English
Open in Telegram
ደደግነት በጎ አድራጎት ማኅበር

ደግነት በጎ አድራጎት ማኅበር

@degnitKindness · channel · Education · indexed since 2026-07-12
33 930subscribers
125average post reach
0.4%ER — reach to subscribers
109posts in 30 days
Active channel: 109 posts in the index in 30 days, reach ≈0.4% of the audience, audience is stable, cited by 2 venues in 30 days.

About the channel

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱሳን ታሪክ፣ የሰማዕታት ገድል እና መንፈሳዊ ትምህርቶች።

Description in Telegram

"ወደ ደግነት በጎ አድራጎ ማህበር እንኳን በደህና መጡ" የድግነት ዋናው አላማ ለተቸገሩ ያቅማችንን ማድረግ እና እርስ በርሳችን መጠያየቅ መረዳዳት ነው ✍️ "ደግነት የአቅም ጉዳይ ሳይሆን የልብ ጉዳይ ነው " ባለን ነገር ሁሉ እንረዳዳ፤እንተዛዘን 👉"ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው"👈 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ( 1000532242685 ) ናትናኤል ታደለ እና ቴዎድሮስ አበራ
ID1747307558

Key numbers

33 930
subscribers
24 h±0
7 days±0
30 days−391
125
average post reach
0.4%
ER — reach to subscribers
109
posts in 30 days
≈ 3.6 a day
indexed through Oct 21
2
venues cited it in 30 days
15 all time
Catalog rank: #119 906 · #8 425 in category · #995 in language

Audience

Subscribers 33,930

history since 2026-09-29
2026-09-292026-11-01
07 days
−39130 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

💒 ጥያቄ ========= ክብር ይግባውና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስንት ልደት አለው❓️✝ ኦርቶዶክስ ኖት ? ለመሆኑ እስካሁን በቴሌግራም ትልቁን የኦርቶዶክስ ቻናል ተቀላቅለዋል ? ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ ። ➱ የብራና መፃህፍት በpdf ፣ ➱ የታላላቅ መምህራን ስብከቶች በቮይስ ፣ ➱ አስተማሪ ፅሁፎች ፣ ➱ መንፈሳዊ ግጥምና ልቦለዶች ፣ ➱ መንፈሳዊ ፊልሞች ፣ ➱ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ይቀርቡበታል። ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ሁሉ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል ነው። ◤◢…#ጥቅምት_11 አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ጥቅምት ዐሥራ አንድ በዚችም ቀን ገድለኛዋ #ቅድስት_ጲላግያ እና የአንጾኪያ ሊቀ ጳጳሳት #ቅዱስ_አባት_ያዕቆብ አረፉ፤ የውቅሮው #አቡነ_ኤልያስ መታሰቢያ በዓላቸው ነው፡፡ ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ #ቅድስት_ጲላግያ ጥቅምት ዐሥራ አንድ በዚችም ቀን ገድለኛዋ ቅድስት ጲላግያ አረፈች። ይቺም ከአንጾኪያ…✝በዓለ ቅዱስ አባ ኤስድሮስ (ዘገዳመ አስቄጥስ) ✿የታላቁ መቃሪ ደቀ መዝሙር ✿የታላቁ እንጦኒ ወዳጅ ✿የቅዱስ ሙሴ ጸሊም መምህር (የነፍስ አባት) ✝ወበዓለ አቡነ ዮሐንስ ጻድቅ (ኢትዮጵያዊ) ✿የአቡነ ገብረ ናዝናዊ ዘደብረ ኀረይክዋ ወላጅ አባት ✝️ከበረከታቸው ይክፈለን!✝✞✝ ቤተ ቅዱስ መስቀል ✝✞✝ =>የአባታችን ቅዱስ ተክለሃይማኖት ክቡር እግርና ከሰማይ የወረደላቸው መስቀል እዚህ ይገኛሉ፡፡ ""ከበረከታቸው አይለየንና፡፡""#ጥቅምት_10 አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ጥቅምት ዐሥር በዚህች ቀን የቅዱስ ባኮስ ባልንጀራ የሆነ #ቅዱስ_ሰርጊስ በሰማዕትነት አረፈ፣ የእስክንድርያ አገር ሊቀ ጳጳሳት #ቅዱስ_አውማንዮስ አረፈ፣ መስተጋድል የሆነ #ቀሲስ_ዮሐንስ አረፈ። ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ #ቅዱስ_ሰርጊስ_ሰማዕት ዳግመኛም በዚችም ቀን ከከሀዲ ንጉሥ መክስምያኖስ ሠራዊ…All posts →

Similar venues — Orthodox Christianity

Browse the whole topic «Orthodox Christianity» →

Archive by month · 51

catalog data as of 2026-10-31 08:49 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count