English
Open in Telegram
𝙳𝙳𝙸𝙲𝚃𝙾 𝙽𝙾𝚃𝙴𝚂🖤

𝙳𝙸𝙲𝚃𝙾 𝙽𝙾𝚃𝙴𝚂🖤

@dectonote · channel · indexed since 2026-08-25
865subscribers
1 039posts in the index
𝙳𝙸𝙲𝚃𝙾 𝙽𝙾𝚃𝙴𝚂🖤
Video
1010 KB
25 ·
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ወለድ የሚበላንም የሚያበላውንም ,ፀሀፊወቹንም,ምስክሮቹንም ተራግመዋል:: ሁሉም በወንጀሉ እኩል ናቸው:: 🌴 ሙስሊም ዘግበውታል 1598
34 ·
𝙳
Video
2.0 MB
𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️‍🩹💦
33 ·
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዎል :-  "ከስግደቶች አሏህ ዘንድ (በላጩ) የእለተ "ጁመአን የሱቢሂ" ሶላት (በጀመአ) መስገድ ነው።      ☘ሶሂሁል ጃሚዕ (1119) 🤍اللهم صل وسلم على نبينا محمد✨🌕
33 ·
🍃 اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ 🍃 اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ 🍃 اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ 🍃 اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ 🍃 اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
32 ·
𝙳
Video
18.1 MB
ሴት እህቶች በደንብ አዳምጡት ኢንሻ አላህ !!
1 · 31 ·
𝙳𝙸𝙲𝚃𝙾 𝙽𝙾𝚃𝙴𝚂🖤
Video
1.6 MB
ٱلَّذِى خَلَقَ ٱلْمَوْتَ وَٱلْحَيَوٰةَ لِيَبْلُوَكُمْ أَيُّكُمْ أَحْسَنُ عَمَلًۭا ۚ وَهُوَ ٱلْعَزِيزُ ٱلْغَفُورُ ያ የትኛችሁ ሥራው ይበልጥ ያማረ መኾኑን ሊሞክራችሁ ሞትንና ሕይወትን የፈጠረ ነው፡፡ እርሱም አሸናፊው መሓሪው ነው፡፡ Al-Mulk [67:2]
41 ·
Video
6.2 MB
𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️‍🩹💦
37 ·
𝙳
Photo
📣 አስደሳች ዜና  ኡምራ ልንሸልማቺሁ ነዉ 🕋      🟢ኢንሻአላህ ዑምራ ወደ ማድረግ ህልማችን እየቀረብን ነው። ኒያችን እየተሳካ ነው።   በምኞት አንታሰርም፣ በገንዘብ   አንገደብም፣ ከኛ የሚጠበቀው ጊዜን በአግባቡ መጠቀም፣ መፅሀፉን በአስተውሎት እያጤኑ ማንበብ፣ ፈተናውን በእርጋታ  እየተፈተኑ መወዳደር ብቻ ነው ። በእርግጥም  መሄጃ ቀናችን ሩቅ አይደለም። አላህም እንዲህ ይላል وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَى (٥). {ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡} 📖 የንባብ ውድድራችን ምዝገባ እየተካሄደ ነው። አልሐምዱሊላህ ለጛራ ሒራ  ንባብ ውድድር  ፣ቤተሰብ ፣ጓደኛ፣ እየሆኑ በጀመዓ በጀመዓ እየተመዘገቡ ያሉ ወዳጆች ብዙ አሉ። አሁንም መመዝገብ እና ንባብ መጀመር ትችላላቹ ይህ እድል አያምልጣቹ ተሳተፉ የምትወዱትን ሁሉ አሳትፉ ...... ⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️ 📊🌐 https://sulmahira.et/register?ref=121 ⚡️በቴሌግራም ለመመዝገብ = https://t.me/gharuhirabot?start=ref_121 🏢በአካል ለመመዝገብ:  አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት ደውለው መመዝገብ ይችላሉ 🌟0946248626 🌟0942189967 📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓
40 ·
𝙳𝙸𝙲𝚃𝙾 𝙽𝙾𝚃𝙴𝚂🖤
Video
12.9 MB
ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፣ ረሱል (ﷺ) ትከሻዬን በመያዝ እንዲህ አሉኝ፦ "በዱንያ ላይ እንደ (እንግዳ) ወይም እንደ መንገድ አላፊ ሁን። ኢብኑ ዑመርም (በዚህ ሐዲስ ተጽእኖ) እንዲህ ይሉ ነበር፦  ምሽት ላይ ከደረስክ ንጋትን አትጠብቅ (ዛሬን ነገ አታድርግ)፣ ንጋት ላይ ከደረስክ (ምሽትን አትጠብቅ)። ከጤንነትህ ለበሽታህ፣ ከህይወትህም ለሞትህ (መልካም ስራን) ያዝ። ☘️ሶሂህ አል-ቡኻሪ (6416)
29 ·
𝙳
Video
2.5 MB
𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️‍🩹💦
42 ·
𝙳
𝙳𝙸𝙲𝚃𝙾 𝙽𝙾𝚃𝙴𝚂🖤
Video
5.3 MB
𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️‍🩹💦
43 ·
𝙳𝙸𝙲𝚃𝙾 𝙽𝙾𝚃𝙴𝚂🖤
Video
3.6 MB
አንድ ሰው ወደ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ዘንድ በመምጣት ይምከሩኝ አላቸው። እንዲህ አሉት፦ أُوصيكَ أن تَستَحيَ مِنَ اللهِ تعالى، كما تَستَحي مِن الرَّجلِ الصّالِحِ مِن قومِكَ “ልክ ከህዝቦችህ ውስጥ ጥሩ የሚባልን ሰው ሐያዓ እንደምታደርገው (እንደምታከብረው) የላቀውን አላህንም ሐያዓ እንድታደርገው (በድብቅም በግልፅም ትዕዛዙንና ክልከላውን እንድታከብር) እመክርሃለው።”  📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 2541
43 ·
Video
2.3 MB
#𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️‍🩹💦
33 ·
𝙳
Video
3.3 MB
#𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️‍🩹💦
38 ·
𝙳𝙸𝙲𝚃𝙾 𝙽𝙾𝚃𝙴𝚂🖤
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦  “የላቀው አላህ እንዲህ ብሏል፦ አማኝ ከሆኑ ባሮቼ አንዱን ባሪያ 'በፈተንኩት' ጊዜ፤ (ያመሰገነኝ) እና በፈተናው ላይ የታገሰ ከሆነ፤ 'ከበሽታው" ድኖ ሲነሳ ከእናቱ ሆድ አንደወጣ (ህፃን) ከወንጀሉ ይፀዳል።        ☘️ሲልሲለቱ አሶሂሃ  (2009)
38 ·
𝙳
Video
1.4 MB
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “አንዳችሁ የሆነ ቦታ ላይ "ካረፈ ካረፈበት ቦታ እስከሚነሳ" ድረስ ይሄን ዱአ ያለ ሰው (#አኡዙ #ቢከሊማቲታማት #ሚንሸሪ #ማኸለቅ) ካለ ከቦታው (እስኪሄድ ድረስ) ምንም ነገር አይጎዳውም።       ☘️ሙስሊም ዘግበውታል (2708)
32 ·
𝙳𝙸𝙲𝚃𝙾 𝙽𝙾𝚃𝙴𝚂🖤
Video
4.5 MB
#𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️‍🩹💦
37 ·
Video
1.3 MB
#𝐐𝐮𝐫'𝐚𝐧 𝐅𝐨𝐫 𝐘𝐨𝐮𝐫 🫀❤️‍🩹💦
39 ·
𝙳
Photo
እንደሷ አላገኘውም ....... «ስሙ ሙዚዕ ይባላል ። ሚስቱ ከሞተች 15 ዐመታት ተቆጥረዋል ። ከወዳጆቹ አንዱ " በብቸኝነት ብዙ ቆየህ ለምን አታገባም ? " ሲለው " እሷን መሳይ አላገኘሁም ። እንደው ከሷ እልፍ ደግነትና መልካምነት ውስጥ አንዱን ልንገርህ ። የሆነ ጊዜ በሆነ ጉዳይ መግባባት ሳንችል ቀረንና መጨቃጨቅ ጀመርን ። ጭቅጭቁም እየከረረ መጣና ለፀብ ደረስን ። ከዚያም ፊትሽን ማየት አልፈልግም ወደ ቤተሰቦችሽ ተመለሺ ብዬ ጮህኩባት ። እንዳልኳት አደረገች ። ከአንድ ሳምንት በኋላ ናፍቆቷ በረታብኝና ወደቤተሰቦቿ ቤት አቀናሁ ። እንደደረስኩ........ ለማንበብ 𝗙𝗿𝗲𝗲 𝗽𝗿𝗼𝗺𝗼𝘁𝗲𝗿 @ezedinm1
37 ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count