English
Open in Telegram
የየጥበብ አርበኞች

የጥበብ አርበኞች

@art323232 · channel · indexed since 2026-10-10
227subscribers
209average post reach
92.1%ER — reach to subscribers
12posts in 30 days
Active channel: 12 posts in the index in 30 days, reach ≈92% of the audience, audience is stable, cited by 3 venues in 30 days.

About the channel

የህይወት ፍልስፍና፣ አነቃቂ አሳቦች፣ ምስጋና እና ማህበራዊ ምልከታዎች።

Description in Telegram

ሀሳብን ይዘን ስለ እሳቤዎቻችን በነፃነት ልናወጋ.....ከተለያዩ ምልከታዎች አንፃር....ግርምቶቻችንን ትዝብታችንን...ያስተዋልናቸውን ሁነቶች ልንጋራ..ብእራችንን በሀሳብ ሞረድ ስለን የጥበብ አርበኞች ለመሆን ለመፍጨርጨር እነሆ ተነሳን.....እንኳን መጣችሁ😊😊😊። ኢትዮጵያዊነትን ተላብሰን ስለ አንድነት እንዘምር።
ID1460237355

Key numbers

227
subscribers
24 h±0
7 days±0
209
average post reach
92.1%
ER — reach to subscribers
12
posts in 30 days
≈ 0.4 a day
indexed through Oct 15
3
venues cited it in 30 days
3 all time
Catalog rank: #933 208 · #6 608 in language

Audience

Subscribers 227

history since 2026-10-11
2026-10-112026-11-01
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

🍂 ካስተዋልነው አፈጣጠራችን በራሱ የሚነግረን ነገር አለ ። ብዙዙ ማዳመጥና ትንሽ ማውራት እንዳለብን የጆሯችንና የምላሳችን አፈጣጠር የሚነግረን ይመስለኛል ። ምክንያቱም 2 ጆሮ 1 ምላስ ነው ያለን ። ብዙ ነገር የሚሰጠን ሃጃው ብዙ ሲሆን ነው ። ሰዎችዬ ስናዳምጥ ብዙዙ ፤ ስናወራ ደግሞ ትንሽ ይሁን ። ብዙዙ የተሰጠን ምን አለ ሌላስ ? ብዙ ጤና ? ብዙ ህመም ? ብዙ ጊዜ ? ብ…አሁንን ኑሩትማ ውዶቼ......ትላንት ባሳለፍነው መልኩ ሆኖ አለፈ......ነገ ገና መጪ አለም ነው ያውም እንኑርበት አንኑርበት የማናውቀው የተስፋ አለም......ትላንት ያለፈ ከሆነ ነገ መጪ ከሆነ ሁለቱም በእጃችን አለመሆናቸው እሙን ነውና ያለንን በሚገባ እንወቅ.....ውዶቼ ያለን አሁን ነው....ነገ ትላንት ብለን የምናወራው የዛሬ አሁናችንን ነው...... አሁናችሁን ኑሩት..…ተወለደ....አደገ.....አገባ....ወለደ....አረጀ.....ሞተ ለመባል ብቻ ወደዚች ምድር ተልከናል ብዬ አላምንም እኔ እንደ ሀሳብ። ሁላችንም መጀመሪያ ከእናታችን ማህፀን ስንወጣ አሁን ያለን የትኛውም ማንነት አብሮን አልተወለደም። ሌባ የወለደችም ጨዋ የወለደችም እኩል ስለ ልጇ ትጨነቃለች እንደሚለን ተረት......ዛሬ ላይ በክፋታቸው የሚታወሱትም በመልካምነታቸው የሚሞገሱትም የ…የተወደዳችሁ......አለመታየታችሁን ውደዱት....ስለ እናንተ ጉብዝና ስለ እናንተ ውበት ስለ እናንተ አለባበስ ስለ እናንተ ሀብት ስለ የትኛውም ነገራችሁ አለመወራቱ ሰላማችሁ ይሁን.......ራሳችሁን ለማሳየት ብላችሁ too much አትልፉ..... እወነተኛ የሆነ እና ለሠዎች እይታ ተብሎ ያልተገነባ ሸግዬ ማንነት አላሳየውም ብትሉ እንኳ መታየቱ አይቀሬ ነው.......ራሳችሁን ብቻ…ውዶቼ ልባችሁ በየትኛውም ሁነት በየትኛውም ንግግር በተደጋጋሚ እንዲሸረሸር አትፍቀዱ.....የሆነ ቀን ልትደርሡ ካሰባችሁበት ማንነት እንዳትደርሡ ትደክማላችሁና። አደራ ልባችሁን ጠብቁት።😊😊😊 ሰላም ለልባችሁ።😊😊😊ውዶችዬ በሰዎች ዘንድ በመልካም መታወስ ላይ አደራ......ሰዎች ፀሎት እንዲያደርጉላችሁ እንጂ እንዲያደርጉባችሁ አትሁኑ። ሰላም ለልባችሁ። ሰናይ ምሽት😊😊😊All posts →

Similar venues — Motivation

Browse the whole topic «Motivation» →

History

Name history

what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
17.10.2026first seen · «የጥበብ አርበኞች» @art323232
24.09.2021created as «የጥበብ አርበኞች» · from the venue's own feed
Archive by month · 52

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count