ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app

ማኅበረ ኤዶምያስ ጠቅላላ መንፈሳዊ ማኅበር

75 780 members
20 August 2026
id 5979905438ሞክር ይቀረዋል
እሺ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ከተነሣ በኋላ ለደቀ መዛሙርቱ መጀመሪያ የሰጣቸው ስጦታ ሰላም ለእናንተ ይሁን ያላቸውን ምሳሌ ዮሐ 20፥19 ያለውን ምሳሌ😔
id 5979905438text not yet in the index
አይደለም ሲጀመር የተጠሩት ብዙዎች ናቸው ይላል መፅሀፍ ሲቀጥል አድ ነው የተደረጉት ከየስልኩላይ።ሶ ፕላትፎርሙ የማይመቻቸው ይኖራሉ። ቀልዳችን ማንንም አያርቅም ሰበብ ካላረጉትበቀር
S
አቡሻtext not yet in the index
አቡሻዬ እዚጋር ግን በሀዲስ ኪዳንም በብሉይም ቢሆን ሰንበትን ማክበር የግድ ይገባናል ከአስርቱ ትዕዛዛት ውስጥ አንዱስ ይሄን አይደል የሚያዘው??አለማክበር ደግሞ ሐጢአትም ጭምር ነው ሐጢአት ደግሞ ገሀነም ያስወርዳል🙏 ከድህነት ያወጣናል ስለዚህ ሰንበትን ማክበር አንዱ የድህነታችን አካል ነው🙏
id 5979905438የተሰማኝን ነው ይቅርታ ምን ይላል ሁሉ ነገርህ ክርስቶስን መምሰል አለብህ ይላል ለዛ ነው
ይላል ቃሉ አንድነገርግን አንርሳ።እዚህ ያለነው ብዙዎቻችን በአለም ውስጥ ስንባክን ኖረን ያሳርፈን ዘንድ ወደቤቱ የተጠለልንነን።በዚያላይ እንደክርስትያን ወንድማማችነን።ሶ እንደወንድማማች መጨዋወታችን ጥፋት አይመስለኝም። የኛን ጨዋታ ደብሯቸው የሚወጡ ካሉ ዬመቻቸው።የተሻለቤት ሲያገኙ ይጥሩን እኛም እንሄዳለን
I
SON OF THE ORTHODOX✝✝✝አቡሻዬ እዚጋር ግን በሀዲስ ኪዳንም በብሉይም ቢሆን ሰንበትን ማክበር የግድ ይገባናል ከአስርቱ ትዕዛዛት ውስጥ አንዱስ ይሄን አይደል የሚያዘው??አለማክበር ደግሞ ሐጢአትም ጭምር ነው ሐጢአት ደግሞ ገሀነም ያስወርዳል🙏 ከድህነት ያወጣናል ስለዚህ ሰንበትን ማክበር አንዱ የድህነታችን አካል ነው🙏
ሰንበትን ማክበር አዎ ግድነው።ነገርግን በሀዲስ ኪዳን ለድኅነት መሰረታዊ ከተባሉት ማመን መጠመቅ መቁረብ እና መልካም ፍሬ ማፍራትውስጥ አልተመደበም። ማክበር አለብን የምናከብረውግን ግዴታ ማክበር ስላለብን ስለታዘዝን እንጂ እስከድኅነት አንለጥጠውም
S
T
‎❗️SON OF THE не отправляйте рекламу!
ዩዘርና ሊንክ ወፍ
Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog