Channel: 865 subscribers, audience is stable, cited by 1 venue in 30 days.
Posts a channel publishes as itself are not part of the search index, so reach, ER and post charts may be missing here. Subscribers, growth and citations are counted for every channel. How we count →
About the channel
Key numbers
865
subscribers
24 h±0
7 days±0
1
venues cited it in 30 days
14 all time
Catalog rank: #2 980 270 · #16 048 in language
Audience
Subscribers 865
history since 2026-10-17
2026-10-172026-11-01
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
እንደሷ አላገኘውም ....... «ስሙ ሙዚዕ ይባላል ። ሚስቱ ከሞተች 15 ዐመታት ተቆጥረዋል ። ከወዳጆቹ አንዱ " በብቸኝነት ብዙ ቆየህ ለምን አታገባም ? " ሲለው " እሷን መሳይ አላገኘሁም ። እንደው ከሷ እልፍ ደግነትና መልካምነት ውስጥ አንዱን ልንገርህ ። የሆነ ጊዜ በሆነ ጉዳይ መግባባት ሳንችል ቀረንና መጨቃጨቅ ጀመርን ። ጭቅጭቁም እየከረረ መጣና ለፀብ ደረስን ። ከዚያ…ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “አንዳችሁ የሆነ ቦታ ላይ "ካረፈ ካረፈበት ቦታ እስከሚነሳ" ድረስ ይሄን ዱአ ያለ ሰው (#አኡዙ #ቢከሊማቲታማት #ሚንሸሪ #ማኸለቅ) ካለ ከቦታው (እስኪሄድ ድረስ) ምንም ነገር አይጎዳውም። ☘️ሙስሊም ዘግበውታል (2708)ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “የላቀው አላህ እንዲህ ብሏል፦ አማኝ ከሆኑ ባሮቼ አንዱን ባሪያ 'በፈተንኩት' ጊዜ፤ (ያመሰገነኝ) እና በፈተናው ላይ የታገሰ ከሆነ፤ 'ከበሽታው" ድኖ ሲነሳ ከእናቱ ሆድ አንደወጣ (ህፃን) ከወንጀሉ ይፀዳል። ☘️ሲልሲለቱ አሶሂሃ (2009)አንድ ሰው ወደ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ዘንድ በመምጣት ይምከሩኝ አላቸው። እንዲህ አሉት፦ أُوصيكَ أن تَستَحيَ مِنَ اللهِ تعالى، كما تَستَحي مِن الرَّجلِ الصّالِحِ مِن قومِكَ “ልክ ከህዝቦችህ ውስጥ ጥሩ የሚባልን ሰው ሐያዓ እንደምታደርገው (እንደምታከብረው) የላቀውን አላህንም ሐያዓ እንድታደርገው (በድብቅም በግልፅም ትዕዛዙንና ክልከላ…ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፣ ረሱል (ﷺ) ትከሻዬን በመያዝ እንዲህ አሉኝ፦ "በዱንያ ላይ እንደ (እንግዳ) ወይም እንደ መንገድ አላፊ ሁን። ኢብኑ ዑመርም (በዚህ ሐዲስ ተጽእኖ) እንዲህ ይሉ ነበር፦ ምሽት ላይ ከደረስክ ንጋትን አትጠብቅ (ዛሬን ነገ አታድርግ)፣ ንጋት ላይ ከደረስክ (ምሽትን አትጠብቅ)። ከጤንነትህ ለበሽታህ፣ ከህይወትህም ለሞትህ (መልካም ስራ…📣 አስደሳች ዜና ኡምራ ልንሸልማቺሁ ነዉ 🕋 🟢ኢንሻአላህ ዑምራ ወደ ማድረግ ህልማችን እየቀረብን ነው። ኒያችን እየተሳካ ነው። በምኞት አንታሰርም፣ በገንዘብ አንገደብም፣ ከኛ የሚጠበቀው ጊዜን በአግባቡ መጠቀም፣ መፅሀፉን በአስተውሎት እያጤኑ ማንበብ፣ ፈተናውን በእርጋታ እየተፈተኑ መወዳደር ብቻ ነው ። በእርግጥም መሄጃ ቀናችን ሩቅ አይደለም። አላህም እንዲህ ይላል وَلَسَوْف…All posts →Similar venues — Islam
I
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
Murad Tadesse (Official Channel)☪🇪🇹
ስለ ቀልባችን
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
SadatKemal Abu Meryem
@IbnuMunewor
channel110 479 subscribers2 posts/wk1 authors/wkam🇸@AbuNibrase_and_Namuse
channel55 026 subscribers3 posts/wk1 authors/wkamM@MuradTadesse
channel117 781 subscribers3 posts/wk1 authors/wkamስ@Sle_qelbachn1
channel43 694 subscribersamባ@bahruteka
channel41 341 subscribersamS@SadatKemalAbuMeryem
channel113 619 subscribersamHistory
Name history
what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
17.10.2026first seen · «𝙳𝙸𝙲𝚃𝙾 𝙽𝙾𝚃𝙴𝚂🖤» @dectonote
13.08.2025created as «𝙳𝚒𝚌𝚝𝚘 𝚗𝚘𝚝𝚎🖤» · from the venue's own feed
Archive by month · 14
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →