Active channel: 44 posts in the index in 30 days, reach ≈0.6% of the audience, audience is stable, cited by 1 venue in 30 days.
About the channel
የልብ ወለድ ድርሰቶች፣ ግጥሞች እና የተለያዩ ታሪኮች ስብስብ።
Description in Telegram
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።
Contact @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Key numbers
267 018
subscribers
24 h±0
7 days+577
30 days−1,438
1 556
average post reach
0.6%
ER — reach to subscribers
44
posts in 30 days
≈ 1.5 a day
1
venues cited it in 30 days
18 all time
Catalog rank: #35 190 · #1 011 in category · #263 in language
Audience
Subscribers 267K
history since 2019-07-10
2019-07-102026-11-02
+5777 days
−1,43830 days
−1,3803 months
−19,2801 year
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
📝 የኮሌጁ አስተማሪ አንድ ቀን ምሽት አራት የኮሌጅ ተማሪዎች ሌሊቱን ሙሉ ሲጨፍሩና ሲዝናኑ አደሩ። በማግስቱ የሚወስዱትን ከባድ ፈተና ግምት ውስጥ ሳያስገቡ ምንም ሳይማሩ ቀሩ። ጠዋት ላይ ከፈተናው ለማምለጥ አንድ እቅድ አወጡ። ገላቸውንና ልብሳቸውን በጭቃና በቆሻሻ አቆሸሹና ቀጥታ ወደ አሰማሪያቸው ቢሮ ሄዱ። አስተማሪውን አግኝተው "ጌታዬ፣ ትናንት ማታ ወደ አንድ ሰርግ ሄደን ስ…፡እንዴት ክንዴ ልጁን ለማስመለጥ ሲል ከይፍሩ ጋር ይጣላል እንጃ ብቻ ይፍሩ የደበቀን ነገር ሳይኖር አይቀርም!"አሉ በማነሳሳት አቶይርጋ፡የሱፍ ጨነቃቸው አይደረግም የሰውን ልጅ አይን እያየ መግደል ኧረ አይደረግም፡ ይፍሩ ወይ እስካሁን እንደያዘው ይሆናል እንጂ መግደል አያደርገውም እንዴት ሰው በሰው ላይ ሊጨክን ይቻለዋል ሌላውስ ሌላ ነው ነብስ ማጥፋት ኧረ ኧረ...... ! ✨…"ሰላም ነው ሲፈኔ በስራ ጉዳይ የማወራው ሰው አለ ወደዚያው ነኝ!"ብለው ፈጠን ብለው ሄዱ ሲፈን በረንዳው ላይ እንደቆመች፡ከግቢ እስኪወጡ ሸኘች እና ወደሳሎን ተመለሰች በውስጧ ብዙ ብዙ ነገር አመላለሰች የአባቷን ስራ የክንዴን ስራ የባለ ጭንብሉ ሁኔታ፡ሁሉም ነገር እንደ ትርሂት አይምሮዋ ውስጥ ተመላለሰ ምን ሆኖ ይሆን ሆስፒታል ውስጥ ግራ በመጋባት ተጨንቆ ተኝቶ ይሆን ፡የእክምና…#ባለ_ጭንብሉ ፡ ፡ #ክፍል_አምስት ፡ ፡ ሲፈን የዶክተሩን በር አንኳክታ ገባች ሰላም ብሎ እንድትቀመጥ ጋበዛት ሲፈን ተቀመጠች እና ዶክተሩን ምን ይሻላል በሚል አይነት ታስተውለው ጀመር "ሲፈን ያው በቃ እንደነገርኩሽ ነው ምን ያህል እንደተጎዳ እኔም አንቺም እንዲሁ በግልፅ አይተናል ከሞት ለማትረፍ የተቻለንን ጥረት አድርገን እንዳየሺው ተሳክቶልን ሙሉ በሙሉ ጤንነቱን መልሰነዋል…🚂 ሁሉም ሰው የራሱ ታሪክ አለው! ❤️ 📖 አንድ አስተማሪ ታሪክ... አንድ የ24 ዓመት ወጣት ከአባቱ ጋር በባቡር እየተጓዘ ነበር ከመስኮቱ ወደ ውጭ እየተመለከተ በታላቅ ደስታ ጮኸ 🗣️ «አባባ! ተመልከት! ዛፎቹ ወደ ኋላ እየሮጡ ነው!» አባቱም በፍቅር ፈገግ አለ። በአጠገባቸው የተቀመጡ አንድ ወጣት ባልና ሚስት ግን ይህን ሲመለከቱ በመገረም ተያዩ። የ24 ዓመት ወጣት እንደ ት…"ጭራሽ ብሶበት እየተንቀለቀለ ነው"ስለው አስቀያሚ ፈገግታ ከንፈሩን ወደ ጎን ለጥጦ ፈገግ ይልና፡ " ለማንኛውም በረድ ቀዝቀዝ ማለቱ ጥሩ ነው የተንቀለቀለን ነገር በቀላሉ ማጥፋት ከባድ ነው"ይላል። ዝም ብለውም ሲደጋገም "ሁሌም እንዲህ ትላለህ ኪያ ቆይ ምን ልትለኝ እየሞከርክ ነው?•••• ✨ይቀጥላል✨ #Share #like and #subscribe እያደረጋቹ። 👇Sebscribe Yo…All posts →Similar venues — Fiction
የ
የህይወት ቅኔ🥀
Fiction Books _ አማርኛ ልብወለድ
የሕይወት እምሻው አጫጭር ታሪኮች/ Hiwot Emishaw
አስቂኝ ቀልዶችና ሌሎችም
Mane Writer
𝐀𝐛𝐝𝐢𝐬𝐚 𝐃𝐞𝐟𝐚𝐫
@misteriouslife
channel89 505 subscribersamF@Amharic_Fiction_Books
channel17 620 subscribers2 posts/wk1 authors/wkamየ@HiwotWog
channel7 360 subscribersamአ@askignkeldoch
channel9 692 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamM@mane121921
channel4 620 subscribersam𝐀@Abdisa_Defar
channel7 162 subscribersamArchive by month · 103
Archive by month
November 2026October 2026September 2026August 2026July 2026June 2026April 2026March 2026January 2026December 2025November 2025October 2025September 2025August 2025July 2025June 2025May 2025April 2025March 2025February 2025January 2025December 2024November 2024October 2024September 2024August 2024July 2024June 2024May 2024April 2024March 2024February 2024January 2024December 2023November 2023October 2023September 2023August 2023July 2023June 2023May 2023April 2023March 2023February 2023January 2023December 2022November 2022October 2022September 2022August 2022July 2022June 2022May 2022April 2022March 2022February 2022January 2022December 2021November 2021October 2021September 2021August 2021July 2021June 2021May 2021April 2021March 2021February 2021January 2021December 2020November 2020October 2020September 2020August 2020July 2020June 2020May 2020April 2020March 2020February 2020January 2020December 2019November 2019October 2019September 2019August 2019July 2019June 2019May 2019April 2019March 2019February 2019January 2019December 2018November 2018October 2018September 2018August 2018July 2018June 2018May 2018April 2018March 2018
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →