ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app

ማኅበረ ኤዶምያስ ጠቅላላ መንፈሳዊ ማኅበር

75 780 members
20 August 2026
ጌታ እኔ የዓለም ብርሀን ነኝ ከኔ በቀር ወደ አብ ሊመጣ አይችልም ያለውን ቃል አበራሩልኝ ማለትም እሱ የተናገረው ስለምልጃ ነው እንዴ
𝐴𝓼𝒉ⓤአምላክ ለምን ሰው ሆነ
ለሰውልጅ ባለው ፍቅር ሰው የሰራውን ሀጥያት ሰው ሆኖ ሊሽር አንድም አይሁድ የሚያዩትን አምላክ ስለሚፈልጉ ሙሴን በተደጋጋሚ የጥጃ ጣኦት እየሰሩ ያስመርሩት የነበረው የሚታይ አምላክ ፍለጋ በመሆኑ እንዲያዩት ።አይተውም አላመኑእንጂ
አንደኛው ዘፍ 6 ሁለተኛው ዘፍ 19 ሥስተኛው ዘፍ 11 አራተኛውዘጽ 7 እነዚክን አንብባቸው ባጎደልኩ ክርስቶስ ይሙላበት
I
ሰው በእምነት ብቻ ይድናልን? ወይስ ሥራም ያስፈልገዋል?
Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog