20 August 2026
ቁጥጥር ክፍል
Ссылка
click to show
click to show
ሱባኤ እስር ነው
ሱባኤ ተፈጸመ ማለት ወደ ቀደመ ኑሮ መመለስ አይደለም ክርስትና ማለት በኖሩበት መቀጠል ማለት ነው እንደተማሩ መኖር ያነበቡትን የተማሩትን መኖር ነው።
ሱባኤ/ጾም/ ገንዘብ እንደመሰብሰብ ሥራ እንደመስራት ነው ሰው ለዘመናት የለፋበትን ለወራት እንቅልፍ አጥቶ የሰበሰበውን ገንዘብ በአንድ ቀን ከበተነው ይሄ ሰው ሞኝ ነው ለክርስቲያንም ጾም መጾም ሱባኤ ገብቶ መሰንበት ገንዘብ እንደመሰብሰብ አብዝቶ እንደመትጋት ነው ጾሙ ሲፈሰክ ጠብቆ ግን በዓለም መጥፋት ሰርቶ ሰርቶ ገንዘብን እንደመበተን ነው።
ሱባኤ መግባት ጾም መጾም እንደ ገበሬ መልፋት መጣር ነው በጭቃ ወድቆ በአፈር ተለውሶ ለወራት ያህል ጠብቆ ከአዕዋፍ ከእንስሳት ጠብቆ ያተረፈውን እህል በአንድ ቀን ካጠፋው ገበሬው ሞኝ ነው ክርስቲያንም የጾሙ ወቅት እንደዚህ ነው ጾሙን በፈሰከ ዕለት ግን በዓለም ግብር ተውጦ በጭፈራ በዳንኪራ ማሳለፍ የለበትም በረከቱን ከእርሱ ጋር መጠበቅ አለበት።
በጥቅሉ ጾም እስራት አይደለም ፋሲካው ሲደርስ ከእስራት እንደተፈታ ሰው ሁሉን መሞከር መልካም አይደለም ጾማችን በረከት ነው በጾሙ ያገኘነው በረከት ከእኛ ጋር መሰንበት አለበን እመቤታችን ከእኛ ጋር ትኖር ዘንድ ሱባኤያችንን ሲፈጸመ ጾማችን ሲያልቅ በቤቱ ማክበር አለብን እንጂ እንደ አሕዛብ አብዝቶ በመብላት እና በስካር ሳይሆን ማክበር የለብንም።
https://t.me/saintgebreal
61 · ☦ⓣⓐⓞⒹ☦🥷በእግዚአብሔር የተወሰደው የመጀመሪያው የጋራ ቅጣት ምንድን ነው? ሁለተኛው፣ ሦስተኛውና አራተኛው ምንድን ነው?🤔
ቋንቋቸውን እንደባልቅ ይሆን? ግልፅ አርገው ከአዳም ጀምረንነው?
☦ⓣⓐⓞⒹ☦🥷በእግዚአብሔር የተወሰደው የመጀመሪያው የጋራ ቅጣት ምንድን ነው? ሁለተኛው፣ ሦስተኛውና አራተኛው ምንድን ነው?🤔
በመጽሐፍ ቅዱስ የተጠቀሱትን ነው ?
ወንድሜ
☦ⓣⓐⓞⒹ☦🥷በእግዚአብሔር የተወሰደው የመጀመሪያው የጋራ ቅጣት ምንድን ነው? ሁለተኛው፣ ሦስተኛውና አራተኛው ምንድን ነው?🤔
1.ከገነት መባረር ወይም ሞት የተቀረውን ጌታ ይርዳችሁ😎
መኑ ከመ እግዚአብሔርጌታችን ለምንድን ነው እመቤታችንን አንቺ ሴት ከአንቺ ጋር ምን አለኝ ያላት
ጊዜው አልደረሰምና ነው።አንድም በአይሁድ ንግግር አንቺሴት ለሚከበርሰው የሚነገርነው።
☦ⓣⓐⓞⒹ☦🥷በእግዚአብሔር የተወሰደው የመጀመሪያው የጋራ ቅጣት ምንድን ነው? ሁለተኛው፣ ሦስተኛውና አራተኛው ምንድን ነው?🤔
✍️የኖኅ ዘመን የጥፋት ውሀ
✍️የሰዶምና ገሞራ ጥፋት
✍️የባቢሎን ግንብ እና የቋንቋ መደባለቅ
✍️የግብፅ አሥሩ መቅሰፍቶች
☦ⓣⓐⓞⒹ☦🥷በእግዚአብሔር የተወሰደው የመጀመሪያው የጋራ ቅጣት ምንድን ነው? ሁለተኛው፣ ሦስተኛውና አራተኛው ምንድን ነው?🤔
ልሞክር የመጀመርያው ኑ ቋንቋቸውን እንደባልቅ የባቢሎን ሁለተኛ የሰዶም ጥፋት
አቡሻጊዜው አልደረሰምና ነው።አንድም በአይሁድ ንግግር አንቺሴት ለሚከበርሰው የሚነገርነው።
የብርሃን እናት ላይ መሠለኝ ዲያቆን ሄኖክ በደንብ ነበር ያብራራት🙈....ካገኘው በፎቶ🙏
ቤንቺ ሸኮና ምዕራብ ኦሞ ሀገረ ስብከት የነበረው አገልግሎት ።
52 ·