20 August 2026
TaaZ@s Tefutext not yet in the index
ይኸውልህ አዳምና ሔዋን መባረራቸው ቅጣት መሆኑ እውነት ነው ነገር ግን የጥፋት ውኃ የመጀመሪያው የጋራ ቅጣት የተባለበት ምክንያትአንድ እንዳልከውም ባልና ሚስ አንድ አካል ስለሆኑ መጽሐፋችንም ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ ይላል። አዳምና ሔዋን ሁለት የተለያዩ ማኅበረሰቦች ሳይሆኑ የሰው ልጅ ሁሉ መገኛ የሆኑ አንድ ቤተሰብ ወይም ባልና ሚስት ናቸው ሌላው የጋራ ቅጣት የምንለው መላውን ማኅበረሰብ ያጠፋ በመሆኑ የመጀመጀሪያ የጋራ ቅጣት ተባለ በአዳምና ሔዋን ጊዜ ጥፋቱ በአንድ ቤተሰብ ላይ የተወሰነ ነበር በኖኅ ዘመን ግን በምድር ላይ የነበሩ የተለያዩ ነገዶች ቋንቋዎችና ሕዝቦች ወይም መላው ዓለምበጋራ በፈጸሙት ኃጢአት ምክንያት በአንድነት ጠፍተዋል ለዛ የጋራ ቅጣት ተብሏል።
☦ⓣⓐⓞⒹ☦🥷ይኸውልህ አዳምና ሔዋን መባረራቸው ቅጣት መሆኑ እውነት ነው ነገር ግን የጥፋት ውኃ የመጀመሪያው የጋራ ቅጣት የተባለበት ምክንያትአንድ እንዳልከውም ባልና ሚስ አንድ አካል ስለሆኑ መጽሐፋችንም ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ ይላል። አዳምና ሔዋን ሁለት የተለያዩ ማኅበረሰቦች ሳይሆኑ የሰው ልጅ ሁሉ መገኛ የሆኑ አንድ ቤተሰብ ወይም ባልና ሚስት ናቸው ሌላው የጋራ ቅጣት የምንለው መላውን ማኅበረሰብ ያጠፋ በመሆኑ የመጀመጀሪያ የጋራ ቅጣት ተባለ በአዳምና ሔዋን ጊዜ ጥፋቱ በአንድ ቤ
የሆነ ጊዜ ዶ/ር ዓብይ ለደሳለኝ ጫኔ የመለሰለትን መልስ አስታወስከኝ ማርያምን😂😂😂
id 5979905438text not yet in the index
ያዕ 2÷26
26፤ከነፍስ፡የተለየ፡ሥጋ፡የሞተ፡እንደ፡ኾነ፡እንዲሁ፡ደግሞ፡ከሥራ፡የተለየ፡እምነት፡የሞተ፡ነው።
ጳውሎስ መዳን በህግስራ አይደለም የሚል ንግግር አለው እሱን ይዘው ፕሮዎች ስራ አያድንም ይላሉ።
የህግ ስራ ማለት ሙሴ እስራኤልን ሲመራ ያወጣቸው 620 በላይ ህግጋትናቸው።አይሁድ እሱን ያከበረ መንግስቱን ይወርሳል ብለው ያምናሉ።ከእነሱም ውስጥ የተገረዘ የተከለከለ ምግብ ያልበላ እና ሰንበት ያልሻረ ይድናል ይላሉ።ጳውሎስ እሱንነው አይድኑም ያለው።
የድኅነት ስራ የሚባሉት የተራበ ማብላት የተጠማ ማጠጣት የታረዘ ማልበስ ወዘተ ናቸው።እነዚህ መልካም ፍሬ ይባላሉ።እነዚህን ያልሰራ ድኅነቱን ይነጠቃል።ማስረጃ ማቴ 7-8 ዮ 15-1
አቡሻጳውሎስ መዳን በህግስራ አይደለም የሚል ንግግር አለው እሱን ይዘው ፕሮዎች ስራ አያድንም ይላሉ።
የህግ ስራ ማለት ሙሴ እስራኤልን ሲመራ ያወጣቸው 620 በላይ ህግጋትናቸው።አይሁድ እሱን ያከበረ መንግስቱን ይወርሳል ብለው ያምናሉ።ከእነሱም ውስጥ የተገረዘ የተከለከለ ምግብ ያልበላ እና ሰንበት ያልሻረ ይድናል ይላሉ።ጳውሎስ እሱንነው አይድኑም ያለው።
የድኅነት ስራ የሚባሉት የተራበ ማብላት የተጠማ ማጠጣት የታረዘ ማልበስ ወዘተ ናቸው።እነዚህ መልካም ፍሬ ይባላሉ።እነዚህን ያልሰ
ወንድማችን reply አድርግ😁
id 5979905438በቅዳሴ ውስጥ ሰላምታ ለምን ይሰጣል?
ባልሳሳት እግዚአብሔር ከሕዝቡ ጋር ሕዝቡም እርስ በርሳቸው እና ከቅዱሳን መላእክት ጋር ያላቸውን አንድነትና ፍቅር ለመግለጽ ነው🤔