Active group: 1 person wrote in 30 days, audience is stable.
About the group
ስለ በጎነት፣ ፍቅር፣ አነቃቂ አባባሎች እና ማህበራዊ ግንኙነቶች የሚቀርቡ ጽሑፎች ውይይት።
Description in Telegram
#መልካም-ሰው ሁን
💚💚💛💛❤️❤️
ነገር ሁሉ ለበጎ እዲደርግ ነው
ሰው መርዳት ምግባር ስራ አድርገው
ለሰው ማሰብህ በቂው ደግነት ነው
ይኑርህ አንተ ሰው ግብረገብነት
ሀብት ቢቻው ለፍርድ አይሆን ዋስ ንብርት
መልካም ሰው ሁን ያጎናፅፋል ባለፀጋነት
👉 @melikamnetlerasnew
commet @Melaku_24 🆗
💥Group 🆗
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|:💠
Ⓜ️t.me/Selmelkamnet
Key numbers
199
members
24 h±0
7 days±0
30 days−18
2
messages in 30 days
≈ 0.1 a day
indexed through Oct 9
1
writing in 30 days
Catalog rank: #4 374 168 · #22 746 in language
Audience
Members 199
history since 2026-09-29
2026-09-292026-10-31
07 days
−1830 days
Is this your group? Show its statisticsA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
ከስራ ደክሞኝ ስገባ ስሟን አቆላምጬ እየጠራሁዋት ነበር።"እከሊትዬ"እያልኩ።...... "ቄስ ይጥራት እና"።...ጠረጴዛው ለይ ከዚህ ቀጥሎ የማነበው ደብዳቤ ተቀምጦ ነበር።".... ውዴ ምን መሰለህ.... አንድ አንድ ሰዎችን የምንወድበትን ልክ አርቀን እንሰቅለዋለን ማንም እንዳይደርስበት አድርገን።ማንም ቢመጣ ማንም ቢዘል ማንም ቢንጠራራ እነሱን እንደምንወደው መውደድ አንችልም።ልክ…ደስ የሚል ግንኙነት ነው የምፈልገው። እንደ አፍቃሪዎች ብቻ ሳይሆን እንደ ምርጥ ጓደኛሞችም የምንሆንበት።..... ስለ ሁሉም ነገር የምንቀላለድበት። ለደስታችን ስንል ብቻ አንዱ ሌላውን የሚያናድድበት ምንም ምክንያት ሳይኖር ቀኑን ሙሉ ድንገተኛ መረጃዎች የምንለዋወጥበት።........ ምንም ሳይሰማን ለሰዓታት የሚቀጥሉ የምሽት የስልክ ጥሪዎች። ሆዳችን እስኪታመም ድረስ የምንስቅበት…ጀግናዬ....... #ሰው ሲርቅህ ርቀቱን አክብርለት እንጂ በግድ አትያዘው፤ በማስገደድ የምታገኘው ፍቅር ዘላቂ አይደለምና። ክብርህን አሳልፈህ ሰጥተህ ለምታገኘው ትኩረት የፍቅር ስም አትስጠው፤ የማይገባህን ቦታ ሙጥኝ ብለህ በመያዝ ውድ ማንነትህን አታርክስ። ...... አንዳንድ መለያየቶች አንተን ለመጉዳት ሳይሆን፣ እውነተኛ ማንነትህን እንድታገኝ መንገዱን ለመጥረግ የመጡ ናቸው።…All posts →Similar venues — Motivation
የ
የመጻሕፍት ዓለም
Dr. Eyob Mamo
አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event
Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን
Mame Posts
Best የአማርኛ ጥቅሶች |™
@Yemesahft_Alem
channel48 282 subscribersamD@Dreyob
channel79 029 subscribersamአ@newyearevent2019
channel18 288 subscribersamT@teklu_tilahun
channel56 584 subscribersamM@mame_posts
channel10 113 subscribersamB@Best_quotes_amharic
channel161 121 subscribersamArchive by month · 45
Archive by month
October 2026September 2026August 2026July 2026June 2026May 2026April 2026March 2026February 2026January 2026December 2025November 2025October 2025September 2025August 2025July 2025June 2025May 2025April 2025March 2025February 2025January 2025December 2024November 2024October 2024September 2024August 2024July 2024June 2024May 2024April 2024March 2024February 2024January 2024December 2023November 2023October 2023September 2023August 2023July 2023June 2023May 2023April 2023March 2023February 2023
catalog data as of 2026-10-31 08:49 UTC · How we count →