ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app

ማኅበረ ኤዶምያስ ጠቅላላ መንፈሳዊ ማኅበር

75 780 members
20 August 2026
𝐴
ክርስቶስ በተሰቀለ ሰዓት ነፍሱ ከሥጋው ሲለይ መለኮቱ ከሥጋው ጋር ወይስ ከነፍሱ ጋር??
𝐴𝓼𝒉ⓤማስርጃ
መለኮት ከስጋ አለመለየቱ ቅዱስ ቁርባን የጌታ እውነተኛ ስጋነው ብለን ስለምንቀበለው።ከነብሱ አለመለየቱ ሲኦልን በዝብዟልና
𝐴𝓼𝒉ⓤማስርጃ
1ኛ ጴጥ 3፥18_19 በሥጋ ሞተ በመንፈስ ግን ሕያው ሆነ፥ በእርሱም ደግሞ ሄዶ በወኅኒ ለነበሩት ነፍሳት ሰበከላቸው ይህም ማለት በመንፈስ የተባለው መለኮቱ ሲሆን፣ መለኮት ከነፍሱ ጋር ተዋሕዶ ወደ ሲኦል (ወኅኒ) ወርዶ ለነፍሳት ነጻነትን እንደሰበከላቸው ያስረዳል ሌላው ቅዱስ ሳዊሮስ ዘአንጾኪያ መለኮት ከሥጋውም ከነፍሱም ለአንድ ሰዓት እንኳ የዓይን ጥቅሻ ያህል ስንኳ አልተለየም ይላል
Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog