in language
Audience
Subscribers 1,872
history since 2026-10-03
2026-10-032026-11-01
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
"አንቺን ማግኘት ካልተጻፈልኝ፣ ልቤ እንዴት እንደወደደሽ አላህ ምስክር ይሆናል። ከዚያ በኋላ የቀረው ሁሉ ዱዓ ነው።" "አንዳንድ ሰዎች የልብህ ምርጫ ይሆናሉ፤ ግን የሕይወትህ ዕጣ ፈንታ አይሆኑም።" ©መጅኑኑ❤️🔥እኛኮ የራሳችን ድንበር ሲገፋ ብቻ አይደለም ስሜታዊ የምንሆነው የእናንተንም ላለማለፍ በሙሉ ሀይላችን ነው ምንሞክረው At the end i always remember that allah said {أَلَيْسَ اللَّهُ بِكَافٍ عَبْدَهُ} እና ምንም ችግር የለውም።እናንተ ማለት ይሄ ናችሁ።የሆነ ነገር ቢኖራችሁ.... ምናምን እያሉ የፀፀት ስሜት በውስጣችሁ እንዲቀጣጠል የሚ…መሻቴ አንድ ; እኔ ኦና እኔ ባዶ እኔ ምንም ፣ ውዴታህን ቸረኝ ሌላን አልለምንም ! ©አብዱ ሩሚበዝምታ አብረሃት ልትቀመጥ የምትችል አይነት ሰው ናት። የዝምታን ውበት ታውቀዋለች ። የዝምታን ውቅያኖስ ፤ በንግግር ማዕበል አታደፈርስም ።ይልቁንም ከስክነቱ ጋር አብራ ሰክና ፤ አርምሞን ታጸናለች። አብረሃት ቁጭ ብለህ እንድታስብ እድሉን የምትሰጥ አይነት ሰው ነች ።ያሻህን ጊዜ ውሰድ ትጠብቅሃለች። የፀጋዬን ስንኝ እየቋጠረች የምትጠብቅ ይመስለኛል... "ከሰው መንጋ እንገንጠል …መምህር ሙሀመድ ሰኢድ ይባላል።ጎበዝ የፊዚክስ ሊቅ፣የመስጅድ አሚር የልጅነት አብሮ አደጌ አባት፣የአባቴ ጥሩ ወዳጅ ነበር።physicsን በጣም ተረድቶት ነበር።ማስተማሩ ውስጥ በተቻለ መጠን የተግባር ሙከራዎችን ያክልበታል። አባቴ የፊልድ ሰራተኛ ስለነበር አንዳንድ ከትምህርት ቤት ጋ የተያያዙ ነገሮችን ማስመዝገብ ምናምን እሱ ነበር ሚሸፍንለት።ትዝ ይለኛል ፎቶ ሊያስነሳን ፎቶ ቤት ወ…የኔንም የአንተንም ጌታ ፊቱ ቆሜ መመልከቻ እራፊ ኸይር የለም እና በሀያቴ ላፍታም ቢሆን ለምናምን ታገስ ሞቴAll posts →Similar venues — Diary & notes
@
@So_whatt0
📖 የተቀደደው ማስታወሻ ©ሶፊ
የጥበብ ማዕድ
Halal Fkr
የ እዝራ ሀሳቦች ✍🏻
✞𝄄𝐖꯭︎꯭ᴏ︎꯭ʟ︎꯭ᴠ︎꯭ᴇ꯭ʀ꯭ɪ︎꯭ɴ︎꯭ᴇ⚚‧₊
@So_whatt0
channel7 063 subscribers1 posts/wk1 authors/wkam📖@bestletters
channel7 322 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamየ@Alazartewodros1
channel14 741 subscribers2 posts/wk1 authors/wkamH@halalfkr
channel13 086 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamየ@ezreal_1
channel3 620 subscribersam✞@wolv_13
channel742 subscribersamHistory
Name history
what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
21.10.2026first seen · «ምናባዊ ፍቅር🧕» @Rumiyeeee
26.04.2023created as «ሩሚያዊና ምናባዊ እይታዎች» · from the venue's own feed
Archive by month · 40
Archive by month
October 2026September 2026August 2026July 2026June 2026May 2026April 2026March 2026February 2026January 2026December 2025November 2025October 2025September 2025August 2025July 2025June 2025May 2025April 2025March 2025February 2025January 2025December 2024November 2024October 2024September 2024August 2024July 2024June 2024May 2024April 2024March 2024February 2024January 2024December 2023November 2023October 2023September 2023May 2023April 2023
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →